Tefera Abayu (@abayutefara) 's Twitter Profile
Tefera Abayu

@abayutefara

star's can't shine without darkness.

ID: 1519200402364944384

calendar_today27-04-2022 06:24:37

12,12K Tweet

1,1K Followers

579 Following

Mereja TV (@merejatv) 's Twitter Profile Photo

የቦረና ጀግኖች ከጎጃም አንበሶች ተቀናጅተው ከአብይ ወታደሮች ጋር ባደረጉት ውጊያ መካነ ሰላም ከተማን በቁጥጥር ስር አውለውታል። ....... ቦረና መካነ ሰላም መሽጎ የነበረው የአብይ ስልጣን አስጠባቂ ወታደር በፋኖ ኃይሎች ተገርፏል። ጄኔራሎቹ እርስ

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

ግማሽ ጣኦት ግማሽ ታቦት! አንዱን ምረጡ:: በኮታ ጵጵስና ን የወሰዳችሁ ሰዎች ትንሽ ረጋ ሰከን ብትሉ መልካም ነው:: እንዲህ ለማይቀጥል ነገር ትዝብት ላይ ባትወድቁ መልካም ነው:: ፊን ፊን ለቀሲስ በላይም አልጠቀመውም::

ግማሽ ጣኦት ግማሽ ታቦት!

አንዱን ምረጡ:: በኮታ ጵጵስና ን የወሰዳችሁ  ሰዎች ትንሽ ረጋ  ሰከን ብትሉ መልካም ነው:: እንዲህ ለማይቀጥል ነገር ትዝብት ላይ ባትወድቁ መልካም ነው:: ፊን ፊን ለቀሲስ በላይም አልጠቀመውም::
Amhara War Updates | የአማራ ጦርነት ወቅታዊ መረጃ (@amharawarupdate) 's Twitter Profile Photo

⚡️Fano dismisses what it calls regime’s media fabrication campaign aimed at discrediting Operation Aba Nadew (📍Wollo Bete-Amhara Sub-Region, Amhara Region, Ethiopia). 🔴 On October 2nd, the AFNF-MC reported that the regime has launched a coordinated disinformation effort to

⚡️Fano dismisses what it calls regime’s media fabrication campaign aimed at discrediting Operation Aba Nadew (📍Wollo Bete-Amhara Sub-Region, Amhara Region, Ethiopia).

🔴 On October 2nd, the AFNF-MC reported that the regime has launched a coordinated disinformation effort to
Alem Girma (@alemgirma9) 's Twitter Profile Photo

የኛ ወሎ❤️። የሃይማኖት ጥናት፣ እኩልነትና ስክነት ምልክት ወሎ። የአማራነት መፈጠሪያ፣ የእስላም ትልቅነት፣ የኦርቶዶክስ ክርስትና አስተዋይነት የታሪክ የውሃ ልክ ወሎ። በጋራ የማምረት፣ በየፊናው ተከባብሮ የማምልክ ሥልጡን እሳቤ መፈልቂያ፣

የኛ ወሎ❤️። የሃይማኖት ጥናት፣ እኩልነትና ስክነት ምልክት ወሎ። የአማራነት መፈጠሪያ፣ የእስላም ትልቅነት፣ የኦርቶዶክስ ክርስትና አስተዋይነት የታሪክ የውሃ ልክ ወሎ። በጋራ የማምረት፣ በየፊናው ተከባብሮ የማምልክ ሥልጡን እሳቤ መፈልቂያ፣
Amhara War Updates | የአማራ ጦርነት ወቅታዊ መረጃ (@amharawarupdate) 's Twitter Profile Photo

⚡️Armed clashes reported near Woldia City (📍North Wollo Zone, Amhara Region, Ethiopia) as sustained gunfire erupted between Fano and regime forces in Gala-Giyorgis and other areas of Gubalafto Woreda from October 3–4, heightening insecurity around the city. #Amhara_War_Updates

Mereja TV (@merejatv) 's Twitter Profile Photo

ጎንደር ፡ ወሳኟ ከተማ በፋኖ እጅ ገባች! …. ሆስፒታሎች በቁስለኛ ወታደር ተሞሉ! ........ ..... #MerejaTv #AmharaFano #Amhara #Ethiopia #Ethiopianews #Amharanews #Ethiopians Amhara Fano National Force Amhara Media Council Mulugeta Anberber 🦅 Meaza Mohammed ETHIO 251 MEDIA Assaye Derbie

ሳምRawit 🦅 (@s_amrawit2) 's Twitter Profile Photo

አዲስ አበባ አፍንጫ ስር! የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የኃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር

አዲስ አበባ አፍንጫ ስር!

የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የኃይለማርያም ማሞ ክፍለጦር
Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

Abiy Ahmed Ali, a dictator & racist who has killed and is still killing millions of innocent people who are not his ethnicity "Oromo"; not only is there international silence, but what is sad is that there is also an institution that awarded the Nobel Peace Prize, a strange world

Tefera Abayu (@abayutefara) 's Twitter Profile Photo

እዉነት ነዉ ። በእርግጠኝነት እምነግርህ ግእዝ ከአስር ሰፊ ተናጋሪ ካላቸዉ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች አንዱ ነዉ። Top 10 GE'EZ ♥👍 ያድምጡት። youtu.be/MTvtmLFJIlc?si…

Tefera Abayu (@abayutefara) 's Twitter Profile Photo

ሲያልቅ - አያምር አሉ እመት ሉሲ እነ እንቶኔ ብለዉ ብለዉ የዛር ንጉስ ሆኑ ❓😭

ሲያልቅ - አያምር አሉ እመት ሉሲ

እነ እንቶኔ ብለዉ ብለዉ የዛር ንጉስ ሆኑ ❓😭
Amhara War Updates | የአማራ ጦርነት ወቅታዊ መረጃ (@amharawarupdate) 's Twitter Profile Photo

⚡️Fano siege cuts off regime forces in Mekdela Woreda (📍South Wollo Zone, Amhara Region, Ethiopia) as fierce battles erupt around Masha town on October 2. Fano broke regime defensive lines, killed numerous regime forces, and encircled the town for five days, leaving regime

⚡️Fano siege cuts off regime forces in Mekdela Woreda (📍South Wollo Zone, Amhara Region, Ethiopia) as fierce battles erupt around Masha town on October 2. Fano broke regime defensive lines, killed numerous regime forces, and encircled the town for five days, leaving regime
Tefera Abayu (@abayutefara) 's Twitter Profile Photo

👇 ይኽ ዘንጋዳ ነቅዟል ❗❗ ወንዶቹ ሲያረጉ አይቶ ነዉ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁

👇 ይኽ ዘንጋዳ ነቅዟል ❗❗

ወንዶቹ ሲያረጉ አይቶ ነዉ 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
Tefera Abayu (@abayutefara) 's Twitter Profile Photo

በኢሬቻ ምክናየት በቃሊቲ እስር ቤት ሲማቅቁ እና በጅራፍ ፊታቸዉን ሲገረፉ ከርመዉ በኢሬቻ ብአል ማግስት 26 /01/18 11 ስአት ከበረታቸዉ አዉጥተዉ ለጅብ የጣሏቸዉ ወጣቶች ምስል በቀኝ ያለዉን ተመልከት በጅራፍ ተገርፎ የአይን አምላክ ነዉ የወጣዉ 😭

በኢሬቻ ምክናየት  በቃሊቲ እስር ቤት ሲማቅቁ እና በጅራፍ ፊታቸዉን ሲገረፉ ከርመዉ በኢሬቻ ብአል ማግስት  26 /01/18 
11 ስአት ከበረታቸዉ አዉጥተዉ ለጅብ የጣሏቸዉ ወጣቶች ምስል
በቀኝ  ያለዉን ተመልከት 
በጅራፍ ተገርፎ የአይን አምላክ ነዉ የወጣዉ 😭
Tefera Abayu (@abayutefara) 's Twitter Profile Photo

ተመስገን ጥሩነህ ተላላኪ ብሎ ራሱን እና የወከለዉን ህዝብ ሰደበ ታዲያ ምን ይጠበስ ❓ ስንዴ እየተሰፈረለት ወንድሙ የሚገድል ኣምሓራ ሚሊሻ እና ተጋላቢ ፖሊስ አለ አይደል እንደ።

ተመስገን ጥሩነህ ተላላኪ ብሎ ራሱን እና የወከለዉን ህዝብ ሰደበ ታዲያ ምን ይጠበስ ❓

ስንዴ እየተሰፈረለት ወንድሙ የሚገድል ኣምሓራ ሚሊሻ እና ተጋላቢ ፖሊስ አለ አይደል እንደ።