ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile
ETHIO 251 MEDIA

@251media

t.me/ethio251media

ID: 1794476293167132672

linkhttp://www.ethio251media.org calendar_today25-05-2024 21:12:00

1,1K Tweet

7,7K Takipçi

3 Takip Edilen

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

የአገዛዙ አሁናዊ እንቅስቃሴና የግንባር መረጃዎች - 251 Zare - June 18,2025 - Ethio 251 Media x.com/i/broadcasts/1…

Dej-Azmach | ደጅ-አዝማች 🦁🦅 (@thedejazmach) 's Twitter Profile Photo

[Update June 18/25] ETHIO 251 MEDIA: Updates from the Amhara Fano National Force (AFNF) in Gonder: 📌 General Ayana Tura was reportedly killed in the recent helicopter crash in Gorgora along with former ETV journalist Bizuayehu Birhanu; 📌 regime forces including riot dispersal and

[Update June 18/25] <a href="/251Media/">ETHIO 251 MEDIA</a>: Updates from the Amhara Fano National Force (AFNF) in Gonder:

📌 General Ayana Tura was reportedly killed in the recent helicopter crash in Gorgora along with former ETV journalist Bizuayehu Birhanu;

📌 regime forces including riot dispersal and
ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮ 251 ሚዲያ መረጃዎችና ታዬ ደንደአ ያጋለጠው እውነት - 251 Zare - June 19,2025 - Ethio 251 Media x.com/i/broadcasts/1…

Dej-Azmach | ደጅ-አዝማች 🦁🦅 (@thedejazmach) 's Twitter Profile Photo

[Update June 19/25] ETHIO 251 MEDIA: The Amhara Fano National Force (AFNF) in Shewa's Sebat Leseba Division carried out an offensive against Prosperity Party regime forces departing from Ataye town in an area called Feraj in Kara Legoma kebele. In this fighting regime forces sustained

[Update June 19/25] <a href="/251Media/">ETHIO 251 MEDIA</a>: The Amhara Fano National Force (AFNF) in Shewa's Sebat Leseba Division carried out an offensive against Prosperity Party regime forces departing from Ataye town in an area called Feraj in Kara Legoma kebele. In this fighting regime forces sustained
ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

ፋኖን በገፍ እየተቀላቀለ የሚገኘው የአገዛዙ ሰራዊትና የተጋድሎ መረጃዎች - 251 Zare - June 20,2025 - Ethio 251 Media x.com/i/broadcasts/1…

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

የኔታ ይባቤ ይፈቱ የሚል ታላቅ ሰላማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በዳንግለ ወረዳ አፈሳ ከተማ በድምቀት ተደረገ! አገዛዙ በግፍ አፍኖ ያሰራቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የአራቱ ጉባኤ መምህር እና የሁለት ገዳማት አበ እምኔት የኔታ ይባቤ በላይ ጨምሮ

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

የሐይማኖት አባቶችን የሚያሳድደው አገዛዝና ልዩ የግንባር መረጃዎች - 251 Zare - June 23,2025 - Ethio 251 Media x.com/i/broadcasts/1…

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

የጄነራሉ ስድስተኛ ዓመት መታሰቢያና የግንባር መረጃዎች - 251 Zare - June 24,2025 - Ethio 251 Media x.com/i/broadcasts/1…

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የተሰጠ መግለጫ! የቀጠለውና ግማሽ ክፍለ ዘመን ያስቆጠረው የሕዝባችን መከራ ያልተገታበት ምክንያት የአማራ ልጆች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎ ሳይኖራቸው ቀረቶ ወይም ሰላማዊም ይሁን ወታደራዊ የፖለቲካ ድርጅት

ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የተሰጠ መግለጫ!

የቀጠለውና ግማሽ ክፍለ ዘመን ያስቆጠረው የሕዝባችን መከራ ያልተገታበት ምክንያት የአማራ ልጆች በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎ ሳይኖራቸው ቀረቶ ወይም ሰላማዊም ይሁን ወታደራዊ የፖለቲካ ድርጅት
ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

ወርቃማ ነፍስያ እና ወደር የለሽ ጀግንነት:- እስካሁን ያልሰማነው የጄኔራል አሳምነው ፅጌ አስደናቂ ታሪክ ! ልዩ ዘጋቢ ፊልም ዛሬ ምሽት በመረጃ ቲቪ እና በሁሉም የኢትዮ 251 ሚዲያ አማራጮች ይጠብቁን...

ወርቃማ ነፍስያ እና ወደር የለሽ ጀግንነት:- እስካሁን ያልሰማነው የጄኔራል አሳምነው ፅጌ አስደናቂ ታሪክ !

ልዩ ዘጋቢ ፊልም

ዛሬ ምሽት በመረጃ ቲቪ እና በሁሉም የኢትዮ 251 ሚዲያ አማራጮች ይጠብቁን...
ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

ወርቃማ ነፍስያ እና ወደር የለሽ ጀግንነት:- እስካሁን ያልሰማነው የጄኔራል አሳምነው ፅጌ አስደናቂ ታሪክ ! - Ethio 251 Media

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

የግንባር መረጃዎችና ኬንያዊያንንን ጎዳና ያስወጣው የኢኮኖሚ ቀውስ - 251 Zare - June 26,2025 - Ethio 251 Media x.com/i/broadcasts/1…

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

በፋኖ የተቀለበሰው "ዘመቻ ማዕበል" እና ልዩ ልዩ መረጃዎች - 251 Zare - June 30,2025 - Ethio 251 Media x.com/i/broadcasts/1…

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

የአገዛዙ የማደናገሪያ ዘመቻና የፋኖ አስደናቂ ድሎች - 251 Zare - July 01,2025 - Ethio 251 Media x.com/i/broadcasts/1…

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

የአገዛዙ አማራውን የማውደም ሂደትና ልዩ የግንባር መረጃዎች - 251 Zare - July 02 ,2025 - Ethio 251 Media x.com/i/broadcasts/1…

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

መዘንጋት የሌለበት የፋኖዎች የቤት ሥራና የግንበር መረጃዎች - 251 Zare - July 03,2025 - Ethio 251 Media x.com/i/broadcasts/1…

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

መቆሚያ ያጣው የንጹሃን እልቂትና ልዩ የግንባር መጃዎች - 251 Zare - July 04,2025 - Ethio 251 Media x.com/i/broadcasts/1…

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

የአገዛዙ ሰራዊት መናድና ልዩ የግንባር መረጃዎች | 251 ZARE | 05 JULY 2025 | ETHIO 251 MEDIA x.com/i/broadcasts/1…