Ahmed Habib Alzarkawi (@ahmedalzarkawi) 's Twitter Profile
Ahmed Habib Alzarkawi

@ahmedalzarkawi

Hello World

ID: 1470796200748228617

calendar_today14-12-2021 16:42:27

152 Tweet

2,2K Followers

154 Following

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

የሙቀጫ ግልገል ፖለቲካ ከዚህ በፊት ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ይሄንን ጉዳይ በፓርላማ አንሥተውት ነበር፡፡ ሙቀጫ እናቷን የምትቀጠቅጠው ለምንድን ነው? ለራሷ አትጠቀምም፡፡ ከተወቀጠው ነገር ምንም የምትቀምሰው ነገር የላትም፡፡ አስገራሚው ነገር ደግሞ

የሙቀጫ ግልገል ፖለቲካ

ከዚህ በፊት ዶክተር ዐቢይ አሕመድ ይሄንን ጉዳይ በፓርላማ አንሥተውት ነበር፡፡ ሙቀጫ እናቷን የምትቀጠቅጠው ለምንድን ነው? ለራሷ አትጠቀምም፡፡ ከተወቀጠው ነገር ምንም የምትቀምሰው ነገር የላትም፡፡ አስገራሚው ነገር ደግሞ
Ahmed Habib Alzarkawi (@ahmedalzarkawi) 's Twitter Profile Photo

የሞቃዲሾ ቡድን ሿሿ ተሰርቷል ....በተቃራኒው ሃርጌሳ የኢትዮ-ሶማሊላንድ ታሪካዊውን ሰነድ ለመፈራረም ከኢትዮጽያ የመጡትን እንግዶች ሞቅ ደመቅ ባለ ሆኔታ ተቀብላለች። አንተ ከጅጅጋ ስለ ተመለሰው አውሮፕላን የምታወራ ከሆነ ተበልተሃል😜

የሞቃዲሾ ቡድን ሿሿ ተሰርቷል ....በተቃራኒው ሃርጌሳ የኢትዮ-ሶማሊላንድ ታሪካዊውን ሰነድ ለመፈራረም ከኢትዮጽያ የመጡትን እንግዶች ሞቅ ደመቅ ባለ ሆኔታ ተቀብላለች።

አንተ ከጅጅጋ ስለ ተመለሰው አውሮፕላን የምታወራ ከሆነ ተበልተሃል😜
Ahmed Habib Alzarkawi (@ahmedalzarkawi) 's Twitter Profile Photo

ለኢትዮጵያ የባህርበር ለሶማሌላንድ የሀገርነት እውቅና የሚያስገኘው የድል ብስራት በቅርቡ ይፋ ይሆናል።

ለኢትዮጵያ የባህርበር ለሶማሌላንድ  የሀገርነት እውቅና  የሚያስገኘው  የድል ብስራት በቅርቡ ይፋ ይሆናል።
Blen Mamo Diriba (@_politicsaddict) 's Twitter Profile Photo

Access to the sea holds considerable geopolitical importance. Beyond enhancing diplomatic influence, changes in Ethiopia's maritime status can significantly catalyze its economic devt. It's essential to consider both national interest & principles when evaluating such devts.

Ahmed Habib Alzarkawi (@ahmedalzarkawi) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአፍሪካ ወደር የሌለው አስተማማኝ ባንክ ነው በመንደር ወመኔ ስሙ የሚጠፋ አይደለም!.....የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬም ነገም የምንተማመንበት ባንክ ነው።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአፍሪካ ወደር የሌለው አስተማማኝ ባንክ ነው በመንደር ወመኔ ስሙ የሚጠፋ አይደለም!.....የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዛሬም ነገም የምንተማመንበት ባንክ ነው።
Awel Arba (@awolarba) 's Twitter Profile Photo

በአፋር ክልል አውሲ ረሱ ጭፍራ ወረዳ የሚገኙ ከፍተኛ የፍራፍሬ ምርቶችን ጎብኝተናል።

በአፋር ክልል አውሲ ረሱ ጭፍራ ወረዳ የሚገኙ ከፍተኛ የፍራፍሬ ምርቶችን ጎብኝተናል።
Awel Arba (@awolarba) 's Twitter Profile Photo

I met Mr Scott Hocklander, Mission Director Of USAID, and held a constructive Discussion. USAID’s support in humanitarian aid, Health, WASH, and resilience projects in Afar Region is highly appreciated. Mr. Scott is keen to strengthen USAID’s multifaceted support to Afar region.

I met Mr Scott Hocklander, Mission Director Of USAID, and held a constructive Discussion. USAID’s support in humanitarian aid, Health, WASH, and resilience projects in Afar Region is highly appreciated.
Mr. Scott is keen to strengthen USAID’s multifaceted support to Afar region.
Awel Arba (@awolarba) 's Twitter Profile Photo

ያለንን ሰፊ መሬት እንዲሁም የእንስሳት ሀብት በመጠቀም የሌማትን ፕሮግራም ከግብ ለማድረስ በቂ የሆነ የተፈጥሮ ሀብት እንዳለን ለመመልከት ችለናል።

ያለንን ሰፊ መሬት እንዲሁም የእንስሳት ሀብት በመጠቀም የሌማትን ፕሮግራም ከግብ ለማድረስ በቂ የሆነ የተፈጥሮ ሀብት እንዳለን ለመመልከት ችለናል።
Muse Bihi Abdi (@musebiihi) 's Twitter Profile Photo

Waxa aan maanta Kulan muhiim ah la qaatay qaarka mid ah Odayaasha, Waxgaradka, Aqoonyahanka iyo Masuuliyiinta gobollada Awdal iyo Salaal. Waxa aannu isla meeldhignay in laga wada shaqeeyo danta guud iyo difaaca Qarankeenna Jamhuuriyadda Somaliland.

