Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉 (@abibsh) 's Twitter Profile
Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉

@abibsh

African, Father,, consultant,
RT my Bizarre
_______________________________________
#Free_Palestine #Palestinian_Live_Matter

ID: 56124097

calendar_today12-07-2009 16:10:29

25,25K Tweet

6,6K Followers

975 Following

Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉 (@abibsh) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የጎንደር አየር ማረፊያን ሙሉ ግንባታ ለማከናወን ቃል አሚኮ Amhara Media Corporation ዘግቧል። በተጨማሪ የአምስት ኪሎሜትር የመንግድ ሥራ አከናውናለሁ ብሏል። Ethiopian Airlines #Gonder #Ethiopia

የኢትዮጵያ አየር መንገድ 1 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር የጎንደር አየር ማረፊያን ሙሉ ግንባታ ለማከናወን ቃል አሚኮ <a href="/AMECOONLINE/">Amhara Media Corporation</a> ዘግቧል። በተጨማሪ የአምስት ኪሎሜትር የመንግድ ሥራ አከናውናለሁ ብሏል። <a href="/flyethiopian/">Ethiopian Airlines</a> #Gonder #Ethiopia
Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉 (@abibsh) 's Twitter Profile Photo

2017 የዘመነ ከይሲ ፋኖ ሊሆን የምስራች ለማለት የተወሰኑ ወራቶቾ ይቀሩታል። #Ethiopia #FanoIsTerrorist

Tibor Nagy (@tiborpnagyjr) 's Twitter Profile Photo

I greatly appreciate being invited to celebrate Somaliland's 34th year of independence on May 18 in Washington DC. While I'll be with my own family in Hungary, I'll definitely be with the community in Spirit. May this be the year that countries start formally recognizing SL!

Chakham X (@chakham_analyst) 's Twitter Profile Photo

The winds of change are blowing stronger than ever.. progress, and unstoppable momentum. This isn’t just a revival; it’s a RENAISSANCE. RT if you feel the shift! #EthiopiaRising Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉 (@abibsh) 's Twitter Profile Photo

አንድነት እንደ 4kilo የራቀው ታጣቂ ሽብርተኛ ፋኖ ቡድን ከነ ደጋፊዎቹ ዩተበረች ፍርክክሳቸው ብትንትናቸው እየታየ ነው። #Amhara #Ethiopia

Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉 (@abibsh) 's Twitter Profile Photo

#Fano የአማራ ህዝብ የመከራና ስቃይ አባት‼️ #FanoIsTerrorist በአጭሩ #Fano ማለት ይህ ነው‼️ 👇👇👇👇

Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉 (@abibsh) 's Twitter Profile Photo

በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ከዞን አመራሮች ጋር በፀጥታ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። #Amhara #Ethiopia

በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ከዞን አመራሮች ጋር በፀጥታ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ። #Amhara #Ethiopia
Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉 (@abibsh) 's Twitter Profile Photo

ሌ/ጄ/ብርሃኑ በቀለ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን  ከአለፋ ሻውራ ወረዳ እንዲሁም ከጣቁሳ ወረዳና ከተማ አስተዳደር ከተውጣጡ ልዩልዩ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ የሐይማኖት አባቶች እንዲሁም ወጣቶች ጋር በአሁናዊ  የአካባቢው የፀጥታ ሁኔታ ዙሪያ ተወያይተዋል።

ያ የጀግና ጀግና ጫወታ ወደ ጸጸትና ለቅሶ ተቀየረ‼️ አጃኢባ‼️ ተሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ‼️ ዲያስቦራው ለጦርነት ያወጣው ወጪ የአማራን ክልልና ህዝብ ያለማ ነበር ብዙ የልማት ጀግኖችንም ያፈራ ነበር‼️ #Amhara #Ethiopia #FanoIsTerrorist

Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉 (@abibsh) 's Twitter Profile Photo

የፋኖ ዘራፊ ቡድን ደጋፊዎችና አቀንቃኞች በከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ የገቡና ቀልብ የገዙ መሆኑን እየታየ ነው‼️ ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መከራ ይምከረው‼️ No no no no no‼️ Droneዋ ትምከረው‼️ #FanoIsTerrorist #AmharaUnderAttack #FanoIsKiller #DisarmFano

Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉 (@abibsh) 's Twitter Profile Photo

