AbaWirtu (@abawirtu) 's Twitter Profile
AbaWirtu

@abawirtu

Integrity is the soul of the conscious mind - govern yourself accordingly.

ID: 1420204259576979458

calendar_today28-07-2021 02:08:08

7,7K Tweet

207 Followers

291 Following

Typical African (@joe__bassey) 's Twitter Profile Photo

Our Ancestors conducted brain surgeries since over thousands of years ago done mostly by a Herbalist which the Europeans called Witch doctors cause they never understood the science of using herbs. The patient was given lots of alcohol, then pinned down by people and the

Mesfin 🇪🇹 (@princemesfin) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለበዓለ ፅዮን ማርያም አደረሰን። ሶበ ተዘከርነሃ ለፅዮን ውስተ አፍላገ ባቢሎን እየነበርነ ወበከይነ ባሰብናት ጊዜ ፅዮንን በባቢሎን ወንዞች አድርገን ተቀመጥን አለቀስን መሰንቆአችንን ሰቀልን በዛፎቿ ላይ። ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 💚💛❤️

Typical African (@joe__bassey) 's Twitter Profile Photo

" As long as you are Black, Africa is your home. It’s not just a continent. It is the cradle of your roots, the essence of your identity, and the heartbeat of your history. No matter where you go, Africa lives within you."_ Idris Elba

Me is me ክፋት ራቅ ! (@1212flagot) 's Twitter Profile Photo

AbaWirtu እውነታውን አውቆ ለከረመ ሠው፣ ማምሻም ዕድሜ ሆኖ ነገን ለሚያየው፣ ተስፋ ስንቁ ይሁን ለጌታው መጮሁ ፣ በዓርምሞ ፀሎቱን ይስማው ብያለሁ፣ መቼስ ጥበበኛው ዝም አይልምና፣ አይዞን አይዟችሁ ይነጋል እንዳምና፣ ለዛሬው ላደረሰን ይገባው ምስጋና።🙏

nat❤️ (@khaj_nat) 's Twitter Profile Photo

I don’t care how many buildings, bright lights, fountains or roads are built. If it’s not benefiting the thousands of children living on da streets & their families then I see no progress, just the rich catering for da rich!….ppl first! 🇪🇹😔🙏🏾

I don’t care how many buildings, bright lights, fountains or roads are built. If it’s not benefiting the thousands of children living on da streets & their families then I see no progress, just the rich catering for da rich!….ppl first! 🇪🇹😔🙏🏾
Me is me ክፋት ራቅ ! (@1212flagot) 's Twitter Profile Photo

AbaWirtu ይህ ነበር የሚመች~ በአብሮነት ጥላ ሁሉን አብሮ ማለፍ ~እርስ በእርስ ከለላ ዋ ነበር ተወኝ~ ያገር ሠው አትነካካኝ ልቤ ስር ያበጠ~ ቁስል አለብኝ እ/ሩ ቢያሽረው ~በጠሎት እርዳኝ ።🙏🥺

AbaWirtu (@abawirtu) 's Twitter Profile Photo

ድንቄም አዲስ ዓመት~ ያውም የሠላቶ ወገን እየከፋው~ ጠኔው ተንሰራፍቶ መቼስ ምኞት ላይቀር~ በዓልም ነውና እንዲህ ብዬ ልውጣ ~ልምድ አይቀርምና። መልካም ዐዲስ ዓመት ~ለምታከብሩቱ "መለዮ" ብያለሁ~ እኔም አባዊርቱ- HNY!!!

Les Misérables (@yabu1204) 's Twitter Profile Photo

የምወድቅበትን ፈተና አታምጣብኝ ፈጣሪ ሳልዘጋጅ አታምጣብኝ አንተን የምክድበት ፈተና አታምጣብኝ ንፅህናዬን የማጠፋበትን ፈተና አታምጣብኝ ታማኝነቴን ፤ ህሊናዬን የማጠለሽበት ፈተና አታምጣብኝ። የምችለውን ፤ የምቋቋመውን ብቻ 🤲

Me is me ክፋት ራቅ ! (@1212flagot) 's Twitter Profile Photo

እንዳይለየን ስለው እንዳይለየን ደርሶ አሸናፊው ፍቅር ገብቷል ወይ ተሃድሶ..?! በድጋሚ መልካም በዓል!🙏 #አባዲ 😊መልካም ዓመት ባል?🎶🤔 💚💛❤🙏

AbaWirtu (@abawirtu) 's Twitter Profile Photo

መቼስ ሞት አይቀርም~ ባዳም ይሁን ዘመድ የዖቦ ቡልቻን ዕረፍት ~ሰምቼ ከረፋድ በዕለተ ልደቱ~ ሀዘን ተሰምቶኛል ቡልቻን የመሰለ~ ከቶ ዬት ይገኛል? ዕቅጭ ተናጋሪ~ የሌላቸው አቻ ገነት ይረፉልን ~~~ክቡር ዖቦ ቡልቻ:(