Ergogie Tesfaye (PhD)(@ErgogieTesfaye) 's Twitter Profileg
Ergogie Tesfaye (PhD)

@ErgogieTesfaye

Minister, FDRE Ministry of Women and Social Affairs

ID:2401256480

linkhttps://www.mowsa.gov.et/ calendar_today21-03-2014 09:06:50

414 Tweets

55,2K Followers

25 Following

Ergogie Tesfaye (PhD)(@ErgogieTesfaye) 's Twitter Profile Photo

Glad that the 5 year migration program is being finalized by MoWSA and IOM-Ethiopia that would significantly improve the migration scenario in Ethiopia
I congratulate Amy Pope on her assignment as @IOM DG and wishing her a fruitful and successful mission in her endeavors!🙏🏾 2/2

Glad that the 5 year migration program is being finalized by MoWSA and IOM-Ethiopia that would significantly improve the migration scenario in Ethiopia I congratulate @AmyEPope on her assignment as @IOM DG and wishing her a fruitful and successful mission in her endeavors!🙏🏾 2/2
account_circle
Ergogie Tesfaye (PhD)(@ErgogieTesfaye) 's Twitter Profile Photo

Great pleasure to welcome the newly appointed @IOM DG Amy Pope. We had wonderful discussion on ways to strengthen our partnership for future support and collaboration to mitigate the challenges of irregular migration and to work on prevention and development interventions. 2/1

Great pleasure to welcome the newly appointed @IOM DG @AmyEPope. We had wonderful discussion on ways to strengthen our partnership for future support and collaboration to mitigate the challenges of irregular migration and to work on prevention and development interventions. 2/1
account_circle
Ergogie Tesfaye (PhD)(@ErgogieTesfaye) 's Twitter Profile Photo

ሀብት መፍጠር ከእሳቤ እድገትና ከለዉጥ ሀሳብ ይመነጫል። ሀብት መፍጠር፣ ፀጋንና የመልማት አቅምን ከመገንዘብ ይነሳል።በይቻላል መንፈስ አንድነትን፣ተስፋና ብርታትን ስንቅ ማድረግ ወደ ብልጽግና የሚደረገዉን ጉዞ ቀላል ያደርገዋል።🇪🇹🙏🏾

ሀብት መፍጠር ከእሳቤ እድገትና ከለዉጥ ሀሳብ ይመነጫል። ሀብት መፍጠር፣ ፀጋንና የመልማት አቅምን ከመገንዘብ ይነሳል።በይቻላል መንፈስ አንድነትን፣ተስፋና ብርታትን ስንቅ ማድረግ ወደ ብልጽግና የሚደረገዉን ጉዞ ቀላል ያደርገዋል።🇪🇹🙏🏾 #prosperity
account_circle
Ergogie Tesfaye (PhD)(@ErgogieTesfaye) 's Twitter Profile Photo

በተጨማሪም በሀገራችን የስራ ጉብኝት በሚያደርጉት ክብርት የቺሊ የውጭ ጉዳይ ምክትል ሚኒስትር መምጣት ጋር ተያይዞ ተጨማሪ ምክክር እንደሚኖር ይህም በማህበራዊ ጉዳዮች ላይ ተቀራርቦ ለመስራት የተሻለ እድል የሚሠጥ እንደሚሆን ተነጋግረናል፡፡ 2/2

ከቺሊ አምባሳደር ክቡር ከሮድሪጎ ጉዝማን ባሮስ ጋር ውይይት አካሄደናል፡፡በውይይታችን በኢትጵያ በሚከናወኑ የማህበራዊ ጉዳይ በጋራ በመስራት በቺሊና በኢትዮጵያ መካከል የቆየውን መልካም ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር የሚቻልበትን ሁኔታ አይተናል2/1

ከቺሊ አምባሳደር ክቡር ከሮድሪጎ ጉዝማን ባሮስ ጋር ውይይት አካሄደናል፡፡በውይይታችን በኢትጵያ በሚከናወኑ የማህበራዊ ጉዳይ በጋራ በመስራት በቺሊና በኢትዮጵያ መካከል የቆየውን መልካም ግንኙነት ይበልጥ ማጠናከር የሚቻልበትን ሁኔታ አይተናል2/1
account_circle