ማኩ(@Severus_Bing) 's Twitter Profileg
ማኩ

@Severus_Bing

ID:719778814910406656

calendar_today12-04-2016 06:46:57

23,6K Tweets

7,3K Followers

489 Following

ዲያቆን እስጢፋኖስ(@Dn_estifanos) 's Twitter Profile Photo

ዛሬም በግፍ የፈሰሰው የንጹሐን መነኮሳት የከበሩ ካህናት ደም ወደ ሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር 'እስከ መቼ አትበቀልም?' እያለ ይጮኻል እግዚአብሔር መፍረዱ አይቀርም! እግዚአብሔር ሲፈርድ ደግሞ እንደ ባቢሎን ግምብ የተኮፈሰው ሁሉ በአንድ ቀን ይናዳል።

ዛሬም በግፍ የፈሰሰው የንጹሐን መነኮሳት የከበሩ ካህናት ደም ወደ ሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር 'እስከ መቼ አትበቀልም?' እያለ ይጮኻል እግዚአብሔር መፍረዱ አይቀርም! እግዚአብሔር ሲፈርድ ደግሞ እንደ ባቢሎን ግምብ የተኮፈሰው ሁሉ በአንድ ቀን ይናዳል።
account_circle
ዲያቆን እስጢፋኖስ(@Dn_estifanos) 's Twitter Profile Photo

ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ፍጹም አሸናፊ እግዚአብሔር የጌትነትህ ምስጋና በሰማይና በምድር የመላ ነው።

ቅዱስ፣ ቅዱስ፣ ቅዱስ ፍጹም አሸናፊ እግዚአብሔር የጌትነትህ ምስጋና በሰማይና በምድር የመላ ነው።
account_circle
ዲያቆን እስጢፋኖስ(@Dn_estifanos) 's Twitter Profile Photo

Hii everyone👋🏼 I've created a TikTok account! If you find my content here to be useful to your soul, I'm sure you might find something special waiting for you there too. Feel free to check it out at [tiktok.com/@deacon.estifa…]. Your support means a lot to me and my service🤍

account_circle
what dora didnt explore(@chubbbycoco) 's Twitter Profile Photo

First time i met Mekdi, i was scared to say Hi so we barely talked. Second time was when she was the only person that showed up to an event to support me and MY GOD she is a ray of sunshine. Even in her toughest battle she is never down, never shows fear, always strong!

account_circle
ማኩ(@Severus_Bing) 's Twitter Profile Photo

Truly one of a kind. A force who teaches you to be genuine and to know your worth and value. Someone who feels like she’s actually a character out of the movies she loved so much.

May the Lord you found so much contentment in grant you eternal peace Mekdiye! 🤍

account_circle
ዲያቆን እስጢፋኖስ(@Dn_estifanos) 's Twitter Profile Photo

አገዛዙ 60 ሚሊየን ኦርቶዶክሳዊያንን በመንፈስ ቅዱስ የሚመራውን ቅዱስ ሲኖዶስ ጸሐፊ በጎረምሳ ጉልበት ወደ ሀገራቸው መግባትን ከልክሎ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ያለውን ንቀት እና ጥላቻ አሳይቷል።
'ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች!'

አገዛዙ 60 ሚሊየን ኦርቶዶክሳዊያንን በመንፈስ ቅዱስ የሚመራውን ቅዱስ ሲኖዶስ ጸሐፊ በጎረምሳ ጉልበት ወደ ሀገራቸው መግባትን ከልክሎ ለቅድስት ቤተክርስቲያን ያለውን ንቀት እና ጥላቻ አሳይቷል። 'ትዕቢት ውድቀትን ትቀድማለች!'
account_circle
ምህረት(@mehpersie) 's Twitter Profile Photo

‘አዳም ዕፀ በለስን ያላመጠበት ጉንጩ በደል አለበት። ለዚህ ካሳ ይከፍል ዘንድ መድኃኔዓለም ጉንጩን በጥፊ ተመታ’

‘አዳም ዕፀ በለስን ያላመጠበት ጉንጩ በደል አለበት። ለዚህ ካሳ ይከፍል ዘንድ መድኃኔዓለም ጉንጩን በጥፊ ተመታ’ #የዕለተ_ዓርብን_ዉለታ_አንዘንጋ_የማይዘነጋ_ነውና
account_circle
ምህረት(@mehpersie) 's Twitter Profile Photo

‘ልዩ ልዩን የእግዚአብሔርን ጸጋ ደጋግ መጋቢዎች እንደ መሆናችሁ፥ እያንዳንዳችሁ የጸጋን ስጦታ እንደ ተቀበላችሁ መጠን በዚያው ጸጋ እርስ በርሳችሁ አገልግሉ’
1ኛ ጴጥ 4

‘ልዩ ልዩን የእግዚአብሔርን ጸጋ ደጋግ መጋቢዎች እንደ መሆናችሁ፥ እያንዳንዳችሁ የጸጋን ስጦታ እንደ ተቀበላችሁ መጠን በዚያው ጸጋ እርስ በርሳችሁ አገልግሉ’ 1ኛ ጴጥ 4
account_circle
ዲያቆን እስጢፋኖስ(@Dn_estifanos) 's Twitter Profile Photo

በሰው እጅ ያልተፈተለና ያልተሸመነ የጸጋ ልብሳችን፣ የእርቃናችን መሸፈኛ፣ ጌጥ እና ክብራችን፣ ሊጡ አእምሮ የቦካበት አዲሱ እርሾ፣ አልጫውን ያጣፈጠ ጨው እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡

ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

በሰው እጅ ያልተፈተለና ያልተሸመነ የጸጋ ልብሳችን፣ የእርቃናችን መሸፈኛ፣ ጌጥ እና ክብራችን፣ ሊጡ አእምሮ የቦካበት አዲሱ እርሾ፣ አልጫውን ያጣፈጠ ጨው እርሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
account_circle
Saq Meda(@saq_meda) 's Twitter Profile Photo

Find the perfect lines to send to your crush on our website ( 2016.et )

Quote retweet with lines of your own if you think you got better lines 🎯

Find the perfect lines to send to your crush on our website ( 2016.et ) Quote retweet with lines of your own if you think you got better lines 🎯
account_circle
ሆፕ 🇪🇹(@hoppiffy) 's Twitter Profile Photo

'...በጥበብ እና በ ሞገስ ለእናቱ እየታዘዘ አደገ በ30 አመቱ በእደ ዮሐንስ በዮርዳኖስ ተጠመቀ በዚያም የእዳ ደብዳቤአችንን ፋቀልን።'

account_circle