ቤተማርያም (@beteberhanu) 's Twitter Profile
ቤተማርያም

@beteberhanu

ኩሩ #ኢትዮጵያዊ Lifetime student of #Literature, #Journalism. #Politics & History junkie, Social_Justice #Mahayana, #PressFreedom #PanAfrica✊
የዜግነት ፖለቲካ

ID: 2174464898

calendar_today04-11-2013 17:44:26

23,23K Tweet

6,6K Followers

1,1K Following

ቤተማርያም (@beteberhanu) 's Twitter Profile Photo

.Ethio telecom ማክሰኞ እለት ኢንተርኔት ተቋርጦብን አመልክተን ነበር። እስካሁን ድረስ ግን አልተስተካከለም፤ ምን ያህል ነው መታገስ ያለብኝ?

ቤተማርያም (@beteberhanu) 's Twitter Profile Photo

A good video to end my day🙌 ያው ሳትጮሁ፣ ሰው ሳትረብሹና ሳታስደብሩ እንዲህ መስበክ እንደሚቻል እንድታውቁ

ቤተማርያም (@beteberhanu) 's Twitter Profile Photo

አንዱ 22 ጋር ታክሲ ተሳፍሮ ሂሳብ እየከፈለ 'አውራሪስ ነኝ' ሲለው ሹፌሩ ዞር ብሎ አይቶት 'አትመስልም!' ያለው ቢጤ😂

ቤተማርያም (@beteberhanu) 's Twitter Profile Photo

አሁን ደግሞ አጋጣሚውን ተጠቅመን ዝነኛውን The Message ፊልም እያየን እንገኛለን። ለመላው ሙስሊም ወዳጆቻችን መልካም በዓል ይሁንላችሁ። ኢድ ሙባረክ!!

አሁን ደግሞ አጋጣሚውን ተጠቅመን ዝነኛውን The Message ፊልም እያየን እንገኛለን። ለመላው ሙስሊም ወዳጆቻችን መልካም በዓል ይሁንላችሁ።
ኢድ ሙባረክ!!
ቤተማርያም (@beteberhanu) 's Twitter Profile Photo

I know what you could say about me or my post ግን ይቺ ሶዬ ከላይ አረብኛ ፅሁፍ (header) ያላት ወረቀት መጠቀሟ..😂😂😂🤣...ይመችሽ ቀዮ