ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile
ጽንዐት

@tsenat__tessema

Orthodox-Christian ✝️|
Isaiah. 41÷10❤️‍🩹|
Emebet Mehari 🌎 |

ID: 1295714655021731840

linkhttps://www.instagram.com/tsenat__tessema?r=nametag calendar_today18-08-2020 13:30:35

2,2K Tweet

4,4K Takipçi

51 Takip Edilen

ከሐሊ ✠ (@kehali_ab) 's Twitter Profile Photo

"ማርያም ታማልዳለች የሚል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የታለ?" Probably frequent question asked by literally every evangelical friends i ever had... ነገር ግን if we read the Bible so deep we can easily know the bible supports it implicitly Here is how 🧵

"ማርያም ታማልዳለች የሚል  መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የታለ?"

Probably frequent question  asked by literally every evangelical friends i ever had... 

ነገር ግን if we read the Bible so deep we can easily know the bible supports it implicitly 

Here is how 🧵
ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

“አቤቱ፥ ወደ አንተ የጮኽሁትን ቃሌን ስማኝ። ማረኝና አድምጠኝ።” መዝ. ፳፯÷፯

ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

“እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።” መዝ. ፳፯÷፲፬

ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

“አቤቱ፥ መንገድህን አስተምረኝ፥ ስለ ጠላቶቼም በቀና መንገድ ምራኝ።” መዝ. ፳፯÷፲፩

ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

“ፊትህን ከእኔ አትሰውር፥ ተቈጥተህ ከባሪያህ ፈቀቅ አትበል፤ ረዳት ሁነኝ፥ አትጣለኝም፥ የመድኃኒቴም አምላክ ሆይ፥ አትተውኝ።” መዝ. ፳፯÷፱

ከሐሊ ✠ (@kehali_ab) 's Twitter Profile Photo

ቅዱሳት ስዕላት(Holy Icons) are they Windows through which we glimpse the heavenly realm Or የአሁን ዘመን Iconoclasts(ፕሮቴስታንቶች) እንደሚከሱን ጣኦት ናቸው መፅሐፍ ቅዱስ ስለ እነርሱ ምን ይላል ⚠️ long 🧵 but በጣም ጠቃሚ

ቅዱሳት ስዕላት(Holy Icons) are they 

Windows through which we glimpse the heavenly realm

Or 

የአሁን ዘመን Iconoclasts(ፕሮቴስታንቶች)  እንደሚከሱን ጣኦት ናቸው 

መፅሐፍ ቅዱስ ስለ እነርሱ ምን ይላል 

⚠️ long 🧵 but በጣም ጠቃሚ
ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

“እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው?” መዝ. ፳፯÷፩

ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

"እኔ እለምናለሁ አንቺ ጸሎቴን ታሳርጊያለሽ ልጅሽም ኃጢአቴን ያስተሠርያል የልቤን ግዳጅ ይሰጠኛል ፣ እኔ ቁስለኛ ነኝ አንቺ የመድኃኒት ሙዳይ ነሽ ፤ ልጅሽም ባለ መድኃኒት ነው።" ~አርጋኖን ዘሐሙስ~

"እኔ እለምናለሁ አንቺ ጸሎቴን ታሳርጊያለሽ ልጅሽም ኃጢአቴን ያስተሠርያል የልቤን ግዳጅ ይሰጠኛል ፣ እኔ ቁስለኛ ነኝ አንቺ የመድኃኒት ሙዳይ ነሽ ፤ ልጅሽም ባለ መድኃኒት ነው።"

~አርጋኖን ዘሐሙስ~
ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

“በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባልሽ የተመረጥሽ ድንግል እመቤቴ ማርያም ሆይ በጎውን ሥራ ለመሥራት የሚያበረታታውን የቅድስና መንፈስ ይልክልኝ ዘንድ ልጅሽን ለምኝልኝ።” ~አርጋኖን ዘአርብ~

“በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባልሽ የተመረጥሽ ድንግል እመቤቴ ማርያም ሆይ በጎውን ሥራ ለመሥራት የሚያበረታታውን የቅድስና መንፈስ ይልክልኝ ዘንድ ልጅሽን ለምኝልኝ።”

~አርጋኖን ዘአርብ~
ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

“ድንግል ሆይ የኃጢአቴን አጽር ቅጽር ታፈርሽልኝ ዘንድ እታመንሻለሁ ። ድንግል ሆይ የዕዳ በደሌን ደብዳቤ በጅሽ ትቀጅው ዘንድ እታመንሻለሁ፣ ድንግል ሆይ በንጽሕና ዉሀ ሰውነቴን ታጸቢኝ ዘንድ እታመንሻለሁ።” ~አርጋኖን ዘቀዳሚት ሰንበት~

“ድንግል ሆይ የኃጢአቴን አጽር ቅጽር ታፈርሽልኝ ዘንድ እታመንሻለሁ ። ድንግል ሆይ የዕዳ በደሌን ደብዳቤ በጅሽ ትቀጅው ዘንድ እታመንሻለሁ፣ ድንግል ሆይ በንጽሕና ዉሀ ሰውነቴን ታጸቢኝ ዘንድ እታመንሻለሁ።”

