Nile Amhara Ethiopia
@tyinberberu
#የአማራ ትግል በሚያስደንቅ ፍጥነትና ድል ወደ ፊት እየገሰገሰ ነው! ጠላቶቻችን ብርክ ብርክ እያላቸው በየመድረኩ የባጥ የቆጡን ቢቀባጥሩም አማራ ላይጨርስ የጀመረው ትግል የለም ፤ የአማራ ሕልውና የሚረጋገጥበት ጠንካራ ሥርዓትም ይተከላል።
እናሸንፋለን!✊
ID: 1688601466267750400
07-08-2023 17:26:33
8,8K Tweet
1,1K Followers
762 Following