Deacon Zekarias (@zekariass20) 's Twitter Profile
Deacon Zekarias

@zekariass20

እግዚአብሔር ይሬእየኒ

ID: 1421851134965297156

calendar_today01-08-2021 15:12:07

283 Tweet

1,1K Takipçi

417 Takip Edilen

Deacon Zekarias (@zekariass20) 's Twitter Profile Photo

ድንግል ሆይ ርጉም በሆነ በሄሮድስ ዘመን ከርሱ ጋራ ካገር ወደ አገር ስትሸሺ ካንቺ ጋራ መሰደዱን አሳስቢ። ድንግል ሆይ ከዓይኖችሽ የፈሰሰውንና በተወደደ ልጅሽ ፊት የወረደውን መሪር እንባ አሳስቢ። ቅዳሴ ማርያም

Deacon Zekarias (@zekariass20) 's Twitter Profile Photo

ደስ ብሰኝ ባንቺ ደስ እሰኛለሁ። ባዝንም ባንቺ እጽናናለሁ። መከራና ችግርም ቢያገኘኝ ወዳንቺ እጮሀለሁ። መጽሐፈ አርጋኖን

ደስ ብሰኝ ባንቺ ደስ እሰኛለሁ። ባዝንም ባንቺ እጽናናለሁ። መከራና ችግርም ቢያገኘኝ ወዳንቺ እጮሀለሁ።

መጽሐፈ አርጋኖን
ዲያቆን እምልዑላን (@leuelmeteku) 's Twitter Profile Photo

"ጌታ ሆይ ወርቅ ትሰጠኝ ዘንድ አልለምንህም ሀብት ንብረትም አልለምንህም እነርሱ ድኅነትን የሚያስገኙ አይደሉም።ይቅርታህን ማግኘት ግን ከወርቅ ይልቃል። የኃጥያት ሥርየትን ማግኘትም ከብር ይበልጣል።" |ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ

"ጌታ ሆይ ወርቅ ትሰጠኝ ዘንድ አልለምንህም ሀብት ንብረትም አልለምንህም እነርሱ ድኅነትን የሚያስገኙ አይደሉም።ይቅርታህን ማግኘት ግን ከወርቅ ይልቃል። የኃጥያት ሥርየትን ማግኘትም ከብር ይበልጣል።" 
                 |ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
Deacon Zekarias (@zekariass20) 's Twitter Profile Photo

“ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ።” “ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው።” መዝሙር ፶፱፥፫

“ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ።”

“ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው።”

መዝሙር ፶፱፥፫
Markos (@tbhmarkc) 's Twitter Profile Photo

እንድትመጣልን በጉጉት እንዳታልቅብን በስስት የምንጠብቃት ወር መጣችልን ንዒ ንዒ ልንላት የአምላክን እናት ❤️ እለ ትነብሩ ተንስዑ ወዕለ ታረምሙ አውሥዑ ማርያምሀ በቃለ ስብሐት ፀውዑ ፀልዩ ቅድመ ሥዕላ ለቅድስት ድንግል እመ በግዕ ወመርዐተ አብ

እንድትመጣልን በጉጉት እንዳታልቅብን በስስት የምንጠብቃት ወር መጣችልን ንዒ ንዒ ልንላት የአምላክን እናት ❤️

እለ ትነብሩ ተንስዑ ወዕለ ታረምሙ አውሥዑ 
ማርያምሀ በቃለ ስብሐት ፀውዑ
ፀልዩ ቅድመ ሥዕላ ለቅድስት ድንግል
እመ በግዕ ወመርዐተ አብ
ንግሥት (@nigistgirma1) 's Twitter Profile Photo

መዓዛ ጣዕሙ ለተአምርኪ ሶበ ሶበ ሐወዘኒ/፪/ ወበእንተዝ ማርያም አኅሊ ለተዓምርኪ/፪/

Mikey ደስታ (@mikey_desta) 's Twitter Profile Photo

ድንግል ሆይ የነቢያት ትንቢትና ምሳሌ፤ የሐዋርያት ሞገሳቸው፤ የሰማዕታት እናታቸው፤ የመላእክትም እኅታቸው አንቺ ነሽ። ቅዳሴ ማርያም 💛

ድንግል ሆይ የነቢያት ትንቢትና ምሳሌ፤ የሐዋርያት ሞገሳቸው፤ የሰማዕታት እናታቸው፤ የመላእክትም እኅታቸው አንቺ ነሽ።

ቅዳሴ ማርያም 💛
Deacon Zekarias (@zekariass20) 's Twitter Profile Photo

“በእሽቅድምድም ስፍራ የሚሮጡት፥ ሁሉ እንዲሮጡ ነገር ግን አንዱ ብቻ ዋጋውን እንዲቀበል አታውቁምን? እንዲሁም ታገኙ ዘንድ ሩጡ።” ፩ኛ ቆሮንቶስ ፱፥፳፬

Deacon Zekarias (@zekariass20) 's Twitter Profile Photo

“እግዚአብሔር በደዌው አልጋ ሳለ ይረዳዋል፤ መኝታውን ሁሉ በበሽታው ጊዜ ያነጥፍለታል።” መዝሙር ፵፩፥፫

Deacon Zekarias (@zekariass20) 's Twitter Profile Photo

“ፍልስፍና ሁልጊዜ እንዳማጠ ነው:: አንዴም ግን ወልዶ አያውቅም” ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ

Deacon Zekarias (@zekariass20) 's Twitter Profile Photo

“ልብ ለሌለው ሰው ስንፍና ደስታ ናት፤ አስተዋይ ግን አካሄዱን ያቀናል።” — መጽሐፈ ምሳሌ ፲፭ ፥ ፳፩

Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ) (@mulefetg) 's Twitter Profile Photo

ይሄን አስተማሪ እና አስገራሚ ቃለ ምልልስ የተመለከተው ሰው 84ሺ ብቻ ነው። ለነገሩ እንዳለው ነው "#ይከብደናል!!!"

Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

"ባሕራንኒ ይቤ ዘነገደ ባሕረ ምስሌሁ ፤ ርኢክዎ ለሚካኤል ወስዕንኩ ጠይቆቶ ፤ ዮም ሰማያዊ በምድር አስተርአየ።" ቅዱስ ያሬድ እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ ! እግዚአብሔር

"ባሕራንኒ ይቤ ዘነገደ ባሕረ ምስሌሁ ፤ ርኢክዎ ለሚካኤል ወስዕንኩ ጠይቆቶ ፤ ዮም ሰማያዊ በምድር አስተርአየ።" ቅዱስ ያሬድ 

እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላምና በጤና አደረሰን አደረሳችሁ !

እግዚአብሔር
kim~ሶና (@rjsjjvjpurple) 's Twitter Profile Photo

ዘመነ ፅጌ የክረምቱን ማለፍ ተከትሎ ጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በእናቱ ጀርባ ላይ ሆኖ ንጉስ ሔሮድስን ሽሽት ወደ ግብፅ ሀገር መሰደዱ የሚታሰብበት ወቅት ነው