~አርጋኖን ዘቀዳሚት ሰንበት~
ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

“ቅድስት ድንግል ሆይ በልዑል ዘንድ ባለሟልነትን ያገኘ የእግዚአብሔርም ጸጋ ክብር በላዩ የበዛለት እንዳንቺ የለም። ጸጋው ክብሩ ባንቺ ላይ እንደበዛ እንዲሁም ደግሞ ቸርነቱ በኔ ላይ ይብዛ።” ~አርጋኖን ዘእሑድ~

“ቅድስት ድንግል ሆይ በልዑል ዘንድ ባለሟልነትን ያገኘ የእግዚአብሔርም ጸጋ ክብር በላዩ የበዛለት እንዳንቺ የለም። ጸጋው ክብሩ ባንቺ ላይ እንደበዛ እንዲሁም ደግሞ ቸርነቱ በኔ ላይ ይብዛ።”

~አርጋኖን ዘእሑድ~
ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

“በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባልሽ እመቤቴ የተመረጥሽ ድንግል ማርያም ሆይ የጸሎትሽ ረዳትነት ጋሻ ጦር ይሆነኝ ዘንድ ወዳንቺ እማልዳለሁ።” ~አርጋኖን ዘሰኑይ~

“በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባልሽ እመቤቴ የተመረጥሽ ድንግል ማርያም ሆይ የጸሎትሽ ረዳትነት ጋሻ ጦር ይሆነኝ ዘንድ ወዳንቺ እማልዳለሁ።”

~አርጋኖን ዘሰኑይ~
ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

“ድንግል ሆይ በሰንካላው ጉዳጎድ ጎዳና ከመሄድ እንድርቅ በቀናው ጎዳናም እንድሄድ አድርጊኝ።” ~አርጋኖን ዘሠሉስ~

“ድንግል ሆይ በሰንካላው ጉዳጎድ ጎዳና ከመሄድ እንድርቅ በቀናው ጎዳናም እንድሄድ አድርጊኝ።”

~አርጋኖን ዘሠሉስ~
ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

“ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተጸነስሽ አይደለም በሕግ በኾነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ።” ~አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ~

“ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተጸነስሽ አይደለም በሕግ በኾነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ።”

~አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ~
ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

“እኔ ገድሉን ለማለፍ ወደ ብርሃን ሥፍራ ለመድረስ የቸኮልሁ ነኝ አንቺ የመድኃኒት ድልድይ ነሽ። ልጅሽም ለተገፉት መጸጊያ የተድላ ሥፍራ ነው።” ~አርጋኖን ዘሐሙስ~

“እኔ ገድሉን ለማለፍ ወደ ብርሃን ሥፍራ ለመድረስ የቸኮልሁ ነኝ አንቺ የመድኃኒት ድልድይ ነሽ። ልጅሽም ለተገፉት መጸጊያ የተድላ ሥፍራ ነው።”

~አርጋኖን ዘሐሙስ~
ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

“በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባልሽ የተመረጥሽ ድንግል እመቤቴ ማርያም ሆይ ጌጤ ሽልማቴ ሆይ ክብሬ ገናንነቴ ለችግሬ ሀብት ባለጸግነት ለልምሾነቴም ብርታት ነሽ።” ~አርጋኖን ዘአርብ~

“በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባልሽ የተመረጥሽ ድንግል እመቤቴ ማርያም ሆይ ጌጤ ሽልማቴ ሆይ ክብሬ ገናንነቴ ለችግሬ ሀብት ባለጸግነት ለልምሾነቴም ብርታት ነሽ።”

~አርጋኖን ዘአርብ~
ከሐሊ ✠ (@kehali_ab) 's Twitter Profile Photo

ሰማይ ታላቅ ነው ቢሉ ከአንቺ ጋር አይስተካከልም ሰማይ እና ምደር የሞላው በማሕፀንሽ ሞልቷልና ሰዎች ከአንቺ ይልቅ ምድርን ታላቅ ናት ቢሉኝ ምድርማ የእግሩ መረገጫ ብቻ ናት እላቸዋለሁ የኖሕ መርከብ ነሽ ይሉሻል የኖህ መርከብ ግን ያዳነችው ... 🧵

ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

“ድንግል ሆይ በመከራዬ በጭንቀቴ ጊዜ አንዳትጥይኝ ድንግል ሆይ እታመንሻለሀ።” ~አርጋኖን ዘቀዳሚተ ሰንበት~

“ድንግል ሆይ በመከራዬ በጭንቀቴ ጊዜ አንዳትጥይኝ ድንግል ሆይ እታመንሻለሀ።”

~አርጋኖን ዘቀዳሚተ ሰንበት~
ጽንዐት (@tsenat__tessema) 's Twitter Profile Photo

“ድንግል ሆይ ልጅሽ የጎሰቆለውን ብላቴና እንደተቀበለ እኔንም ደግሞ ይቀበለኝ ዘንድ እወዳለሁ። ልጅሽ ቸር ይቅር ባይ ርኅሩኅ ነውና።” ~አርጋኖን ዘእሑድ~

“ድንግል ሆይ ልጅሽ የጎሰቆለውን ብላቴና እንደተቀበለ እኔንም ደግሞ ይቀበለኝ ዘንድ እወዳለሁ። ልጅሽ ቸር ይቅር ባይ ርኅሩኅ ነውና።”

~አርጋኖን ዘእሑድ~