Waxa aan maanta Kulan muhiim ah la qaatay qaarka mid ah Odayaasha, Waxgaradka, Aqoonyahanka iyo Masuuliyiinta gobollada Awdal iyo Salaal.

Waxa aannu isla meeldhignay in laga wada shaqeeyo danta guud iyo difaaca Qarankeenna Jamhuuriyadda Somaliland.
Awel Arba (@awolarba) 's Twitter Profile Photo

ጳጉሜ 3 የሉአላዊነት ቀንን በጥልቀት የሚረዱት የመስዋእትነት ቀን ከሚያከብሩት በላይ ለሃገር እና ለወገን ታላቅ መስዋእትነት የከፈሉ ጀግኖቻችን ናቸው. እኛ አፋሮች ሉአላዊነትን ከአባቶቻችን የወረስነው ከማንነታችን መገለጫዎች አንዱ ነው።

ጳጉሜ 3 የሉአላዊነት ቀንን በጥልቀት የሚረዱት የመስዋእትነት ቀን ከሚያከብሩት በላይ ለሃገር እና ለወገን ታላቅ መስዋእትነት የከፈሉ ጀግኖቻችን ናቸው.

እኛ አፋሮች ሉአላዊነትን ከአባቶቻችን የወረስነው ከማንነታችን መገለጫዎች አንዱ ነው።
Ahmed Habib Alzarkawi (@ahmedalzarkawi) 's Twitter Profile Photo

ልዩ መረጃ ...🇸🇴🙄🙄 የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ለሶማሊያው ፕሬዝደንት ሀሰን ሼክ መህሙድ በማቅረብ በኢትዮጵያ ሶማሊያ እና በቀጠናዊ ወቅታዊ ትኩሳት ዙሪያ ጠንከር ያሉ ጥያቄዎችን መመለስ አልቻሉም።ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል 😂😂

Ahmed Habib Alzarkawi (@ahmedalzarkawi) 's Twitter Profile Photo

ልዩ መረጃ 🇸🇴🙄🙄 የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ለሶማሊያው ፕሬዝደንት ሀሰን ሼክ በኢትዮጵያ ሶማሊያ ወቅታዊ ትኩሳት ዙሪያ ጠንከር ያሉ ጥያቄዎች ቀርበውለት መመለስ አልቻሉ። ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል😂😂 youtu.be/KN3kalgYtWk?si…

ልዩ መረጃ 🇸🇴🙄🙄

የአልጀዚራ ቴሌቪዥን ለሶማሊያው ፕሬዝደንት ሀሰን ሼክ  በኢትዮጵያ ሶማሊያ ወቅታዊ ትኩሳት ዙሪያ ጠንከር ያሉ ጥያቄዎች ቀርበውለት መመለስ አልቻሉ። ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ገብተዋል😂😂
youtu.be/KN3kalgYtWk?si…
MFA Somaliland (@somalilandmfa) 's Twitter Profile Photo

On behalf of the people of Somaliland, we extend our warmest greetings and best wishes to the people and gov't of Ethiopia 🇪🇹 on the occasion of the Ethiopian New Year. May this new year bring prosperity, peace, and harmony to both our nations. The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia 🇪🇹 Office of the Prime Minister - Ethiopia Taye Atske Selassie

On behalf of the people of Somaliland, we extend our warmest greetings and best wishes to the people and gov't of Ethiopia 🇪🇹 on the occasion of the Ethiopian New Year. May this new year bring prosperity, peace, and harmony to both our nations. <a href="/mfaethiopia/">The Ministry of Foreign Affairs of Ethiopia 🇪🇹</a> <a href="/PMEthiopia/">Office of the Prime Minister - Ethiopia</a> <a href="/TayeAtske/">Taye Atske Selassie</a>
Ahmed Habib Alzarkawi (@ahmedalzarkawi) 's Twitter Profile Photo

ጥሩ እርምጃ ነው..💚🤍❤️ 👌 ሶማሊላንድ በሀርጌሳ የሚገኘው የግብጽ ባህላዊ ቤተ መጽሃፍት በቋሚነት እንዲዘጋ አዘዘች የመጽሀፍት ቤቱ ሰራተኞችም በ72 ሰዓታት ውስጥ ሀርጌሳን ለቀው እንዲወጡ ታዘዋል፡፡

Ahmed Habib Alzarkawi (@ahmedalzarkawi) 's Twitter Profile Photo

የሶማሊላንድ ሪፐብሊክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሃርጌሳ ለሚገኙ አለም አቀፍ ዲፕሎማቶች እንደተናገሩት በኢትዮጵያ እና በሶማሊላንድ መካከል የተደረገው ስምምነት የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ ደርሷል። በአጭር ጊዜ ወደ ትግበራ ይገባል።እንኳን ደስ አለን🇪🇹🇪🇹

የ🇪🇹 አየር ኃይል በላቀ የወትሮ ዝግጁነት አቅም ደረጃ ላይ የረገኛል። የሀገራችን ብሔራዊ ጥቅም ለመጉዳት የሚንቀሳቀሱ ጠላቶቻችንና የውስጥ ባንዳዎች ፍላጎታቸው እንደማይሳካ ተረድተው ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል። ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ

የ🇪🇹 አየር ኃይል በላቀ የወትሮ ዝግጁነት አቅም ደረጃ ላይ የረገኛል።  የሀገራችን ብሔራዊ ጥቅም ለመጉዳት የሚንቀሳቀሱ ጠላቶቻችንና የውስጥ ባንዳዎች ፍላጎታቸው እንደማይሳካ ተረድተው ከድርጊታቸው ሊቆጠቡ ይገባል።

ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