Samson Michailovich (@samsonmichailo1) 's Twitter Profile
Samson Michailovich

@samsonmichailo1

ID: 926025500128145409

calendar_today02-11-2017 09:57:38

2,2K Tweet

20,20K Takipçi

528 Takip Edilen

Samson Michailovich (@samsonmichailo1) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ ! እንኳን ለገና በአል አደረሰህ ወዳጃችን Dereje Habtewold ። ከወፈ ሰማይ ወሬ ጠገብ ዲያስፖራ መሀከል አንድ ፍሬ ያለው ዛፍ ለመሆን በቅተሀልና። እግዜያብሄር አንተንም ገንዘብ ለጋስ ደጋፊዎችህን አብዝቶ ይባርክ።

እንኳን ለገና በአል አደረሳችሁ ! 

እንኳን ለገና በአል አደረሰህ ወዳጃችን Dereje Habtewold ። ከወፈ ሰማይ ወሬ ጠገብ ዲያስፖራ መሀከል አንድ ፍሬ ያለው ዛፍ ለመሆን በቅተሀልና። 

እግዜያብሄር አንተንም ገንዘብ ለጋስ ደጋፊዎችህን አብዝቶ ይባርክ።
Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

ይህ የዶር ደረጀ በፈቃዱ መጽሐፍ ያለፈውን ጉድለት የሚያሟላ፣ ለሚመጣው ትውልድ የሚቀሰቅስ ነው። አንብቡት። m.facebook.com/story.php?stor…

Derese Getachew Kassa (@nestaneth) 's Twitter Profile Photo

በ1 ሳምንት ዉስጥ የቻይና ፈረንሳይ እና ጀርመን ዉጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች አአበባ መጡ .እኛ ኢትዮያዉያን መቼ ይሆን የሀገራችን ስልጣኔ ረጅም መንግስታዊ ታሪክ ጂኦ ፖለቲካዊ ብርታት ተረድተን በዘርና ጎሳ ታጥሮ ከመናቸፍ ወጥተን ታላቅ ሀገር የምንሆነዉ?

Samson Michailovich (@samsonmichailo1) 's Twitter Profile Photo

ገለቶማ ታኬ ! " ዋናው ጥያቄ የእነ ታከለ ኡማ ልዝብ ብሄረተኝነትን ሲኮንነኑ የኖሩት ሰዎች ከታከለና አቢይ አህመድ የተሻለ አብረውት ሊሰሩት የሚችሉት ብሄረተኛ ከኦሮሞ ልሂቃኑ መሀከል ያገኛሉ ወይ ? ነው። " m.facebook.com/story.php?stor…

ገለቶማ ታኬ  ! 

"  ዋናው ጥያቄ የእነ ታከለ ኡማ ልዝብ ብሄረተኝነትን ሲኮንነኑ የኖሩት ሰዎች ከታከለና አቢይ አህመድ የተሻለ አብረውት ሊሰሩት የሚችሉት ብሄረተኛ ከኦሮሞ ልሂቃኑ መሀከል ያገኛሉ ወይ ? ነው። " 
m.facebook.com/story.php?stor…
Samson Michailovich (@samsonmichailo1) 's Twitter Profile Photo

ጣሂር መሀመድ ! ዳር ቆሞ ተቃውሞ ማንበልበል የነጻነት ታጋይነት መጨረሻ ለመሰላቸው የወሬ ቋቶች የመሀከለኛውን መንገድ ጠቃሚነት በተግባር ያሳየ ወጣት ፖለቲከኛ። በርታ !

ጣሂር መሀመድ ! 

ዳር ቆሞ ተቃውሞ ማንበልበል የነጻነት ታጋይነት መጨረሻ ለመሰላቸው የወሬ ቋቶች የመሀከለኛውን መንገድ ጠቃሚነት በተግባር ያሳየ ወጣት ፖለቲከኛ። 

በርታ !
Samson Michailovich (@samsonmichailo1) 's Twitter Profile Photo

Abiy Ahmed's biggest strength is his ability to look weak in the eyes of his adversaries. Many mistaken his smile/charm as a weakness & challenged him ill prepared. To the surprise of his foes, PM Abiy is still walking tall on firm footing. The guy is a resilient fighter.