🇪🇹 Emerging as Prime Investment Destination for Asian Nations Amid US Tariffs: 🇪🇹 is attracting investment from Vietnam, China, & India, Zemen Junedi, Investment Promotion & Marketing Executive at the Industrial Parks Development Corporation, said. Source: Sputnik Africa

🇪🇹 Emerging as Prime Investment Destination for Asian Nations Amid US Tariffs: 
🇪🇹 is attracting investment from Vietnam, China, &amp; India, Zemen Junedi, Investment Promotion &amp; Marketing Executive at the Industrial Parks Development Corporation, said.
Source: <a href="/sputnik_africa/">Sputnik Africa</a>
Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉 (@abibsh) 's Twitter Profile Photo

በደቡብ ጎንደር ዞን የተሰማራው ክፍለ ጦር በፅንፈኛው ቡድንላይ እርምጃ በመውሰድ ፅንፈኛውንና አመራሩን ደምስሷል መሳሪያም ማርኳል: ጽንፈኛው ስለ መከላከያ ጌታ ስለ ድሮኗ ጊታ ብሎ መጸለይ ላይ ነው: ጽንፈኛው ነብስ ጊቢ ነብስ ውጪ‼️ #FanoIsTerrorist

በደቡብ ጎንደር ዞን የተሰማራው ክፍለ ጦር በፅንፈኛው ቡድንላይ እርምጃ በመውሰድ ፅንፈኛውንና አመራሩን ደምስሷል መሳሪያም ማርኳል:

ጽንፈኛው ስለ መከላከያ ጌታ ስለ ድሮኗ ጊታ ብሎ መጸለይ ላይ ነው:

ጽንፈኛው ነብስ ጊቢ ነብስ ውጪ‼️

#FanoIsTerrorist
Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉 (@abibsh) 's Twitter Profile Photo

የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ስልጠናቸውን እያገባደዱ የሚገኙትን የ43ኛ ዙር ሰልጣኝ ኮማንዶዎችን የስልጠና ሂደት በመስክ ላይ ተንቀሳቅሰው ተመልክተዋል፡፡ #ENDF #Ethiopia_Prevails

የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሹማ አብደታ ስልጠናቸውን እያገባደዱ የሚገኙትን የ43ኛ ዙር ሰልጣኝ ኮማንዶዎችን የስልጠና ሂደት በመስክ ላይ ተንቀሳቅሰው ተመልክተዋል፡፡ #ENDF #Ethiopia_Prevails
Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉 (@abibsh) 's Twitter Profile Photo

በሰሜን ሸዋ ዞን አንፃኪያ ወረዳ ባሉ ቀበሌዎች የጥምር ጦሩ እያካሄደው ባለው ኦኘሬሽን የፅንፈኛው ቡድን ይጠቀምባቸው የነበሩ የተለያዩ የጦር መሣሪያና ተተኳሾች በቁጥጥር ስር አውሏል። #FanoIsTerrorist #FanoIsKiller #FanoIsRapist #DisarmFano

ፋሲል የኔአላም ኬት ወዴት‼️ ፋሲል የኔመንደር ኬት ወዴት‼️ ፋኖ አበቃለት‼️ መደርተኛ ሁሉ ተቀበረ‼️ #Ethiopia_Prevails

Sharla🇪🇹 ሻርላ 莎拉 (@abibsh) 's Twitter Profile Photo

🇪🇹 የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚ/ር ሀገር አቀፍ የኤሌክትሮኒክስ ንግድስርዓት ለማስጀመር መታቀዱን ገለጸ የንግድ ስርዓቱ በቅርቡ ይጀመራል ተብሏል የኢትዮጵያን የንግድ ሂደት የሚያዘምን እና ቀጣናዊ ትስስርን የሚያጠናክር እንደሆነ ተነግሯል #Ethiopia

🇪🇹 የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚ/ር ሀገር አቀፍ የኤሌክትሮኒክስ ንግድስርዓት ለማስጀመር መታቀዱን ገለጸ
የንግድ ስርዓቱ በቅርቡ ይጀመራል ተብሏል የኢትዮጵያን የንግድ ሂደት የሚያዘምን እና ቀጣናዊ ትስስርን የሚያጠናክር እንደሆነ ተነግሯል #Ethiopia