Teketel Beyene (@teketelbeyene3) 's Twitter Profile
Teketel Beyene

@teketelbeyene3

Engineer (digital army)

Never let others define you!!

ID: 1397612572992544770

calendar_today26-05-2021 17:56:42

1,1K Tweet

264 Takipçi

1,1K Takip Edilen

Habiba Yasin 🧕🇨🇬 (@habiba__yasin) 's Twitter Profile Photo

የተፈፀመብንን የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ በዚህ መጠን የውጭ ሚዲያወች ሽፋን ሰጥተውታል። #ሁሉም_ሰው_ሼር_ያድርገው! ✅በታሪክ የምንፋረድበት ማስረጃም ጭምር ነው! Amhara genocide in oromia welega #AmharaGenocide #AmharaUnderAttack #StopAmharaGenocide @AMECOONLIN

Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

የአገሪቷን ጫካዎች ሁሉ የሕፃናት መታረጃ ቄራ ያደረገ መንግሥት ስለ አረንጓዴ ልማት ጉዳት እንጂ ስለጠቀሜታው የሚያወራበት ሞራል የለውም‼️ #በቃን!

የአገሪቷን ጫካዎች ሁሉ 
የሕፃናት መታረጃ ቄራ ያደረገ መንግሥት 
ስለ አረንጓዴ ልማት ጉዳት እንጂ ስለጠቀሜታው የሚያወራበት ሞራል የለውም‼️

#በቃን!
Teketel Beyene (@teketelbeyene3) 's Twitter Profile Photo

#stop governmental-backed genocide!! #pp must be responsible for the ongoing genocide in Ethiopia!! #በቃ! #ቀይ_አሻራ! #የዜግነት_ክብር

Teketel Beyene (@teketelbeyene3) 's Twitter Profile Photo

ሁሉም ክልልሎች ይህን በኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ፍጅትን አደባባይ ላይ ወጥተው የማውገዝ ከሆነ ነጌ የእያንዳንዱን ቤት ማንኳኳቱ አይቀርም። ህፃናትና አዛውንቶችን በመግደል የሚገኝ የፖለቲካ ትርፍና ነፃ የሚወጣው አገር የለም።

ሁሉም ክልልሎች ይህን በኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጸመ ያለውን የዘር ፍጅትን አደባባይ ላይ ወጥተው የማውገዝ ከሆነ ነጌ የእያንዳንዱን ቤት ማንኳኳቱ አይቀርም። ህፃናትና አዛውንቶችን በመግደል የሚገኝ የፖለቲካ ትርፍና ነፃ የሚወጣው አገር የለም።
ሙኒት | #WarOnAmhara (@ankoberr) 's Twitter Profile Photo

አትነሳም ወይ? የፈሰሰው ደም ያንተ አይደለም ወይ? ጎንደር ተነሳ! #AmharaStrong #AmharaProtests #IAmFano #AmharaGenocide

Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 (@derejegerefa) 's Twitter Profile Photo

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አቶ ሀንጋሳ አህመድ "የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት እና የክልሉ የብልፅግና አመራሮች ናቸው ግድያውን እየፈፀሙ ያሉት" ሲሉ ተናገሩ። አቶ ሀንጋሳ "የሀዘን መግለጫ ቋቅ ብሎናል!!" ሲሉ ምሬታቸውን ገልፀዋል።

Ethiopian Public Diplomacy Network SF_Oakland (@epdnsfoak) 's Twitter Profile Photo

A dangerous trend by Addis Abeba city administration where school roster names of Oromo children is written in latin alphabet instead of the national Geez alphabet. What has necessitated this new trend???

Ethio 360 Media (@habtamuayalew21) 's Twitter Profile Photo

አንድ ነገር እርግጠኛ ሁን ! ዐብይ ወዳጅ ካደረገህ በአደባባይ ካደነቀህ፣ አግኝቶ ካቀፈህ፣ አቅርቦ ሊያጠፋህ ወስኗል ማለት ነው። እያንዳንዱን ያጠፋቸው ያዋረዳቸው ያስገደላቸውን ሰዎች ተመልከት፣ ሁሉንም በተመሳሳይ መንገድ ሸኝቷቸዋል።

