Ebsa Mohammed Umare (@ebsamoh49188536) 's Twitter Profile
Ebsa Mohammed Umare

@ebsamoh49188536

Lafan yaade hin geenye yoo ta'elle, lafan yaade ga'uuf gad hin teenye .

ID: 1568655171789492229

calendar_today10-09-2022 17:39:18

3,3K Tweet

1,1K Followers

4,4K Following

Ebsa Mohammed Umare (@ebsamoh49188536) 's Twitter Profile Photo

በጠንካራ የክትትል ባህል ከባዶ ካዝና እስከ መጨረሻዎቹ እርምጃዎች አስጉዞናል!ታላቁ የኢትጶጵያ ህዳሴ ግድብ #VisionaryLeader #ዐብይ_አህመድ  #ከእዳ_ወደ_ምንዳ

በጠንካራ የክትትል ባህል ከባዶ ካዝና እስከ መጨረሻዎቹ እርምጃዎች አስጉዞናል!ታላቁ የኢትጶጵያ ህዳሴ ግድብ
#VisionaryLeader
#ዐብይ_አህመድ 
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ
Ebsa Mohammed Umare (@ebsamoh49188536) 's Twitter Profile Photo

ህዳሴ ምስክር ነው! መጀመር ብቻ ሳይሆን ጥንቅቅ አድርጎ በጥራት መጨረስን ያውቅበታል! #ከእዳ_ወደ_ምንዳ #ዐብይ_አህመድ #VisionaryLeader

ህዳሴ ምስክር ነው!  መጀመር ብቻ ሳይሆን ጥንቅቅ አድርጎ በጥራት መጨረስን ያውቅበታል!
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ #ዐብይ_አህመድ #VisionaryLeader
Ebsa Mohammed Umare (@ebsamoh49188536) 's Twitter Profile Photo

መንገዱን መጀመር፤ በጽናት መጓዝ፤ በጥበብና እውቀት መምራት ባህሪው ነው! ህዳሴን ከዳር አድርሶ የኢትዮጵያን የብርሃን ዘመን ጅማሬ አብስሮናል! #ዐብይ_አህመድ #ከእዳ_ወደ_ምንዳ #VisionaryLeader

መንገዱን መጀመር፤ በጽናት መጓዝ፤ በጥበብና እውቀት መምራት ባህሪው ነው! ህዳሴን ከዳር አድርሶ የኢትዮጵያን የብርሃን ዘመን ጅማሬ አብስሮናል!
#ዐብይ_አህመድ  #ከእዳ_ወደ_ምንዳ #VisionaryLeader
Ebsa Mohammed Umare (@ebsamoh49188536) 's Twitter Profile Photo

የመሪው ጠንካራ የክትትል ባህል ውጤቱ ይህ ነው እንኳን አባይ ትልቁን ፕሮጀክት ትንንሾቹንም በትጋት ተከታትሎ ለውጤት አብቅቷል #VisionaryLeader #ዐብይ_አህመድ #ከእዳ_ወደ_ምንዳ

የመሪው ጠንካራ የክትትል ባህል ውጤቱ ይህ ነው
እንኳን አባይ ትልቁን ፕሮጀክት ትንንሾቹንም በትጋት ተከታትሎ ለውጤት አብቅቷል
#VisionaryLeader
#ዐብይ_አህመድ 
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ
Ebsa Mohammed Umare (@ebsamoh49188536) 's Twitter Profile Photo

ህልም እና ትልም የነበሩ ፕሮጀክቶችን በጠንካራ የክትትል ባህሉ ለውጤት አድርሷቸዋል #VisionaryLeader #ዐብይ_አህመድ #ከእዳ_ወደ_ምንዳ

ህልም እና ትልም የነበሩ ፕሮጀክቶችን በጠንካራ የክትትል ባህሉ ለውጤት አድርሷቸዋል
#VisionaryLeader
#ዐብይ_አህመድ 
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ
Ebsa Mohammed Umare (@ebsamoh49188536) 's Twitter Profile Photo

ወትሮም እንኳን አባይን የሚያክል ትልቅ ፕሮጀክት ይቅርና ትንንሽ ፕሮጀክቶችን ቀንና ለሊት እየተከታተለ አልፍ ሲልም በስራው እየተሳተፈ ከጫፍ ማድረስን እሱ ያውቅበታል!! እናም ያሳካዋል!! #ዐብይ_አህመድ #ከእዳ_ወደ_ምንዳ

በእቅዱ መሰረት እያለቀ ነው፣ በእቅዱ መሰረት አልቆ ይመረቃል፣ ሌላ ታላቅ ፕሮጀክት ይጀመራል፣ ይጠናቀቃል፣ ይቀጥላል፣ የማያሳርፍ ስራ፣ የማይቆም ፕሮጀክት- አዲስ አገር መገንባት!ልክ እንደሌሎች ፕሮጀክቶች የህዳሴ ግድብንም በጠንካራ የክትትል

የጀመረውን ጉዞ የሚገታ አንዳችም ሀይል የለም! አቅዶ ፤አስቦ ያላሳካው አንድም የለም! ጉዞው ወደፊት ብቻ ነው። ህዳሴ ፤ ኮሪደር ልማት ፤ የስንዴ ምርታማነት፤ የቱሪስት መዳረሻዎች (ወንጪ፤ ጎርጎራ፤ ጨበራ ጩርጩራና ሌሎችም) በርካታ ፕሮጀክቶች ባጠረ

