HOHEAwards (@hoheawards) 's Twitter Profile
HOHEAwards

@hoheawards

HOHE #Ethiopia|n #Literary Award is an annual award presented for an author of a distinguished #book published in #Ethiopia. Retweet is not endorsement.

ID: 814067280741011456

linkhttp://www.hoheawards.com calendar_today28-12-2016 11:15:39

6,6K Tweet

2,2K Followers

571 Following

HOHEAwards (@hoheawards) 's Twitter Profile Photo

የጋሽ ኃይለመለኮት የልብወለድ መጽሐፍ ከ39 ዓመታት በኃላ በድጋሚ ታትሞ፡ ዛሬ ነሐሴ 3 2017 ዓ.ም. በወመዘክር ተመርቋል። በ1978 ዓ.ም. 40 ሺህ ኮፒ፤ በ2017 ዓ.ም. ደግሞ 1000 ኮፒ መታተሙን ስምተናል። አዲሱ ቀደም ባለው መጽሐፍ ሳይቀና አይቀርም😅

የጋሽ ኃይለመለኮት የልብወለድ መጽሐፍ ከ39 ዓመታት በኃላ በድጋሚ ታትሞ፡ ዛሬ ነሐሴ 3 2017 ዓ.ም. በወመዘክር ተመርቋል። 

በ1978 ዓ.ም. 40 ሺህ ኮፒ፤ በ2017 ዓ.ም. ደግሞ 1000 ኮፒ መታተሙን ስምተናል። 

አዲሱ ቀደም ባለው መጽሐፍ ሳይቀና አይቀርም😅
HOHEAwards (@hoheawards) 's Twitter Profile Photo

ኑ ዘውዲቱ መሸሻ ሕፃናት እና ቤተሰብ በጎ አድራጎት ማኀበር፤ ለታዳጊዎች የሚሆኑ መጻሕፍት እንለግስ! እስከ ነሀሴ 9 ድረስ ቦሌ Lucky Building ላይ 5ተኛ ፎቅ Prana Events ቢሮ መለገስ ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ 📞+251 95 2244484 ቦንቱ

ኑ ዘውዲቱ መሸሻ ሕፃናት እና ቤተሰብ በጎ አድራጎት ማኀበር፤ ለታዳጊዎች የሚሆኑ መጻሕፍት እንለግስ!

እስከ ነሀሴ 9 ድረስ ቦሌ Lucky Building ላይ 5ተኛ ፎቅ Prana Events ቢሮ መለገስ ትችላላችሁ።

ለበለጠ መረጃ 

📞+251 95 2244484 ቦንቱ
what's out addis (@whatsoutaddis) 's Twitter Profile Photo

Ethiopian running legend Kenenisa Bekele is celebrating a milestone off the track — his 17-year-old daughter, ElnataKenenisa, has published her first book, Fragments of Emotion. whatsoutaddis.com/fragments-of-e…

Bayu Samuel (@bayusamuel1) 's Twitter Profile Photo

Don’t let anyone tell you reading is a thing of the past. Yes, knowledge can be consumed in many shapes, but reading uniquely engages deep cognitive processing, strengthens neural connectivity in the brain’s language and reasoning centers&enhances long-term memory retention.

Zeritu Kebede (@kebedezeritu) 's Twitter Profile Photo

ነሐሴ 10 | August 16 At Beza International Church በቤዛ ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን ከ10 ሰዐት ጀምሮ #ማጽናናትህ #ከልጅነትእስከልጁነት

ነሐሴ 10 | August 16
At Beza International Church 
በቤዛ ዓለም አቀፍ ቤተ ክርስቲያን 
ከ10 ሰዐት ጀምሮ 
#ማጽናናትህ #ከልጅነትእስከልጁነት
HOHEAwards (@hoheawards) 's Twitter Profile Photo

“ማኅበራዊ ሥራ ፈጠራ” በሚል ርዕስ የታተመው መጽሐፍ ዛሬ አመሻሽ ላይ በቫምዳስ ሲኒማ ይመረቃል።

“ማኅበራዊ ሥራ ፈጠራ” በሚል ርዕስ የታተመው መጽሐፍ ዛሬ አመሻሽ ላይ በቫምዳስ ሲኒማ ይመረቃል።
Aklilu Kebede, Ambassador (@aklilukeb) 's Twitter Profile Photo

Kudos to #AddisAbaba city administration for erecting the statue of Laureate Tsegaye Gabre-Medhin. I believe the city will continue to do its best to put memorials to other Ethiopian icons such as Taitu Betul, Ras Alula, Abdissa Aga, Zeray and Moges, Aklilu Habtewold, Afework