ብዙው ዲያስፖራ ! ላሊበላ ወይም ጎንደር ላይ አንዲት ግድግዳዋ የዘመመ ት/ቤት ማደሻ ገንዘብ አዋጣ ከምትለው ለኤርሚያስ ዋቅጅራ ፍርድ ቤት ፣ ክርስትና ወዘተ ገንዘብ አዋጣ ብትለው ይመርጣል። ኤርሚ ደግሞ እያደር ማነስ ሆኗል ነገሩ።

Eyob Tekalign Tolina(PhD) (@eyobtolina) 's Twitter Profile Photo

There is widespread rumor that devaluation is in the making. This is just a rumor. Completely unfounded. A sensible macro reform is always our agenda but there should not be any concern about mere devaluation. Ministry of Finance - Ethiopia EBC WORLD Fana Media Corporation S.C. (FMC) Ethiopian Reporter Addis Fortune

Samson Michailovich (@samsonmichailo1) 's Twitter Profile Photo

የሰበሩ ጌታ ! ታምራት ነገራ የደብረጺዮንና ጌታቸው ረዳን ሹመት በሰበር አብስሮን ነበር። ወፍ የለም - ዘመነ ዩቱይብ ! ትዋሻለህ ማስተባበያ እንኳን አትሰጥም። ነገም አይንህን በጨው አጥበህ ሌላ ውሸት ትቀጥፋለህ።

የሰበሩ ጌታ ! 

ታምራት ነገራ የደብረጺዮንና ጌታቸው ረዳን ሹመት በሰበር አብስሮን ነበር። ወፍ የለም - ዘመነ ዩቱይብ ! 

ትዋሻለህ ማስተባበያ እንኳን አትሰጥም። ነገም አይንህን በጨው አጥበህ ሌላ ውሸት ትቀጥፋለህ።
Samson Michailovich (@samsonmichailo1) 's Twitter Profile Photo

የእኛ ሀገር 'ምሁራን' ጠባይ እጅግ ገራሚ ነው። እንደ አቢይ አህመድ ምሁራንን ለማቅረብ የሞከረ መሪ የለንም ብዙው ምሁር ግን መንግስትን ቀርቦ ማገዝ ነውር ሆኖበት የማህበራዊ ሚዲያ ተንታኝ መሆንን ነው የመረጠው። ተደናጊርና አለ ዳንኤል ብርሃኔ !

Samson Michailovich (@samsonmichailo1) 's Twitter Profile Photo

No Ethiopian leader have attempted to bring intellectuals closer to z govt as Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 did. Most wanted to remain social media cheer leaders than policy makers. Its high time for Ethiopian intellectuals to rethink their engagement with z govt.

No Ethiopian leader have attempted to bring intellectuals closer to z govt as <a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a> did. Most wanted to remain social media cheer leaders than policy makers. Its high time for Ethiopian intellectuals to rethink their engagement with z govt.
Samson Michailovich (@samsonmichailo1) 's Twitter Profile Photo

If resilience has a face ! A year or two before, the west was urging Abiy Ahmed to flee from Ethiopia & pave the way for TPLF takeover. Abiy choose to stand amongst the ENDF & z rest is history. The guy is a true embodiment of Ethiopian resilience. Forza Abiy !

If resilience has a face ! 

A year or two before, the west was urging Abiy Ahmed to flee from Ethiopia &amp; pave the way for TPLF takeover. Abiy choose to stand amongst the ENDF &amp; z rest is history. The guy is a true embodiment of Ethiopian resilience. 

Forza Abiy !
Samson Michailovich (@samsonmichailo1) 's Twitter Profile Photo

ከመደመር እስከ ኦሮሙማ ሲኖዶስ ! ከህጻናት እስከ አዛውንት ፣ ከገጠር እስከ ከተማ ፣ ከሙስሊም እስከ ኦርቶዶክስ መላው ኢትዮጵያዊ ሊባል የሚችልን የህዝብ ድጋፍ አሽቀንጥረህ ጥለህ ብሄርህ ውስጥ ለመወሸቅ አቢይ አህመድን መሆን አለብህ።

ከመደመር እስከ ኦሮሙማ ሲኖዶስ ! 

ከህጻናት እስከ አዛውንት ፣ ከገጠር እስከ ከተማ ፣ ከሙስሊም እስከ ኦርቶዶክስ መላው ኢትዮጵያዊ ሊባል የሚችልን የህዝብ ድጋፍ አሽቀንጥረህ ጥለህ ብሄርህ ውስጥ ለመወሸቅ አቢይ አህመድን መሆን አለብህ።