yared asnake (@yaredasnake1982) 's Twitter Profile
yared asnake

@yaredasnake1982

I am nationalist and idealist ..........?????

ID: 1942696836482867200

calendar_today08-07-2025 21:30:10

19 Tweet

9 Followers

251 Following

yared asnake (@yaredasnake1982) 's Twitter Profile Photo

"በመትከል ማንሰራራት" ከምንድነው የሚያንሰራሩት ከውድቀታቸው ያረጠ ሀሣብ ይዞ 7 ዓመት አንድ አይነት ፎቶ!!??? ሀገሪቱ ሜራክል እድገት ላይ ይሉህ እና ማንሰራራት

"በመትከል ማንሰራራት" ከምንድነው የሚያንሰራሩት ከውድቀታቸው ያረጠ ሀሣብ ይዞ 7 ዓመት አንድ አይነት ፎቶ!!??? ሀገሪቱ ሜራክል እድገት ላይ ይሉህ እና ማንሰራራት
yared asnake (@yaredasnake1982) 's Twitter Profile Photo

ፋኖ የአያት ቅድመ አያቶቹ ልጅ ነው!!! መፈክር ብቻ መሆን የለበትም ፈለጋቸውን መከተል ነው። ስለዚህ የታሪክ ዱካውን ተከትሎ እነሱ በሄዱበት በንገድ እኩል መራመድ እንጂ በስሁት ትርክት የታሪክ እሽቅድድም ውስጥ ገብቶ ከመጓተት ትግሉ በጋራ የአመራር

ፋኖ የአያት ቅድመ አያቶቹ ልጅ ነው!!!
መፈክር ብቻ መሆን የለበትም ፈለጋቸውን መከተል ነው። ስለዚህ የታሪክ ዱካውን ተከትሎ እነሱ በሄዱበት በንገድ እኩል መራመድ እንጂ በስሁት ትርክት የታሪክ እሽቅድድም ውስጥ ገብቶ ከመጓተት ትግሉ በጋራ የአመራር
yared asnake (@yaredasnake1982) 's Twitter Profile Photo

የአማራን ትግል ከዚህ እናላቀው!!!??? ለሁሉም ጊዜ አለው ቅድሜያ የሚተካ ግለሠብ ሳይሆን የሚተካ ድርጅት በጋራ እንስራ ግለሠቡን ድርጅቱ ይወልደዋል.....00000 ካልሆነ ዜሮ ፊት አውራሪ!!!

የአማራን ትግል ከዚህ እናላቀው!!!???
ለሁሉም ጊዜ አለው ቅድሜያ የሚተካ ግለሠብ ሳይሆን  የሚተካ ድርጅት በጋራ እንስራ ግለሠቡን ድርጅቱ ይወልደዋል.....00000 ካልሆነ ዜሮ ፊት አውራሪ!!!