Samrawit (@samrif) 's Twitter Profile
Samrawit

@samrif

CEO @ RIDE

ID: 27608714

calendar_today30-03-2009 09:09:39

267 Tweet

9,9K Takipçi

264 Takip Edilen

Sewasew Multimedia (@sewasewmmedia) 's Twitter Profile Photo

🎉🥳🎶ተለቀቀ🥳🎶 ባለ ተሰጥኦዋ ወጣት ድምጻዊት ዶናት ይህንን “ውብ ዓለም” የተሰኘ ዘፈኗን በሰዋሰው ዩትዩብ እነሆ ብላለች። 👇ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ የሙዚቃ ቪዲዮውን ያዳምጡ 👇 youtu.be/2FreiywaM_A #donat #donatteklu #sewasew #sewasewmultimedia

🎉🥳🎶ተለቀቀ🥳🎶

ባለ ተሰጥኦዋ ወጣት ድምጻዊት ዶናት ይህንን “ውብ ዓለም” የተሰኘ ዘፈኗን በሰዋሰው ዩትዩብ እነሆ ብላለች። 

👇ሊንኩን በመጫን አሁኑኑ የሙዚቃ ቪዲዮውን ያዳምጡ 👇
youtu.be/2FreiywaM_A

#donat #donatteklu #sewasew #sewasewmultimedia
Sewasew Multimedia (@sewasewmmedia) 's Twitter Profile Photo

የአብነትን አጎናፍር አዲሱን መርጥ አልበም በሰዋስው መተግበሪያ ለማግኘት መስፈንጠሪያውን ይጫኑ👇👇 play-sewasewmusic.tunedglobal.com/albums/2040272… #abinet #abinetagonafir #sewasew #sewasewmultimedia

Sewasew Multimedia (@sewasewmmedia) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳች ሁ ከመላው የሰዋስው ቤተሰብ #mothersday #sewasew #sewasewmultimedia

እንኳን ለእናቶች ቀን በሰላም አደረሳች ሁ

ከመላው የሰዋስው ቤተሰብ

#mothersday #sewasew #sewasewmultimedia
Sewasew Multimedia (@sewasewmmedia) 's Twitter Profile Photo

ድምፆቻችሁ የሚሰሙበት፣ ሐሳቦቻችሁ የሚያብቡበት እና ጥበብን ከነ ሙሉ ክብሯ እና ገናናነቷ የምታገኙበት፤ ሰዋሰው ፖድካስቶች ኔትዎርክ የሰውስውን መተግበሪያ በእጅዎ በመያዝ ይቀላቀሉ onelink.to/5zvytb #sewasew_podcasts_network #sewasew

ድምፆቻችሁ የሚሰሙበት፣ ሐሳቦቻችሁ የሚያብቡበት እና ጥበብን ከነ ሙሉ ክብሯ እና ገናናነቷ የምታገኙበት፤ ሰዋሰው ፖድካስቶች ኔትዎርክ

የሰውስውን መተግበሪያ በእጅዎ በመያዝ  ይቀላቀሉ
onelink.to/5zvytb

#sewasew_podcasts_network 
#sewasew
Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

▶️የሕጎች በተደጋጋሚ መሻሻል ምን ያሳያል? “ሕግ እና ፍልስፍና” በሚል ርዕስ የተዘጋጀውን የ #ሌጋል_ፕላስ ፖድካስት 2ኛ ክፍል በዚህ ማስፈንጠሪያ ያድምጡ 👇 onelink.to/5zvytb #sewasew_podcast #sewasew_podcasts_network #sewasewmultimedia

Ethiopost (@ethiopost) 's Twitter Profile Photo

We welcome all to come and witness our journey of transformation and innovation! One step at a time toward an #Ethiopia where #access is facilitated and achieved for all Ethiopians!

Sewasew Multimedia (@sewasewmmedia) 's Twitter Profile Photo

Ethiopian Creative Arts Industry Renaissance at the World Stage UNIVERSAL MUSIC EXPANDS AFRICA PRESENCE WITH SEWASEW MULTIMEDIA LICENSING DEAL IN ETHIOPIA musicbusinessworldwide.com/universal-musi… #sewasew #sewasewmultimedia #universal_music_group #umg

RIDE (@rideethiopia) 's Twitter Profile Photo

⭐️እንኳን ለ128ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሰዎ #RIDE8294 🔥አድዋ ድል የአንድነታችን መገለጫ ከመሆኑ ባሻገር ጥቁር ህዝብ ከነጭ ህዝብ እኩል መሆኑ የተመሰከረበት ገድል ነው::

⭐️እንኳን ለ128ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሰዎ #RIDE8294

🔥አድዋ ድል የአንድነታችን መገለጫ ከመሆኑ ባሻገር ጥቁር ህዝብ ከነጭ ህዝብ እኩል መሆኑ የተመሰከረበት ገድል ነው::
RIDE (@rideethiopia) 's Twitter Profile Photo

✨👏የመጀመርያዋ የኤሌክትሪክ መኪና በኢትዮዽያ የገባችው የRIDE Tesla ነች #RIDE8294 ታድያ ይህቺ መኪና ወደሃገር ስትገባ ምንም አሰራር ሆነ ሊብሬ ለኤሌክትሪክ መኪና ባለመኖሩ አሰራር እንዲወጣለት ድርጅታችን ከፍተኛ አስተዋፅዖ አበርክቷል

✨👏የመጀመርያዋ የኤሌክትሪክ መኪና በኢትዮዽያ የገባችው የRIDE Tesla ነች #RIDE8294 
ታድያ ይህቺ መኪና ወደሃገር ስትገባ ምንም አሰራር ሆነ ሊብሬ ለኤሌክትሪክ መኪና ባለመኖሩ አሰራር እንዲወጣለት ድርጅታችን ከፍተኛ አስተዋፅዖ አበርክቷል
RIDE (@rideethiopia) 's Twitter Profile Photo

✨Desta AI ሮቦቷን በአካል ይተዋወቁ RIDE ከ ICog Labs እና ከኢትዮዽያ AI ኢንስትቲዩት ጋር በመተባበር Desta ሮቦቷን April 10 ላይ በሳይንስ ሚዩዝየም አቅርቦልዎታል:: 👏Co-sponsor የሆኑትን Ethiotelecom እና Ethiopian Airlines ን እናመሰግናለን

✨Desta AI ሮቦቷን በአካል ይተዋወቁ

RIDE ከ ICog Labs እና ከኢትዮዽያ AI ኢንስትቲዩት ጋር በመተባበር Desta ሮቦቷን April 10 ላይ በሳይንስ ሚዩዝየም አቅርቦልዎታል:: 

👏Co-sponsor የሆኑትን Ethiotelecom እና Ethiopian Airlines ን እናመሰግናለን
RIDE (@rideethiopia) 's Twitter Profile Photo

❤️🕌 ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛ የዒድ ዓልፈጥር በዓል አደረሳችሁ/አደረሰን #RIDE8294 ምስል:-በአፍሪካ የመጀመርያው መስጂድ አል ነጃሺ

❤️🕌 ለእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445ኛ የዒድ ዓልፈጥር በዓል አደረሳችሁ/አደረሰን #RIDE8294

ምስል:-በአፍሪካ የመጀመርያው መስጂድ አል ነጃሺ