Dr. Yekoyesew Worku Belete (@yekoyesewb) 's Twitter Profile
Dr. Yekoyesew Worku Belete

@yekoyesewb

MD, MPH| Global Health| Health Systems

ID: 1210018209899921408

calendar_today26-12-2019 02:03:33

5,5K Tweet

4,4K Takipçi

895 Takip Edilen

Dr. Yekoyesew Worku Belete (@yekoyesewb) 's Twitter Profile Photo

የሚገርም ትህትናን ከአስደናቂ የህክምና ጥበብ የማይዛነፍ ሙያዊ ስነምግባርን ከልዩ የማስተማር ተሰጥኦ አዋህዶ የኖረው ዉድ አስተማሪየ መልካም ወዳጅና የልጄ ሀኪም የነበረዉን ዶ/ር ኪነትሰዉን በቦትስዋና አገር በመኪና አደጋ አጣነዉ:: ነብስህ ይማር!

🙏Psalms/መዝሙረ ዳዊት 3:-5-6 እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፤ እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ። ከሚከብቡኝ ከአእላፍ ሕዝብ አልፈራም።🧡

🙏Psalms/መዝሙረ ዳዊት 3:-5-6
እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁም፤ እግዚአብሔርም ደግፎኛልና ነቃሁ። ከሚከብቡኝ ከአእላፍ ሕዝብ አልፈራም።🧡
Dr. Yekoyesew Worku Belete (@yekoyesewb) 's Twitter Profile Photo

የመናገር ግርማ ሞገስ እንዲህ ስትታደል.. ስታወራ ዉለህ ብታድር አትሰለችም! #ደጃፍ #dejaf youtu.be/pjH5FbvjHgw?fe…

Dr. Yekoyesew Worku Belete (@yekoyesewb) 's Twitter Profile Photo

መዝሙር Psalms 46/47÷ 5: ዓርገ እግዚአብሔር በይባቤ፤ ወእግዚእነ በቃለ ቀርን። 6: ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ፤ ዘምሩ ለንጉሥነ ዘምሩ። 7: እስመ ንጉሥ እግዚአብሔር ለኵሉ ምድር፡ ዘምሩ ልብወ።

Dr. Yekoyesew Worku Belete (@yekoyesewb) 's Twitter Profile Photo

🙏ሉቃ 24÷50-53 እስከ ቢታንያም አወጣቸው እጆቹንም አንሥቶ ባረካቸው።ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ።እነርሱም፤ ሰገዱለትና በብዙ ደስታ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ፥ዘወትርም እግዚአብሔርን እያመሰገኑና እየባረኩ በመቅደስ ኖሩ።🙌

🙏ሉቃ 24÷50-53 
እስከ ቢታንያም አወጣቸው እጆቹንም አንሥቶ ባረካቸው።ሲባርካቸውም ከእነርሱ ተለየ ወደ ሰማይም ዐረገ።እነርሱም፤ ሰገዱለትና በብዙ ደስታ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሱ፥ዘወትርም እግዚአብሔርን እያመሰገኑና እየባረኩ በመቅደስ ኖሩ።🙌
Dr. Yekoyesew Worku Belete (@yekoyesewb) 's Twitter Profile Photo

🤎መዝሙር 117 (118) 24: እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፥ በእርስዋም ደስ ይበለን። 25: አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አድን፤ አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አቅና።

🤎መዝሙር 117 (118)
24: እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤
ሐሤትን እናድርግ፥ በእርስዋም ደስ ይበለን።
25: አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አድን፤
አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አቅና።
Dr. Yekoyesew Worku Belete (@yekoyesewb) 's Twitter Profile Photo

መዝሙር 33 (34) 7: የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ፡ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል። 8: እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ እዩም፤ በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው።

መዝሙር 33 (34)
7: የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ፡ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል።
8: እግዚአብሔር ቸር እንደ ሆነ ቅመሱ እዩም፤
በእርሱ የሚታመን ሰው ምስጉን ነው።
Dr. Yekoyesew Worku Belete (@yekoyesewb) 's Twitter Profile Photo

🧡መዝሙር 50(51)÷ 10: አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ። 11: ከፊትህ አትጣለኝ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ።🤲

🧡መዝሙር 50(51)÷
10: አቤቱ፥ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ፥የቀናውንም መንፈስ በውስጤ አድስ።
11: ከፊትህ አትጣለኝ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ከእኔ ላይ አትውሰድብኝ።🤲
Dr. Yekoyesew Worku Belete (@yekoyesewb) 's Twitter Profile Photo

መዝሙር 103 (104) 14: እንጀራን ከምድር ያወጣ ዘንድ፡ ለምለሙን ለሰው ልጆች ጥቅም፥ ሣርንም ለእንስሳ ያበቅላል። 15: ወይን የሰውን ልብ ደስ ያሰኛል፥ዘይትም ፊትን ያበራል፥ እህልም የሰውን ጕልበት ያጠነክራል።♡

መዝሙር 103 (104)
14: እንጀራን ከምድር ያወጣ ዘንድ፡ ለምለሙን ለሰው ልጆች ጥቅም፥ ሣርንም ለእንስሳ ያበቅላል።
15: ወይን የሰውን ልብ ደስ ያሰኛል፥ዘይትም ፊትን ያበራል፥ እህልም የሰውን ጕልበት ያጠነክራል።♡
Dr. Yekoyesew Worku Belete (@yekoyesewb) 's Twitter Profile Photo

⛪️እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ  ክብረ በዓል  አደረሰን! መልካም በዓል።🤎

⛪️እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ  ክብረ በዓል  አደረሰን!
መልካም በዓል።🤎
Dr. Yekoyesew Worku Belete (@yekoyesewb) 's Twitter Profile Photo

I invite you to read this simple but rich trend on "Salvation" as per Orthodox Teaching. [Salvation= God's Grace + Our free will to be saved; Neither one or the other]