Abiy Abebe (@abiyabe16775234) 's Twitter Profile
Abiy Abebe

@abiyabe16775234

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ)የአማሮ ልዩ ወረዳ የፓርቲው ወጣቶች ጉዳይ ተጠሪ

ID: 1632103978191450114

calendar_today04-03-2023 19:50:06

27 Tweet

1 Takipçi

46 Takip Edilen

Abiy Abebe (@abiyabe16775234) 's Twitter Profile Photo

በደቡብ ክልል በአማሮ ልዩ ወረዳ በተከታታይ ለአራት አመት ዝናብ ባለመኖሩ በርካታ ዜጎች ለራብና ለከፋ ችግር እየተዳረጉ ነው።

Christian Tadele Tsegaye (@marheir_gebrye) 's Twitter Profile Photo

በወቅታዊ ጉዳዮች የተቃዋሚ የምክርቤት አባላት ያወጣነውን መግለጫ በድምጽ ለመከታተል ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ። t.me/MarheirGebrye/…

በወቅታዊ ጉዳዮች የተቃዋሚ የምክርቤት አባላት ያወጣነውን መግለጫ በድምጽ ለመከታተል ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ።

t.me/MarheirGebrye/…
Abiy Abebe (@abiyabe16775234) 's Twitter Profile Photo

የህዝባችንን ሰላምና ደህንነት ለማረጋገጥ በብሄር እና በጎሳ የተደራጀው የክልል ልዩ ሀይሎች ወደ ሀገር መከላከያ ስቀላቀሉ ብቻ ነው።

Abiy Abebe (@abiyabe16775234) 's Twitter Profile Photo

የክልል ልዩ ሀይል ሲፈርሱ የብሄርና የጎሳ ነፃ አውጭዎችም አብረው ይፈርሳሉ ።

Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

መከላከያ ሠራዊት በደንጎላት የተለያዩ የቡድን መሳሪያዎችን ከህወሓት ተረከበ‼️ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በደንጎላት የተሰበሰቡ የመጀመሪያ ዙር የተለያዩ የቡድን መሳሪያዎችን በዛሬው ዕለት ከህወሃት ተረከበ። መንግሥት እና ህወሓት ጥቅምት 23

መከላከያ ሠራዊት በደንጎላት የተለያዩ የቡድን መሳሪያዎችን ከህወሓት ተረከበ‼️

የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በደንጎላት የተሰበሰቡ የመጀመሪያ ዙር የተለያዩ የቡድን መሳሪያዎችን በዛሬው ዕለት ከህወሃት ተረከበ።

መንግሥት እና ህወሓት ጥቅምት 23
Yohannes Mekonnen ዮሐንስ መኮንን (@yohannes_md) 's Twitter Profile Photo

In this critical juncture of Ethiopian political history, all political forces must set aside their differences and prioritize the nation’s interests. Ethiopia faces many challenges that require a unified and concerted effort to overcome.

National Election Board of Ethiopia- NEBE (@nebethiopia) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በNational Democratic Institute (NDI) ሰፋ ያሉ ሀገራዊ ርዕሰ ጉዳዮችን አስመልክቶ ያሠራውን የህዝብ አስተያየት የዳሰሳ ጥናት ግኝቶችን ትላንት ሚያዚያ 11 ቀን 2015 ዓ.ም. አቀረበ። t.me/NationalElecti…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በNational Democratic Institute (NDI) ሰፋ ያሉ ሀገራዊ ርዕሰ ጉዳዮችን አስመልክቶ ያሠራውን የህዝብ አስተያየት የዳሰሳ ጥናት ግኝቶችን ትላንት ሚያዚያ 11 ቀን 2015 ዓ.ም. አቀረበ።  t.me/NationalElecti…
Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

የቀድሞው የኢዜማ ሊቀመንበር የሺዋስ አሠፋን ጨምሮ ሰባት የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ አባላት በገዛ ፍቃዳቸው ከፓርቲው አባልነታቸው መልቀቃቸውን አስታውቀዋል። ከኢዜማ አባልነታችን ለቀናል ያሉት፣ ከየሺዋስ በተጨማሪ

የቀድሞው የኢዜማ ሊቀመንበር የሺዋስ አሠፋን ጨምሮ ሰባት የፓርቲው ሥራ አስፈጻሚ አባላት በገዛ ፍቃዳቸው ከፓርቲው አባልነታቸው መልቀቃቸውን አስታውቀዋል።  ከኢዜማ አባልነታችን ለቀናል ያሉት፣ ከየሺዋስ በተጨማሪ
K E R I (@keri_jud) 's Twitter Profile Photo

የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ የከንቲባው ፅህፈት ቤት የክልሉ የሴቶች ጉዳይ ተጠሪዎች ጉዳዩን እያወቁ ምንም ያደረጉት ነገር የለም 🤔

የሀዋሳ ከተማ ፖሊስ የከንቲባው ፅህፈት ቤት የክልሉ የሴቶች ጉዳይ ተጠሪዎች ጉዳዩን እያወቁ ምንም ያደረጉት ነገር የለም 🤔
Abiy Abebe (@abiyabe16775234) 's Twitter Profile Photo

ከአማሮ ልዩ ወረዳ ወደ ጌዲኦ ዞን ዲላ በቀን 7/11/2015ዓ.ም ስጓዝ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ የነበሩ ሹፌሩን ጨምሮ አራት ሰዎች ማንነታቸው ባልታወቀ በታጠቁ ሀይሎች ታግተው ለበርካታ ሰዓት አቆይተው ለቋቸዋል ።