ሳንሱር (@yabu1204) 's Twitter Profile
ሳንሱር

@yabu1204

Blood type : Dark Coffee
🇪🇹
Bookiዝም with Coffeeዝም

ID: 1454796225774067713

linkhttps://linktr.ee/cangaga calendar_today31-10-2021 13:04:06

3,3K Tweet

1,1K Followers

142 Following

ሳንሱር (@yabu1204) 's Twitter Profile Photo

"ወጣቱ ከምርቃት በኃላ የመንግስትን ሆነ የግል መሰሪያ ቤቶችን ክፍት የስራ ቦታ መጠበቅ የለበትም፤በራሱ ስኬታማ መሆን አለበት!" ከተባለ ገና ከሁለተኛ ደረጃ(ከተቻለ ከመጀመሪያ ደረጃ)" ለተማሪዎች ስለ ገንዘብ... ርዕስ፦ ቋ አዘርግ ደራሲ፦አዘርግ

"ወጣቱ ከምርቃት በኃላ የመንግስትን ሆነ የግል መሰሪያ ቤቶችን ክፍት የስራ ቦታ መጠበቅ የለበትም፤በራሱ ስኬታማ መሆን አለበት!" ከተባለ ገና ከሁለተኛ ደረጃ(ከተቻለ ከመጀመሪያ ደረጃ)" ለተማሪዎች ስለ ገንዘብ...
ርዕስ፦ ቋ አዘርግ
ደራሲ፦አዘርግ
ሳንሱር (@yabu1204) 's Twitter Profile Photo

ለኢትዮጵያ ስነጽሑፍ ውለታ ከዋሉ ድርጅቶች ውስጥ ኩራዝ አሳታሚዎች ትልቁን ቦታ ይይዛል። ይህ አንጋፋ ተቋም ካሳተማቸው በመቶ ከሚቆጠሩ መጻሕፍት ውስጥ የትኞቹን አንብበዋል? Book for ALL Join us @ T.me/Zerraffbooks

ለኢትዮጵያ ስነጽሑፍ ውለታ ከዋሉ ድርጅቶች ውስጥ ኩራዝ አሳታሚዎች ትልቁን ቦታ ይይዛል።

ይህ አንጋፋ ተቋም ካሳተማቸው በመቶ ከሚቆጠሩ መጻሕፍት ውስጥ የትኞቹን አንብበዋል?

Book for ALL
Join us @ T.me/Zerraffbooks
ሳንሱር (@yabu1204) 's Twitter Profile Photo

"እኔ የሚገርመኝ የሴቶች ፀባይ ነው።የማይጨበጡ ሙልጭልጭ ፍጡራን ናቸው። 📓ርዕስ፦ኦያያ ከፓሪስ መልስ ✍️ደራሲ፦አዘርግ

"እኔ የሚገርመኝ የሴቶች ፀባይ ነው።የማይጨበጡ ሙልጭልጭ ፍጡራን ናቸው።

📓ርዕስ፦ኦያያ ከፓሪስ መልስ
✍️ደራሲ፦አዘርግ
ሳንሱር (@yabu1204) 's Twitter Profile Photo

In Ethiopia, coffee isn’t just a drink; it’s a social ritual. The traditional Ethiopian coffee ceremony is an elaborate process that can take hours, symbolizing hospitality and community.

🌻ተቀጸል ጽጌ 🌻    በዐፄ  ዳዊት ዘመን  ኢየሱስ  ክርስቶስ  የተሰቀለበት ግማደ  መስቀሉ  ወደ ኢትዮጵያ የገባበትና   የ “ተቀጸል  ጽጌ”(አበባን  ተቀዳጅ)  በዓል መስከረም ፲ ቀን  ይከበራል፡፡

🌻ተቀጸል ጽጌ 🌻
   በዐፄ  ዳዊት ዘመን  ኢየሱስ  ክርስቶስ  የተሰቀለበት ግማደ  መስቀሉ  ወደ ኢትዮጵያ የገባበትና   የ “ተቀጸል  ጽጌ”(አበባን  ተቀዳጅ)  በዓል መስከረም ፲ ቀን  ይከበራል፡፡
ሳንሱር (@yabu1204) 's Twitter Profile Photo

ተጋብዛችኋል ነገ ቅዳሜ መስከረም 11 2017 ጠዋት 3:00 ጀምሮ በወመዘክር አዲሱ አዳራሽ፥ መንግሥቱ ኃይለማርያም የስደተኛው መሪ ትረካዎችን እንመርቃለን።

ተጋብዛችኋል 

ነገ ቅዳሜ መስከረም 11 2017 ጠዋት 3:00 ጀምሮ 
በወመዘክር አዲሱ አዳራሽ፥

መንግሥቱ ኃይለማርያም የስደተኛው መሪ ትረካዎችን እንመርቃለን።