VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile
VOA Amharic

@voaamharic

ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።

ID: 135595245

linkhttp://amharic.voanews.com/ calendar_today21-04-2010 19:08:49

24,24K Tweet

427,427K Takipçi

161 Takip Edilen

VOA Amharic (@voaamharic) 's Twitter Profile Photo

የዩክሬን ሩሲያ አስቸኳይ የ30-ቀናት ተኩስ አቁም ተከትሎ የቡድን 7 ሀገራት ይወያያሉ dlvr.it/TJTcpX

የፓኪስታን ጦር ወደ 200 የሚጠጉ የባቡር ተሳፋሪዎችን ሕይወት አተረፈ dlvr.it/TJTd1S

በአርጀንቲናው ጎርፍ የሞቱት ሰዎች 16 ሲደርስ ሁለት ሕጻናት የደረሱበት ጠፍቷል dlvr.it/TJTmMy

በሶማሊያ ሆቴል ከበው ያጠቁት እና ሌሎች 50 የአልሸባብ ታጣቂዎች ተገደሉ dlvr.it/TJTrKC

በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን መመለስ ዳግም ተጀመረ dlvr.it/TJTvqc

የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌደራል መንግሥቱን ጣልቃ ገብነት ጠየቀ dlvr.it/TJTvyR

የቀረጡ ጉዳይ በዩናይትድ ስቴትስ ኢኮኖሚ ላይ ያስከተለው አለመረጋጋት dlvr.it/TJVXQg

ኩዌት ከአደገኛ ዕጽ ጋራ በተያያዘ የታሰሩ የቀድሞ ሠራዊት አባላት ጨምሮ አሜሪካዊ እስረኞችን ለቃለች dlvr.it/TJVlcN

የዶር. ደብረ ጽዮን ቡድን የመቐለ ከንቲባ ጽሕፈት ቤትን ተቆጣጠረ፤ አቶ ጌታቸው "በትግራይ መፈንቅለ መንግሥት እየተካሔደ ነው” ብለዋል dlvr.it/TJVnJS

ከታቀደው በላይ የቆዩትን ጠፈርተኞች ለመተካት ሊላክ የነበረው የስፔስ ኤክስ ተልእኮ ዘገየ dlvr.it/TJVr3s

የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባላት በዩክሬይን ለ30 ቀናት ተኩስ እንዲቆም የቀረበውን ሐሳብ ደገፉ dlvr.it/TJVz62

ትረምፕ ከአውሮፓ በሚገቡ የአልኮል መጠጦች ላይ ከበድ ያለ ታሪፍ እንደሚጥሉ አስታወቁ dlvr.it/TJVzvv

ተዘግቶ የቆየው የመቐለ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት በዶር. ደብረ ጽዮን ቡድን ቁጥጥር ሥር ዋለ dlvr.it/TJW5dr

ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች dlvr.it/TJW7px

አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ dlvr.it/TJW8Th

"በትግራይ መፈንቅለ መንግሥት እየተፈጸመ ነው" ሲሉ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝደንት ተናገሩ dlvr.it/TJW947