Abraham | አብርሃም (@_ab_raham) 's Twitter Profile
Abraham | አብርሃም

@_ab_raham

Proudly & Unapologetically #Ethiopian | ✊ Freedom ✊ | Social-Media Enthusiast | Music | Literature & Art | Politics | #CoffeeFirst | #Ethiopia

ID: 250115113

calendar_today10-02-2011 13:10:43

16,16K Tweet

11,11K Followers

739 Following

Abraham | አብርሃም (@_ab_raham) 's Twitter Profile Photo

"እኔስ ኖሬዋለሁ ፥ ሲከፋኝ ሲደላኝ ከእንግዲህ ተወልዶ ፥ ሠው ለሚሆን ይብላኝ" ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን

Abraham | አብርሃም (@_ab_raham) 's Twitter Profile Photo

Emahoy Tsegué-Maryam Guèbrou: the Ethiopian nun who was one of history’s most distinctive pianists #Ethiopia theguardian.com/music/2023/mar…

Abraham | አብርሃም (@_ab_raham) 's Twitter Profile Photo

ልደቱን ሲያስኮንነው የነበረው "አድርባይነት" ብርሃኑ ላይ ሲሆን እንደ ነውር ሊታይ ያልቻለበትን ሚስጥር የሚፈታ ሰው ይኖራል ግን? 😌

Abraham | አብርሃም (@_ab_raham) 's Twitter Profile Photo

ሚድያዎቻችንም ሜም መስራት ጀመሩ? የሚበላ በጠፋበት አገር ስለአመጋገብ ጥንቃቄ ማስተማር 😅

ሚድያዎቻችንም ሜም መስራት ጀመሩ? የሚበላ በጠፋበት አገር ስለአመጋገብ ጥንቃቄ ማስተማር 😅
Abraham | አብርሃም (@_ab_raham) 's Twitter Profile Photo

በየመንገዱ ዳር ፣ በየትራፊክ መብራቱ ላይ የትምህርት ጊዜያቸው በልመና እየባከነ ፣ የልጅነት ገላቸው በፀሃይ እና በዝናብ እየጠወለገ ያሉ እልፍ ህፃናትን ላየ አገሪቷ ከብልፅግና ይልቅ ወደ ጉስቁልና መንገድ እየተንደረደረች እንደሆነ አይጠፋውም!

Mulu Worku Yimer (@muluworku6) 's Twitter Profile Photo

Mulugeta Gebrekidan was a multimedia artist who lived and worked in #AddisAbaba and was a father of three. However he is no longer with us. He was kidnapped and killed by militants in #Adama, #Oromia, a town only 80 kms from #AddisAbaba. It has now become common that in #Oromia

Mulugeta Gebrekidan was a multimedia artist who lived and worked in #AddisAbaba and was a father of three. However he is no longer with us. He was kidnapped and killed by militants in #Adama, #Oromia, a town only 80 kms from #AddisAbaba. 

It has now become common that in #Oromia
Abraham | አብርሃም (@_ab_raham) 's Twitter Profile Photo

"ከከንፈሯ ደጃፍ ፡ ከጥርሷ የዋለው የእጇ ላይ መፋቂያ ፡ እንጃ ምን እንዳለው አፈካው አፈካው ፡ አፈካው በነጩ ሰብራ ብትፍቅበት ፡ በወይራ ልምጩ" 🎶

Biniam Hirut (@biniamhirut) 's Twitter Profile Photo

The Ethiopian world-class long-distance athlete Haile Gebreselassie carries his country's flag as the Ethiopian team marches into the Panathinaikon Stadium in Athens on the 6th World Championships, August 1, 1997

The Ethiopian world-class long-distance athlete Haile Gebreselassie carries his country's flag as the Ethiopian team marches into the Panathinaikon Stadium in Athens on the 6th World Championships,  August 1, 1997
Abraham | አብርሃም (@_ab_raham) 's Twitter Profile Photo

አርቲስቶቻችን አጥፍቶ መጥፋት ላይ ናቸው መሰለኝ Lol ምንድን ነው ይሄ ሁሉ የአልበም መደራረብ 😅

Abraham | አብርሃም (@_ab_raham) 's Twitter Profile Photo

ብዙዎቹ ታላላቅ ድምፃውያን የሱ በጎ ተጽእኖ ውጤቶች ናቸው። ከአገረሰብ እስከ ዘመናዊ ሙዚቃ ድረስ እጅግ ሰፊ የሆነ ድምፃዊ ነው። በግሌ ደግሞ የምንጊዜም የሙዚቃ ጣእም ማንፀሪያዬ የምለው ታላቅ ድምፃዊ ነው... ሙሉቀን መለሰ። ነፍስህ በሰላም ትረፍ!

ብዙዎቹ ታላላቅ ድምፃውያን የሱ በጎ ተጽእኖ ውጤቶች ናቸው። ከአገረሰብ እስከ ዘመናዊ ሙዚቃ ድረስ እጅግ ሰፊ የሆነ ድምፃዊ ነው። በግሌ ደግሞ የምንጊዜም የሙዚቃ ጣእም ማንፀሪያዬ የምለው ታላቅ ድምፃዊ ነው... ሙሉቀን መለሰ። 
ነፍስህ በሰላም ትረፍ!
Abraham | አብርሃም (@_ab_raham) 's Twitter Profile Photo

"እንዲህ ያለ ትሕትና እንደምን ያለ ትሕትና ነው? እንዲህ ያለ ትግሥት እንደምን ያለ ትግሥት ነው? ይህን ያህል አርምሞስ እንደምን ያለ አርምሞ ነው? ይህን ያህል ቸርነት እንደምን ያለ ቸርነት ነው? ይህን ያህል ሰውን መውደድ እንደምን ያለ ፍቅር ነው?"