Ephrem (@abityephrem) 's Twitter Profile
Ephrem

@abityephrem

Hello, my name is Ephrem, and I love sharing the TRUTH that has transformed my life with all of my friends.

ID: 1429680615612456962

calendar_today23-08-2021 05:43:48

380 Tweet

28 Followers

197 Following

Ephrem (@abityephrem) 's Twitter Profile Photo

ጌታችንን እና መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን የምናይበትን መነፅር ካልቀየርን ፍቅሩ ጥልቀት ስፋት ርዝመት አይገባንም youtu.be/Bb48egNJ6kM?si… #ኢየሱስ #የአምላክመንግስት

Ephrem (@abityephrem) 's Twitter Profile Photo

7 የእግዚአብሔር ሕግ ፍጹም ነው፤ ነፍስን ይመልሳል፤ የእግዚአብሔር ምስክር የታመነ ነው፤ ሕፃናትን ጠቢባን ያደርጋል። 8 የእግዚአብሔር ሥርዓት ቅን ነው፥ ልብንም ደስ ያሰኛል፤ የእግዚአብሔር ትእዛዝ ብሩህ ነው፥ ዓይንንም ያበራል። መዝ 18:7-8