*የተሰራ ትውልድ* ችግኝ ከለጋነቱ መስመር ካልያዘ ዛፍ ከሆነ በኋላ ማስተካከል አይቻልም የወደፊቷን ኢትዮጵያ ብሩህ ለማድረግ አሁን ልጆቻችን ላይ እንደዚህ በተግባር መስራት ግድ ያላል!!! #VisionaryLeader #ዐብይ_አህመድ  #ከእዳ_ወደ_ምንዳ

Ebsa Mohammed Umare (@ebsamoh49188536) 's Twitter Profile Photo

የሰውየውን ችሎታ የተረዱ ከሱ ጋር መስራትን ይመርጣሉ! ከአብቹ ጋር መጪው ጊዜ ለኢትዮጵያ ብሩህ ነው! #ከእዳ_ወደ_ምንዳ #ዐብይ_አህመድ #ኢትዮጲያ_ታመርታለች

የሰውየውን ችሎታ የተረዱ ከሱ ጋር መስራትን ይመርጣሉ!   ከአብቹ ጋር መጪው ጊዜ ለኢትዮጵያ ብሩህ ነው!   #ከእዳ_ወደ_ምንዳ 
#ዐብይ_አህመድ 
#ኢትዮጲያ_ታመርታለች
Ebsa Mohammed Umare (@ebsamoh49188536) 's Twitter Profile Photo

የአለም አይን ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ እየተሳበ ነው! #ከእዳ_ወደ_ምንዳ #ዐብይ_አህመድ #ኢትዮጲያ_ታመርታለች

የአለም አይን ሁሉ ወደ ኢትዮጵያ እየተሳበ ነው!
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ 
#ዐብይ_አህመድ 
#ኢትዮጲያ_ታመርታለች
Ebsa Mohammed Umare (@ebsamoh49188536) 's Twitter Profile Photo

*ሀገር ላይ ስትሰራ አለም ይከተልሃል* የኢትዮጵያ እድገት የአለምን ቀልብ እየሳበ ነው #ከእዳ_ወደ_ምንዳ #ዐብይ_አህመድ #ኢትዮጲያ_ታመርታለች

*ሀገር ላይ ስትሰራ አለም ይከተልሃል*
የኢትዮጵያ እድገት የአለምን ቀልብ እየሳበ ነው
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ 
#ዐብይ_አህመድ 
#ኢትዮጲያ_ታመርታለች
Ebsa Mohammed Umare (@ebsamoh49188536) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጲያ ባለሀብትን እየሳበች ያለች ሀገር ሆናለች #ከእዳ_ወደ_ምንዳ #ዐብይ_አህመድ #ኢትዮጲያ_ታመርታለች

ኢትዮጲያ ባለሀብትን እየሳበች ያለች ሀገር ሆናለች
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ 
#ዐብይ_አህመድ 
#ኢትዮጲያ_ታመርታለች
Ebsa Mohammed Umare (@ebsamoh49188536) 's Twitter Profile Photo

የአለም አይኖች ማረፊያ ኢትዮጵያ! በአብቹ ዘመን ኢትዮጵያ እያሳየች ያለው ፈጣን እድገት የአለምን ቀልብ እየሳበ ነው! #ከእዳ_ወደ_ምንዳ #ዐብይ_አህመድ #ኢትዮጲያ_ታመርታለች

የአለም አይኖች ማረፊያ ኢትዮጵያ!  በአብቹ ዘመን ኢትዮጵያ እያሳየች ያለው 
ፈጣን እድገት የአለምን ቀልብ እየሳበ ነው!  #ከእዳ_ወደ_ምንዳ 
#ዐብይ_አህመድ 
#ኢትዮጲያ_ታመርታለች
Ebsa Mohammed Umare (@ebsamoh49188536) 's Twitter Profile Photo

በትልልቅ ሀሳብ ከትልልቅ ሰዎች ጋር ሁሌም እየመከረ ሀገራችንን ወደ ከፍታ ማማ እየደረሰ ያለ መሪ #ከእዳ_ወደ_ምንዳ #ዐብይ_አህመድ #ኢትዮጲያ_ታመርታለች

በትልልቅ ሀሳብ ከትልልቅ ሰዎች ጋር ሁሌም እየመከረ ሀገራችንን ወደ ከፍታ ማማ እየደረሰ ያለ መሪ
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ 
#ዐብይ_አህመድ 
#ኢትዮጲያ_ታመርታለች
Ebsa Mohammed Umare (@ebsamoh49188536) 's Twitter Profile Photo

አለም ሁሉ ፊቱን ወደ ኢትዮጵያ እያዞረ ነው #ከእዳ_ወደ_ምንዳ #ዐብይ_አህመድ #ኢትዮጲያ_ታመርታለች

አለም ሁሉ ፊቱን ወደ ኢትዮጵያ እያዞረ ነው
#ከእዳ_ወደ_ምንዳ 
#ዐብይ_አህመድ 
#ኢትዮጲያ_ታመርታለች
Ebsa Mohammed Umare (@ebsamoh49188536) 's Twitter Profile Photo

ቢል ጌትን መሳብ የቻለው የኢትዮጵያ አምራችነት #ዐብይ_አህመድ #ኢትዮጲያ_ታመርታለች

ቢል ጌትን መሳብ የቻለው የኢትዮጵያ አምራችነት
#ዐብይ_አህመድ #ኢትዮጲያ_ታመርታለች