አንድ ነገር እርግጠኛ ሁን !  ዐብይ ወዳጅ ካደረገህ በአደባባይ ካደነቀህ፣ አግኝቶ ካቀፈህ፣  አቅርቦ ሊያጠፋህ ወስኗል ማለት ነው።  እያንዳንዱን ያጠፋቸው ያዋረዳቸው ያስገደላቸውን ሰዎች ተመልከት፣ ሁሉንም በተመሳሳይ መንገድ ሸኝቷቸዋል።
Dereje Gerefa Tullu 🇪🇹 (@derejegerefa) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ የባህር በር አጀንዳ ወደ ኋላ ላይመለስ በትውልዱ ተነስቷል። ይህ ጉዳይ ከሻዕቢያ ተላላኪዎች በስተቀር የሁሉም ኢትዮጵያዊ አጀንዳ ነው። ይህን አጀንዳ አይደለም ተላላኪዎች ብልፅግና ራሱ ወደኋላ ሊመልሰው አይችልም። አሰብ የኢትዮጵያ ነው!

የኢትዮጵያ የባህር በር አጀንዳ ወደ ኋላ ላይመለስ በትውልዱ ተነስቷል። ይህ ጉዳይ ከሻዕቢያ ተላላኪዎች በስተቀር የሁሉም ኢትዮጵያዊ አጀንዳ ነው። ይህን አጀንዳ አይደለም ተላላኪዎች ብልፅግና ራሱ ወደኋላ ሊመልሰው አይችልም።
አሰብ የኢትዮጵያ ነው!
Shegar Post (@obomboleti87632) 's Twitter Profile Photo

❝ያለ ባሕር በር ኑሩ ማለት ፍርደ ገምድል ነው ‼❞ ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለ ባሕር በር ኑር ማለት ፍርደ ገምድል ነው አሉ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር #አረጋዊ_በርሄ (ዶ/ር) #Red sea!!!

❝ያለ ባሕር በር ኑሩ ማለት ፍርደ ገምድል ነው  ‼❞
ከፍተኛ ቁጥር ያለውን የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለ ባሕር በር ኑር ማለት ፍርደ ገምድል ነው አሉ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር #አረጋዊ_በርሄ (ዶ/ር)
#Red sea!!!
Narendra Modi (@narendramodi) 's Twitter Profile Photo

በጆሃንስበርግ በተካሄደው የቡድን 20 የመሪዎች ጉባኤ ላይ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ ጋር ተገናኝተናል። ህንድ እና ኢትዮጵያ በታሪክ የተመሰረተ እና በልማታዊ ትብብር የተጠናከረ አጋርነት አላቸው። እንደ ቴክኖሎጂ፣ ክህሎት እና

በጆሃንስበርግ በተካሄደው የቡድን 20 የመሪዎች ጉባኤ ላይ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አሊ ጋር ተገናኝተናል። ህንድ እና ኢትዮጵያ በታሪክ የተመሰረተ እና በልማታዊ ትብብር የተጠናከረ አጋርነት አላቸው። እንደ ቴክኖሎጂ፣ ክህሎት እና
Head to Head (@ajheadtohead) 's Twitter Profile Photo

"We have failed them miserably...that I will carry to my grave." – Ethiopian politician Getachew Reda on his role in the Tigray war Watch the full episode of Head to Head with Mehdi Hasan ▶️ youtu.be/11Eht3R87gA

Abdi 🇪🇹 (@abdrezak1584333) 's Twitter Profile Photo

🇪🇹Eritrea has no legal right to block Ethiopia from using the Red sea! International law guarantees landlocked nations access to the sea. Assab is Ethiopia’s historic and natural gateway,and no country can deny that right permanently. Ethiopia seeks cooperation,not confrontation

🇪🇹Eritrea has no legal right to block Ethiopia from using the Red sea!
International law guarantees landlocked nations access to the sea. Assab is Ethiopia’s historic and natural gateway,and no country can deny that right permanently.
Ethiopia seeks cooperation,not confrontation
Office of the Prime Minister - Ethiopia (@pmethiopia) 's Twitter Profile Photo

In November 2025, Prime Minister Abiy Ahmed led a series of high-level national and international engagements centered on driving Ethiopia’s development agenda forward. During the month, Prime Minister Abiy Ahmed achieved a major diplomatic milestone by participating in the G20