MahletFasil (@mahletfasil) 's Twitter Profile
MahletFasil

@mahletfasil

ID: 2470601977

calendar_today30-04-2014 09:18:32

142 Tweet

1,1K Followers

197 Following

Addis Standard (@addisstandard) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia: Police detain TV show producer & activist Meseret Dhaba. She was detained at 6 AM today by plain clothes security forces who "didn’t have an arrest warrant" but showed ID cards of Addis Ababa Police, Tsadiq Markos, family friend, told AS' MahletFasil facebook.com/permalink.php?…

#Ethiopia: Police detain TV show producer &amp; activist Meseret Dhaba. She was detained at 6 AM today by plain clothes security forces who "didn’t have an arrest warrant" but showed ID cards of <a href="/AddisPolice/">Addis Ababa Police</a>, Tsadiq Markos, family friend, told AS' <a href="/MahletFasil/">MahletFasil</a>
facebook.com/permalink.php?…
MahletFasil (@mahletfasil) 's Twitter Profile Photo

በነስብሀት ነጋ መዝገብ የተከሰሱ9 ተጠርጣሪዎች ላይ ፖሊስ ተጨማሪ14 ቀን የምርመራ ግዜ ጠይቆ ተፍቀደ ተለዋጭ ቀጠሮየካቲት/19/2013 ተሰቷል1ኛተከሳሽ በግል ህክምናበአዲስ ህይወት ሆስፒታል እዳገኝ ይፈቀድልኝ ስሉ ችሎቱ በቀጣይ ቀጠሮ ውሳኔ እንሰጣለን

MahletFasil (@mahletfasil) 's Twitter Profile Photo

በአርቲስት ሀጫሉ ግድያ ተጠርጥራ በልደታ ፍርድ ቤት ክሷን ስትከታተል የቆየችው ላምሮት ከማል ምን የሰውን የሰነድ ማስረጃ ስላልቀረበባት በነፃ እንዱትሰናበት ፍርድቤት ዛሬ ወስኗል

MahletFasil (@mahletfasil) 's Twitter Profile Photo

በነ ጃዋር ህክምና ላይ በማረሚያ ቤት ውስጥ ህክምና ይሰጣቸው መባሉን የተከሳሽ ጠበቆች ይግባኝ ብለው ነበር ዛሬ አመሻሹ ላይ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በላንድ ማርክ ሆስፒታል ህክምና እንዲያገኙ ፍቃድ ሰቷል

MahletFasil (@mahletfasil) 's Twitter Profile Photo

በሰው ቁስል መቀለድ ያማል ።ሞናሊዛ ላይ የተከፈተው የውሸት ዘመቻ ያሳፍራል ከጀርባ የተነሳ ፎቶንና ጭራሽ እሷን የማይመስል ፎቶ ለጥፎ እሷ ናት ማለት ከሰው አይጠበቅም። እውነትን ለመደበቅ ሌላ ውሸት ሌላ ድራማ መስራት አያስፈልግም። ፍትህ ለሞናሊዛ

ዛሬ የሴቶች ቀንን ጀግኒት እየተባባልን የውሸት ከምንወዳደስ ከዩንቨርስቲ ስለታገቱ አማራ ተማሪዎች፣በትግራይ በስቃይ ላይ ስላሉ ሴቶች፣በፖለቲካ አመለካከታቸው ስለታሰሩ እህቶች መልስ ለማግኘት ብንጠይቅ አይሻልም

MahletFasil (@mahletfasil) 's Twitter Profile Photo

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት 2 ይግባኝ ሰሚ ችሎት በነ እስክንድር ነጋ መዝገብ ምስክር አሰማም ላይ ከሳሽ አቃቤ ህግ እና ተከሳሾች ክርክር እንዲያደርጉ ለመጋቢት 28 ቀጠሮ ሰጠ።

Addis Standard (@addisstandard) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia: #UK statement on developments in #Tigray, Ethiopia gov.uk/government/new… ''We have provided £47.7m to the Tigray humanitarian response to date. It is crucial that there is a political process for all parties to find a long term resolution to the conflict in Tigray.''

News: Fed. Court orders Fed. police to bring absentee defendants on #JawarMohamed’s file to the next hearing addisstandard.com/news-fed-court… “The repeated rearrest & abduction of political prisoners who are freed by the court made us lose hope in the justice system.” MahletFasil reports

MahletFasil (@mahletfasil) 's Twitter Profile Photo

በነ እስክንድር ነጋ ላይ ዛሬ ሊሰማ የነበረው የአቃቤ ህግ ምስክሮችን አቃቤ ምስክሮቼ ደህንነት ሲባል የማንነትና የአዱራሻ ለውጥ እንዳደርግ ተለዋጭ ቀጠሮ ይሰጠኝ ቢልም ፍርድ ቤቱ ውድቅ አድርጎበት ነገ ምስክርነት እንዲያሰማ ትእዛዝ ተሰቷል

MahletFasil (@mahletfasil) 's Twitter Profile Photo

በሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ተከሶ ችሎት ጥፋተኛ የተባለው 1ኛ ተከሳሽ ጥላሁን ያሚን በሞት ይቀጣልኝ ሲል አቃቤ ህግ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣2 የፀረ ሽብርን የህገመንግስት ጉዳዩች ችሎትን ጠየቀ ችሎቱ የቅጣት ውሳኔ ለማስተለፍ ተለዋጭ ቀጠሮ ለሀምሌ 20

Addis Standard (@addisstandard) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia: Public notice suspending our activities! The management of JAKENN deeply regrets and is disturbed by the decision taken today by the Ethiopian Media Authority (Ethiopian Media Authority) to recall JAKENN's recently issued media license without due explanation.

#Ethiopia: Public notice suspending our activities!  
The management of JAKENN deeply regrets and is disturbed by the decision taken today by the Ethiopian Media Authority (<a href="/EthMediaAuth/">Ethiopian Media Authority</a>) to recall JAKENN's recently issued media license without due explanation.