Aክman (@a_akilalu) 's Twitter Profile
Aክman

@a_akilalu

passengers of life
መንገደኛው

ID: 1455416885206454274

calendar_today02-11-2021 06:11:07

397 Tweet

81 Followers

29 Following

Aክman (@a_akilalu) 's Twitter Profile Photo

የወልቂጤ ከነማ አጥቂው ጌታነህ ከበደ በይፋ ከሊጉ በመልቀቅ ወደ ሲዳማ ቡና ተቀላቅሏል

የወልቂጤ ከነማ አጥቂው ጌታነህ ከበደ በይፋ ከሊጉ በመልቀቅ ወደ ሲዳማ ቡና ተቀላቅሏል
Aክman (@a_akilalu) 's Twitter Profile Photo

ፍላጎታችን የክላስተር መቀመጫ እኛ ጋ ይሁን ሳይሆን እኛ እራሳችን ችለን ክልል እንሆናለን ነው።

ፍላጎታችን የክላስተር መቀመጫ እኛ ጋ ይሁን ሳይሆን እኛ እራሳችን ችለን ክልል እንሆናለን ነው።
Agaz Darssamo Press (ADP) (@darssamopress) 's Twitter Profile Photo

🚨🛖ቃዎ ፕሬስ : ሰበር ዜና🚨🛖 ጎጎት የምዝገባ እና የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ አገኘ! "ለመላው የፓርቲያችን አመራሮች፣ አባላት እና ደጋፊዎች በሙሉ በመጀመሪያ ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትህ ፓርቲ በኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ

🚨🛖ቃዎ ፕሬስ : ሰበር ዜና🚨🛖

ጎጎት የምዝገባ እና የህጋዊ ሰውነት ማረጋገጫ አገኘ!

"ለመላው የፓርቲያችን አመራሮች፣ አባላት እና ደጋፊዎች በሙሉ በመጀመሪያ ጎጎት ለጉራጌ አንድነት እና ፍትህ ፓርቲ በኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ
Mohammed Abrar (@mam_abrar) 's Twitter Profile Photo

Phase one is successfully completed. Gogot is officially registered as a national political party! Let's stand firm for the battle ahead!

Phase one is successfully completed. Gogot is officially registered as a national political party! Let's stand firm for the battle ahead!
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ድጋሚ ባርነትነ የመቀበል ሞራል የሌለው ቆራጥ ኩሩ የጉራጌ የቁርጥ ቀን ልጅ #የሳረብ_ታረቀኝ_ደግፌ #ሰላምህ_ይብዛ❤🙏❤

ድጋሚ ባርነትነ የመቀበል ሞራል የሌለው
ቆራጥ ኩሩ የጉራጌ የቁርጥ ቀን ልጅ
#የሳረብ_ታረቀኝ_ደግፌ
#ሰላምህ_ይብዛ❤🙏❤
ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

በፆሙ ስለ ሃገራችን ኢትዮጵያና ስለ ህዝቦቿ ሁሉ ሰላምን፣ ፍቅርንና አንድነትን ያድለን ዘንድ የአምላከ ቅዱሳን የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቃድ ይሁን አሜን🙏 በፆማችንና በሱባኤያችን የሰላም መልካም ዜና የምንሰማበት ይሁን አሜን🙏 መልካም ጊዜ🙏

Suleiman Abdella (@suleimanabdell7) 's Twitter Profile Photo

ዘመቻው ተጀምሯል። The world is free to check: By all measures, the Ethiopian gov't has planned and is now executing on its objective of extermination Amhara. #AmharaGenocide is a fact! #JusticeForEthiopia

ዘመቻው ተጀምሯል።

The world is free to check: By all measures, the Ethiopian gov't has planned and is now executing on its objective of extermination Amhara. #AmharaGenocide is a fact! #JusticeForEthiopia
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ጉራጌ እንደ ተራራ ግዝፏል ተራራን ተራራ ያደረገው ከፍ ማለቱ ሳይሆን መፅናቱ ነው!! #ጉራጌ_ፅና!!

ጉራጌ እንደ ተራራ ግዝፏል
ተራራን ተራራ ያደረገው 
ከፍ ማለቱ ሳይሆን
መፅናቱ ነው!!
#ጉራጌ_ፅና!!
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ሕዝብ ታሪኩ ማስቀጠል የእኛ የጉራጌዎች የጋራ ግብና ውጤት ነው ታሪክን ተቀብሎ ማስቀጠል ደግሞ ከታሪክ ባርነት ነፃ ያወጣናል ይህንን ተቀብሎ ማስቀጠል ደግሞ አሁን ያለው ትውልድ ሀላፊነት ነው የጉራጌ ዞን እንደራሲዎቻችን እናመሰግናለን

የጉራጌ ሕዝብ ታሪኩ ማስቀጠል 
  የእኛ የጉራጌዎች የጋራ ግብና ውጤት ነው 
ታሪክን ተቀብሎ ማስቀጠል ደግሞ ከታሪክ ባርነት ነፃ ያወጣናል ይህንን ተቀብሎ ማስቀጠል ደግሞ አሁን ያለው ትውልድ ሀላፊነት ነው 
የጉራጌ ዞን እንደራሲዎቻችን እናመሰግናለን
Abu hanif (@sefa_jemal) 's Twitter Profile Photo

ለቀቤና_ልዩ_ወረዳነት_እውቅና_ስትሰጥ 65% ጉራጌ ቀቤና ነህ እያልከው መሆኑን አተዘንጋ!!

ለቀቤና_ልዩ_ወረዳነት_እውቅና_ስትሰጥ
65% ጉራጌ ቀቤና ነህ እያልከው መሆኑን አተዘንጋ!!
Steve Hanke (@steve_hanke) 's Twitter Profile Photo

#EthiopiaWatch: What "peace-loving" 2019 Nobel Peace Prize winner Ethiopian PM Abiy Ahmed has wrought on Ethiopia = DEATH AND DESTRUCTION.

#EthiopiaWatch: What "peace-loving" 2019 Nobel Peace Prize winner Ethiopian PM Abiy Ahmed has wrought on Ethiopia = DEATH AND DESTRUCTION.
Aክman (@a_akilalu) 's Twitter Profile Photo

በነገራችን ላይ #የጉራጌ #ማህበረሰብ ባይማርም እንኳ #መሀንዲስ ነው። #Love to ጉራጌ❤

በነገራችን ላይ #የጉራጌ #ማህበረሰብ ባይማርም እንኳ #መሀንዲስ ነው።
#Love to ጉራጌ❤
Aክman (@a_akilalu) 's Twitter Profile Photo

ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ለአስተርዮ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

Aክman (@a_akilalu) 's Twitter Profile Photo

ሀገሬው ሁሉም ከፍቶታል።ግን ይዋሻል።ጥርሱን ነክሶ ይስቃል።አዲስ የእናቱን ሞት ያረዱት ያክል የልብ ስብራት ገጥሞታል።መሄጃም መመለሻም አጥቷል።እንዲህም ሆኖ ግን ፊቱን አክስሎ ይስቃል።ግማሽ ሳቅ ግማሽ ለቅሶ።