Kali Zegeye(@KaliZegeye) 's Twitter Profileg
Kali Zegeye

@KaliZegeye

Jeremiah 29:11 , ኢትዮጵያዊት 🇪🇹, M.D 🩺,Lover of life, Lover of Christ

ID:1241284718156566535

calendar_today21-03-2020 08:45:44

448 Tweets

730 Followers

488 Following

CAF(@CAF_Online) 's Twitter Profile Photo

Not just a freekick, it’s an 𝗶𝗻𝘁𝗼 𝘁𝗵𝗲 𝗾𝘂𝗮𝗿𝘁𝗲𝗿-𝗳𝗶𝗻𝗮𝗹 freekick! 🥅

Teboho Mokoena’s shot obviously is your . 🎯

1хBet |

account_circle
Abrham Yenealem⚡️(@Yenealem21) 's Twitter Profile Photo

ዝም አትበሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ
ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሥሉስ ቅዱስ በሉ
መላእክትም ሁሉ ምስጋናን ጀምሩ ሥሉስ ቅዱስ በሉ

ዝም አትበሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሥሉስ ቅዱስ በሉ መላእክትም ሁሉ ምስጋናን ጀምሩ ሥሉስ ቅዱስ በሉ
account_circle
ዲያቆን እስጢፋኖስ(@Dn_estifanos) 's Twitter Profile Photo

መኑ ይከልአኒ ዘምሮ | እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው? መድኃኔዓለም ቸር ያገናኘን!

መኑ ይከልአኒ ዘምሮ | እንዳልዘምር የሚከለክለኝ ምንድን ነው? መድኃኔዓለም ቸር ያገናኘን!
account_circle
ኃይለማርያም/ ባንቴ(@yefelekebay) 's Twitter Profile Photo

የአእላፋት ዝማሬ ወደ ቦሌ ደብረ ሳሌም መድኀኔዓለም ቤተክርስትያን ተዘዋውሯል።

የትም ቢሆን ከመሄድ አንቀርም!

የአእላፋት ዝማሬ ወደ ቦሌ ደብረ ሳሌም መድኀኔዓለም ቤተክርስትያን ተዘዋውሯል። የትም ቢሆን ከመሄድ አንቀርም!
account_circle
ምህረት(@mehpersie) 's Twitter Profile Photo

‘አዳም ወደ ዕፀ በለስ የሄደበት እግሩ በደል አለበት። ለዚህ ካሳ ይከፍል ዘንድ መድኃኔዓለም እግሩን በዕፀ መስቀል ተቸነከረ’

‘አዳም ወደ ዕፀ በለስ የሄደበት እግሩ በደል አለበት። ለዚህ ካሳ ይከፍል ዘንድ መድኃኔዓለም እግሩን በዕፀ መስቀል ተቸነከረ’ #የዕለተ_ዓርብን_ዉለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
account_circle
berhan zema(@BerhanZema) 's Twitter Profile Photo


ዓለምን በመዳፉ የያዘ አምላክ በአይሁድ እጅ እንደሌባ ተያዘ መላእክት ለምሥጋና በፊቱ የሚቆሙለት እርሱ በፍርድ አደባባይ ቆመ በእስራት ያሉትን የሚፈታ በብረት ተቸነከረ ወዮ የመድኃኔዓለም የማዳኑ ምሥጢር ምንኛ ድንቅ ነውምህረት

#መድኃኔዓለም ዓለምን በመዳፉ የያዘ አምላክ በአይሁድ እጅ እንደሌባ ተያዘ መላእክት ለምሥጋና በፊቱ የሚቆሙለት እርሱ በፍርድ አደባባይ ቆመ በእስራት ያሉትን የሚፈታ በብረት ተቸነከረ ወዮ የመድኃኔዓለም የማዳኑ ምሥጢር ምንኛ ድንቅ ነው@mehpersie
account_circle
ማኩ(@Severus_Bing) 's Twitter Profile Photo

I’m so excited about this! It’s such a great initiative! እግዚአብሔር ተሳክቶ ለማየት ያብቃን! Henok Haile

youtu.be/anPbnTryT68?si…

account_circle
Kali Zegeye(@KaliZegeye) 's Twitter Profile Photo

It is an honor to be a part of this article;
I thank you, Brook Genene for including me and for everything you do to support this field 🙏🏾

account_circle
Yetena Weg / የጤና ወግ(@YetenaW) 's Twitter Profile Photo

ዶ/ር ቃልኪዳን ካሳዬ Kalkidan KassayeAfrican Renaissance Television Services: ARTS TV ጋር ስለ ጤና እና ስነ ጥበብ ዝግጅታችን ቆይታ አድርጋ ነበር።

በሳምነቱ መጨረሻ ቅዳሜ እና እሁድ በዋናው ፓስታ ቤት እንገናነኝ።

account_circle
Kali Zegeye(@KaliZegeye) 's Twitter Profile Photo

CBE FC 🇪🇹 earn a spot in the CAF Women’s Champions League CECAFA Zone Qualifiers finals after sending off Vihiga Queens 🇰🇪 in a thrilling Semi Final.

account_circle
Kali Zegeye(@KaliZegeye) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የትንሣኤ እና የዕርገት በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ!

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የትንሣኤ እና የዕርገት በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ!
account_circle
Haileegziabher 🇪🇹(@haileadhanom) 's Twitter Profile Photo

✍️ 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና - ቡዳፔሽት

10,000ሜ ሴቶች ፍጻሜ - ውጤት

አረንጓዴው ጎርፍ 👊

account_circle