lacking ለዛ (@lackingleza) 's Twitter Profile
lacking ለዛ

@lackingleza

Everything Funny....

Instagram: Lackingleza

ID: 1662150521153638401

calendar_today26-05-2023 17:37:20

1,1K Tweet

229 Takipçi

10 Takip Edilen

lacking ለዛ (@lackingleza) 's Twitter Profile Photo

ብዙ ወንዶች ይከተሉሻል ማለት ቆንጆ ነሽ ማለት አደለም ለተራበ ሰው ሽሮም ክትፎ ነው l

lacking ለዛ (@lackingleza) 's Twitter Profile Photo

አዎ ድግሴ ላይ ስትመጡ ትዘረፋላቹ, ሰዎች ለምን በነፃ ሚበሉ እንደሚመስላቸው አላቅም l

lacking ለዛ (@lackingleza) 's Twitter Profile Photo

ናፍቀኸኛል.. እኔም ናፍቀሽኛል ሁለት ውሸታሞች አንዱ ብር ይፈልጋል አንዱ ደሞ s*x

lacking ለዛ (@lackingleza) 's Twitter Profile Photo

ሚሊየነር ከመሆኔ በፊት እንድታቁተ ምፈልገው ነገር አለ, ሁሉንም ዘመዶቼን አቃቸዋለው l

lacking ለዛ (@lackingleza) 's Twitter Profile Photo

ኮቪድ የጀመረ ሰዓት my cousin ሁለተኛ ክፍል ነበር አሁን ስምንተኛ ክፍል ሊገባ ሁለት ወር ነው የቀረው 🫠

lacking ለዛ (@lackingleza) 's Twitter Profile Photo

ታቃላቹ አሁን ብር ብትልኩልኝ ምንም ባልነበረኝ ሰዓት ከጎኔ የቆማቹት እናንተ እንደምቶኑ?l 😊

lacking ለዛ (@lackingleza) 's Twitter Profile Photo

ሰርግ ቤት 3 እንቁላል ከዶሮ ውስጥ ሳነሳ አስተናጋጁ ጭድ ይምጣልህና ታቀፈው አለኝ l

lacking ለዛ (@lackingleza) 's Twitter Profile Photo

ሀበሻ ማለት እኮ እያማህ ድንገት ስትደርስበት "ውይ እድሜህ እረጅም ነው ስናነሳህ ደረስክ" ይልሃል.. ደግነቱ ኡዝባኪስታናዊ ነኝ l

lacking ለዛ (@lackingleza) 's Twitter Profile Photo

በስህተት ወደ አካውንታችን የገባን ብር ለባለቤቱ መመለስ ከችግራችን ሊያላቅቀን የፈለገውን ፈጣሪ ልፋቱን ገደል መክተት ነው 👍🏽