Hanna Legesse (@hanna_legesseg) 's Twitter Profile
Hanna Legesse

@hanna_legesseg

ID: 850909317628706817

calendar_today09-04-2017 03:12:45

965 Tweet

409 Followers

137 Following

Andargachew Tsege (@andargachewtse2) 's Twitter Profile Photo

What Was the British Intelligence Agency MI6 Doing in Ethiopia? Introduction Note: This piece should have been published weeks ago, but personal health issues delayed its completion. Despite the delay, this matter remains critical, with significant ramifications for both Britain

What Was the British Intelligence Agency MI6 Doing in Ethiopia?
Introduction
Note: This piece should have been published weeks ago, but personal health issues delayed its completion. Despite the delay, this matter remains critical, with significant ramifications for both Britain
Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

በልጅነቴ ከአባቴ ጋር ሬዲዮ ስሰማ አሁንም ድረስ ትዝከሚሉኝ ነገሮች ውስጥ አንዱ የተለያዩ የአፍሪካ መሪዎችስም ነው . . . ጁሊየስ ኔሬሬ፣ኬኒዝ ካውንዳ፣ጆሞ ኬንያታ፣ጋማል አብዱል ናስር፣ ሚልተን ኦቦቴ፣ ሴዳር ሴንጎር፣ያኩቡገዋን፣ ጃፋር ኑሜሪ ...

Ethiopian Policy Institute (@ethiopianpolicy) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia ranks 130 out of 142 countries in the Rule of Law Index 2024—reflecting an erosion in the rule of law attributed to conflict, corruption & human rights violations—undermining good governance, stability & socioeconomic development in the country. ethiopianpolicy.com/2024/10/29/ero…

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

እነ ዶር ምናሴ ሃይሌን፣ ዶር ከተማ ይፍሩ፣ዶር ፈለቀ ገድለ ጊዮርጊስና እነ ኮል ጎሹ ወልዴን የመሳሰሉ በአለም ደረጃ የተከበሩ የዲፕሎማሲ ሊቃውንት የነበሯት ኢትዮጵያ ዛሬ የሶማሌ መጫወቻ ሆነች . . . ወይ ነዶ!

Andargachew Tsege (@andargachewtse2) 's Twitter Profile Photo

በታሪክ ወደኋላ ተመልሼ ስለአማራ የፖለቲካ ብሄረተኛነት ማንሳት ለምን እንደፈለግሁና ይህ ጉዳይ ዛሬ የአማራ ህዝብ ለህልውናው መከበር ለሚያደርገው ትግል ምን ትርጉም እንዳለው ምክንያቶቼን በዚህ ጽሁፍ በአጭሩ አቀርባለሁ። ባጭሩ ያልኩት ጉዳዩ

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

ከሰሞኑ አገራዊ የምክክር ኮሚሺን አዳማ ላይ ከ7ሺ በላይ ከኦሮሚያ ክልል የተሰበሰቡ ሰዎች የተገኙበት የአጀንዳ ማሰባሰብ ስብሰባ አካሂዷል። በስብሰባው ላይ በተደጋጋሚ ከተነሱ አጀንዳዎች አንዱ አዲስ አበባ የኦሮሚያ ክልል አካል መሆን አለባት የሚል

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

ማንበብ አይችሉም እንጂ ቢያነቡ ይህ ጽሁፍ አዲስ አበባ አማረች፣ ኢትዮጵያ የአፍሪከከ የኢንቨስትመንት ማዕከል ትሆናለች ለሚሉ ጅሎች ይጠቃማል። ይህንን ጽሁፍ አንብበው ከጨረሱ እርግጠኛ ነኝ ትንሽም ቢሆን ጅልነታቸው ይቀንሳል foreignpolicy.com/2024/12/19/eth…

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

ይሰማል ብልፅግና እና ቱልቱላዎቹ ? በፍጹም በማታሸንፉት ጦርነት ኢትዮጵያን ማልማት ወይም ለኢትዮጵያ ዘብ መቆም የሚገባቸውን ወንድማማቾች ጎራ ለይታችሁ እርስ በርስ እያጫረሳችሁ የኢትዮጵያን መፈራረስ ከምታፋጥኑ እስኪ አንድ ቀን እንኳን

Ethio-American Development Council (EADC) (@ea_devcouncil) 's Twitter Profile Photo

Congratulations to Amsalu Kassaw (Amsalu Kassaw | Colorado) on being sworn in as Aurora’s City Councilmember At-Large! Wishing you success as you serve the people of Aurora, Colorado and work to make a difference. This achievement is a testament to your dedication, hard work, and the belief that

Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

የፋሽስታዊው አብይ እህመድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈጸመ የሚገኘውን ጭፍጨፋና ውድመት ለማውገዝ ፣ ብሎም ለአለም አቀፍ ሚዲያ ተቋማት ተቃውሞ ለመግለጽ የተዘጋዘጀ የተቃውሞ ስለፍ ፣ በ CNN በ NPR ጽ/ቤቶች ፊት ለፊት ፡ ቀን እሮብ ጃንዋሪ

