Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉 (@abibsh) 's Twitter Profile
Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉

@abibsh

African, Father,, consultant,
RT my Bizarre
_______________________________________
#Free_Palestine #Palestinian_Live_Matter

ID: 56124097

calendar_today12-07-2009 16:10:29

25,25K Tweet

6,6K Takipçi

975 Takip Edilen

Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉 (@abibsh) 's Twitter Profile Photo

ሌ/ጄ/ብርሃኑ በቀለ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን  ከአለፋ ሻውራ ወረዳ እንዲሁም ከጣቁሳ ወረዳና ከተማ አስተዳደር ከተውጣጡ ልዩልዩ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ የሐይማኖት አባቶች እንዲሁም ወጣቶች ጋር በአሁናዊ  የአካባቢው የፀጥታ ሁኔታ ዙሪያ ተወያይተዋል።

ሌ/ጄ/ብርሃኑ በቀለ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን  ከአለፋ ሻውራ ወረዳ እንዲሁም ከጣቁሳ ወረዳና ከተማ አስተዳደር ከተውጣጡ ልዩልዩ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ የሐይማኖት አባቶች እንዲሁም ወጣቶች ጋር በአሁናዊ  የአካባቢው የፀጥታ ሁኔታ ዙሪያ ተወያይተዋል።