abel kassahun (@abel_kassahunm) 's Twitter Profile
abel kassahun

@abel_kassahunm

silence is not a lie.

ID: 1636991666144915459

linkhttp://www.dnabel.com calendar_today18-03-2023 07:26:38

14 Tweet

498 Takipçi

1 Takip Edilen

abel kassahun (@abel_kassahunm) 's Twitter Profile Photo

"ክርስቶስም ካልተነሣ እንግዲያስ ስብከታችን ከንቱ ነው እምነታችሁም ደግሞ ከንቱ ናት፤... አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል" 1ኛ ቆሮ 15፥ 14-20 መልካም በዓል!

abel kassahun (@abel_kassahunm) 's Twitter Profile Photo

ለቅዱሳን ቤተሰቦቹ የጸሎት መልስ የሆነው፣ ለዚህች ዓለም የሚነድና የሚያበራ መብራት የነበረው፣ የሥጋን ጣዕም ያልቀመሰው ፍጹም ተሐራሚ፣ ተፈጥሮው የሰው ኑሮው የመልአክ የነበረው፣ የበረሃው ሰው የታላቁ ሰማዕት የቅዱስ ዮሐንስ በዓለ ልደቱ ዛሬ ነው

በሰይፍ ለሚገድለው ወታደር በኩራት የልብሱን ኮሌታ ከፍ አድርጎ አንገቱን ስለ ክርስቶስ በደስታ የሰጠ፣ የታላቁ ሐዋርያ የቅዱስ ጳውሎስ የአገልግሎቱ ድካም፣ በረከት በሁለችን ላይ ይደርብን!!!

ሥሉስ ቅዱስ ሆይ፣ እንደ እስጢፋኖስ የድንጋይ ልብስ አልለበስኹም፣ እንደ ቂርቆስም በእሳት አላጌጥኹምና ምሕረታችሁ ልብስ ሆኖ እርቃኔን ይሸፍንልኝ።

"አምላካችሁም እግዚአብሔር ቸርና መሐሪ ነውና፥ ወደ እርሱም ብትመለሱ ፊቱን ከእናንተ አያዞርም"                        2ኛ ዜና 30፥9