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

በዚህ ሳምንት እሁድ ወደማታ አካባቢ ከወደ አዲስ አበባ “የጅማው ስብሰባ” የሚል አንድ ሰነድ ደረሰኝ፣ ሰነዱን አንብቤ እንደጨረስኩ ሜዲያ ላይ ስፈላልግ ምንም አላገኘሁም። ከሰኞ ጀምሮ ግን ሰነዱ በብዙ የኢትዮጵያ ሜዲያዎች የመነጋገሪያ እርዕስት

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

I took this video on the 127th celebration of the Victory of Adwa. For some odd reason the security forces didn’t like it. This around Minlik Square. Shooting tear gas and live bullet started, and I felt the smell of tear gas for the first time in my life

Andargachew Tsege (@andargachewtse2) 's Twitter Profile Photo

አንበሲት! ክብር ለማይገባቸው ባለጌዎች እንዲህ ንገሪልኝ፣ ፍጹም ጦርነት ይሏል ይህ ነው። በሁሉም መስክ፣ የስነጥበብ ባዙቃ!! vm.tiktok.com/ZNdRFkPqV/

Andargachew Tsege (@andargachewtse2) 's Twitter Profile Photo

Berhanu Nega: A Closet Anti-Amhara A Rejoinder to the Private Messages I Received from Berhanu Fans and PP Cadres in Response to My Recent Piece on the Disappearance of Genet Arage and the Callous Berhanu Nega. To begin with, let me be absolutely clear: there is a troubling and

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

በህማማት ሳምንት የሚውለው ሃሙስ ፀሎተ ሃሙስ በመባል ይታወቃል። በዚህ ምዕመናን በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ህይወቱን የሰጣቸውን ኢየሱስ ክርስቶስን በሚያስቡበትና አንገታቸውን ወደሰማይ ቀና አድርገው ፈጣሪያቸውን አቤቱ ማረን በሚሉበት ቀን፣የጨካኙና

GG (@amggebre) 's Twitter Profile Photo

የወደቀ! ጢናሚናው የወጣ መንግስት (Failed state! ) እየተባሉ! ብልፅግናዎች ካዛንቺስ ይሉናል! ከጌጥ በፊት ሰላም! ህገ ስርአት! የኦሮሙማው የገዢ መደብ በሀብት መበልፀግ የጥቂቶች መበልፀግ እና መደርጀት ነው:: ያለህግ የዘረፋሁዋቸው የት ወደቁ?!

የወደቀ! ጢናሚናው የወጣ መንግስት (Failed state! ) እየተባሉ! ብልፅግናዎች ካዛንቺስ  ይሉናል!

ከጌጥ በፊት ሰላም! ህገ ስርአት! 

የኦሮሙማው የገዢ መደብ በሀብት መበልፀግ የጥቂቶች መበልፀግ እና መደርጀት ነው::
ያለህግ የዘረፋሁዋቸው የት ወደቁ?!
Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

ጋዜጠኛ እና አርቲስት አዜብ እንደመሰከረችው፤ “በዳቦ ስሙ የተገለጸው የኮሪደር ልማት ተብዬው” ሰው ሲገል” ፤ ቤተሰብ ሲያፈርስ፤ በአንድ ክፍለ ዘመን የደረጀ ዕድርን፤ ማህበራዊ ትስስርን፤ ባህላዊ፤ መንፈሳዊ እና ዓለማዊ ተቋሟትን ሲያፈርሰ”

ጋዜጠኛ እና አርቲስት አዜብ እንደመሰከረችው፤  “በዳቦ ስሙ የተገለጸው የኮሪደር ልማት ተብዬው” ሰው ሲገል” ፤ ቤተሰብ ሲያፈርስ፤ በአንድ ክፍለ ዘመን የደረጀ ዕድርን፤ ማህበራዊ ትስስርን፤ ባህላዊ፤ መንፈሳዊ እና ዓለማዊ ተቋሟትን ሲያፈርሰ”
Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

የጎንደሩ አስደንጋጭ የምርኮ መረጃ !! በአጠቃላይ ዛሬ መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም እስካሁን በተካሄደው ውጊያ:- ➫ 6 (ስድስት) ድሽቃ፣ ➫ 20 (ሃያ) ብሬን፣ ➫ 1104 (አንድ ሺ አንድ መቶ አራት) ክላሽ፣ ➫ 15 (አስራ አምስት) ፓትሮል፣ ➫ 29 (ሃያ ዘጠኝ)

Ephrem Madebo (@gtwtw_now) 's Twitter Profile Photo

የአቢይ አህመድ የማፊያ ሥርዓት በዕኩለ ሌሊት ቴዲ አፍሮ ቤት በመሄድ መረበሽ፣ማስፈራራትና የእስር ዳርዳር መጀመሩ ከወደ አዲስ አበባ ተሰምቷል። እንዳሰኛችሁ ብትታጠቁና ሺ አመት ብትዋጉም አታሸንፉንም ያለው እርብድብዱ አቢይ አህመድ በአንድ