Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile
Yaregal L.Kebede ♍️

@ykebedd

❤️💛💚
🤲ባለኝ ሳመሰግነው የበለጠ የሚሰጥ አምላክ አለኝ✝️
💙ኢትዮጵያዊ _ኦርቶዶክስ_ተዋህዶ💙

ID: 1552635635323772930

calendar_today28-07-2022 12:42:51

2,2K Tweet

2,2K Takipçi

3,3K Takip Edilen

Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile Photo

" ... የድንግል ማርያምን ክብሯን ከመግለጥ ፀሐይን ከነብርሀኗና ከነሙቀቷ መሳል ይቀላል ።" ... ~ ቅዱስ ያዕቆብ ~

" ... የድንግል ማርያምን ክብሯን ከመግለጥ 
ፀሐይን ከነብርሀኗና ከነሙቀቷ መሳል ይቀላል ።"

... ~ ቅዱስ ያዕቆብ ~
Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile Photo

" የልመናዬን ቃል አድምጥ ንጉሤና አምላኬ ሆይ አቤቱ ወዳንተ እጸልያለሁና።" ... ~ መዝሙር 5 ፥ 2 ~

"   የልመናዬን ቃል አድምጥ 
ንጉሤና አምላኬ ሆይ 
አቤቱ ወዳንተ እጸልያለሁና።"

... ~ መዝሙር 5 ፥ 2 ~
Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile Photo

"የእኔን ባርነት አንተ አትፈልገውም፤ እኔ ግን የአንተን ጌትነት እሻዋለሁ።" ~~ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ~~

"የእኔን ባርነት አንተ አትፈልገውም፤ 
እኔ ግን የአንተን ጌትነት እሻዋለሁ።" 

 ~~ ቅዱስ ጎርጎርዮስ ~~
Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile Photo

ጾሙን የሀጢያት መደምሰሻ የዲያብሎስ ድል መንሻ የመንግሥተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን አምላካችን 🤲 ጾመ ፍልሰታ 🤲

ጾሙን የሀጢያት መደምሰሻ የዲያብሎስ ድል መንሻ
የመንግሥተ ሰማያት መውረሻ ያድርግልን አምላካችን
             🤲 ጾመ ፍልሰታ 🤲
Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile Photo

ዮም ፍሰሐ ኮነ ፍሰሐ ኮነ በ እንተ ልደታ ለማርያም 🤲 💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️ #ልደታ_ፍልሰታ

ዮም ፍሰሐ ኮነ  ፍሰሐ ኮነ
 በ እንተ ልደታ ለማርያም  🤲
💚💛❤️
💚💛❤️
💚💛❤️
#ልደታ_ፍልሰታ
Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile Photo

".. ጸሎቴን በፊትህ እንደ ዕጣን ተቀበልልኝ እጅ መንሣቴም እንደ ሠርክ መሥዋዕት ትሁን።" . ~~ መዝሙር 14 ፥ 2 ~~

".. ጸሎቴን በፊትህ እንደ ዕጣን ተቀበልልኝ
 እጅ መንሣቴም እንደ ሠርክ መሥዋዕት ትሁን።"

. ~~ መዝሙር 14 ፥ 2 ~~
Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile Photo

+++ ሰው እናታችን ጽዮን ይላል በውስጧም ሰው ተወለደ፤ እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት።+++ ~መዝ 86 ፥ 5

+++ ሰው እናታችን ጽዮን ይላል 
በውስጧም ሰው ተወለደ፤
እርሱ ራሱም ልዑል መሠረታት።+++
~መዝ 86 ፥ 5
Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile Photo

ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ________________ ሚካኤል ብዬ ስሙን ስጠራ ብርሃን በላዬ በራ አዛኝ ነው በእውነት ፍጹም አዛኝ የሚጠብቀኝ የሚያጽናናኝ ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቀን።

ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል 
________________
ሚካኤል ብዬ ስሙን ስጠራ
      ብርሃን በላዬ በራ
        አዛኝ ነው በእውነት ፍጹም አዛኝ 
          የሚጠብቀኝ የሚያጽናናኝ
             ከክፉ ሁሉ ነገር ይጠብቀን።
Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile Photo

" አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።" ~~ መዝሙር ፶ ፥ ፩ ~

" አቤቱ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ።"

 ~~ መዝሙር  ፶ ፥ ፩ ~
Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile Photo

" ከሁሉም በላይ በምትሆን ሐዋሪያት በሰበሰቧት በአንዲት ቤተክርስቲያን እናምናለን ። " ( ጸሎት ሐይማኖት )

" ከሁሉም በላይ በምትሆን ሐዋሪያት በሰበሰቧት በአንዲት ቤተክርስቲያን እናምናለን ። "

            ( ጸሎት ሐይማኖት )
Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile Photo

ያለሽ ልዩ ፀጋ ያለሽ ልዩ ክብር የሁሉ እመቤት በሰማይ በምድር አቁራሪተ መአት ምራገ ፀሎት ሲነግሩሽ ሰሚ ነሽ ኪዳነምህረት ⓰ #ቅድስት_ኪዳነምህረት

ያለሽ ልዩ ፀጋ ያለሽ ልዩ ክብር 
የሁሉ እመቤት በሰማይ በምድር 
አቁራሪተ መአት ምራገ ፀሎት 
ሲነግሩሽ ሰሚ ነሽ ኪዳነምህረት 
        ⓰
#ቅድስት_ኪዳነምህረት