Kudos to #AddisAbaba city administration for erecting the statue of Laureate Tsegaye Gabre-Medhin. I believe the city will continue to do its best to put memorials to other Ethiopian icons such as Taitu Betul, Ras Alula, Abdissa Aga, Zeray and Moges, Aklilu Habtewold, Afework
HOHEAwards (@hoheawards) 's Twitter Profile Photo

ጃዕፋር መጻሕፍት፡ ሰፋ ባለ ቦታና መጻሕፍትን ለማየትና ለመግዛት አመቺ የሆነ መጻሕፍት ቤት ማደራጀቱን ተመልክተናል። ይበል ብለናል።

ጃዕፋር መጻሕፍት፡ ሰፋ ባለ ቦታና መጻሕፍትን ለማየትና ለመግዛት አመቺ የሆነ መጻሕፍት ቤት ማደራጀቱን ተመልክተናል። ይበል ብለናል።
Alemayehu Geda/ዓለማየሁ ገዳ. 阿莱马耶胡. 格达 (@alemayehugeda) 's Twitter Profile Photo

የዛሬ ሳምንት በአጋጣሚ ገብቼ እይቸዋለሁ ፣እለማቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ውብ የመጽሀፍት መሸጫ ነው ጎብኙለት.

Alemayehu Geda/ዓለማየሁ ገዳ. 阿莱马耶胡. 格达 (@alemayehugeda) 's Twitter Profile Photo

Just finished reading this book. Fascinating stories. ብታነቡት ታተርፉበታላችህ ። በ 1960ዎቹ የጻፉት ድንቅ መጽሀፍ ተከታይ ነው።

Just finished reading this book. Fascinating stories. ብታነቡት ታተርፉበታላችህ ። በ 1960ዎቹ የጻፉት ድንቅ መጽሀፍ ተከታይ ነው።
1-Africa-፩-ኢትዮጵያ! (@gezegeta) 's Twitter Profile Photo

HOHE Literary Awards ጃፋር ብቻውን የመጽሃፍት ሽያጭ ስራወችን ተሸክሞ የሚጓዝ ልጅ፥፥ጽናቱን አደንቃለሁ፥፥ይህ አይነት ስራ ባለሃብቶቻችን እኮ እንደ CSR የሚሰሩት ነው፥፥ደስ ብሎ የሚሰራ ስራ ነው፥፥(ሃብትም ያመጣል ካወቁበት እንደ አማዞኑ ጄፍ)፥፥

DANIEL HAILU ENDALE (@danhailuend) 's Twitter Profile Photo

ይህንን መፅሀፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በ 150 ብር ገዝቼ በማንብ ባገኘሁት እውቀት በ15 ቀን ውስጥ በሰራሁት ሥራ 70 ሺህ ብር ተከፍሎኛል። አከበረኝ ! እነሆ ከ 22 አመታት በኋላ እኔም በተራዬ አከበርኩት። እጅግ በሚያምረው እና በግዙፋ አብረሆት

ይህንን መፅሀፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በ 150 ብር ገዝቼ በማንብ ባገኘሁት እውቀት በ15 ቀን ውስጥ  በሰራሁት ሥራ 70 ሺህ ብር ተከፍሎኛል። አከበረኝ ! 
እነሆ ከ 22 አመታት በኋላ እኔም በተራዬ አከበርኩት። 
     እጅግ በሚያምረው እና በግዙፋ አብረሆት
HOHEAwards (@hoheawards) 's Twitter Profile Photo

በደራሲና ጋዜጠኛ የምወድሽ በቀለ ህልፈት፡ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን! ለቤተሰቦቿ፣ ለሙያ ባልደረቦቿና ለወዳጆቿ መጽናናትን እንመኛለን።

በደራሲና ጋዜጠኛ የምወድሽ በቀለ ህልፈት፡ የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እንገልጻለን! 

ለቤተሰቦቿ፣ ለሙያ ባልደረቦቿና ለወዳጆቿ መጽናናትን እንመኛለን።
HOHEAwards (@hoheawards) 's Twitter Profile Photo

ነፍስኄር ፕ/ር መስፍን ወ/ማርያም ሀሳብ መሬት ላይ ወድቆ አይገኝም ይሉ ነበር። ለዚህ ነው ማንበብ ብሎም ደግሞ በርከት ያሉ መጻሕፍት ማንበብ ጠቃሚ መሆኑ የሚመከረው።