Tigist Solomon Abebe ኂሩተገብርኤል (@knty2002) 's Twitter Profile
Tigist Solomon Abebe ኂሩተገብርኤል

@knty2002

💚💛❤️ ኢትዮጵያ ሀገሬ

ID: 2164412289

calendar_today02-11-2013 06:30:05

23,23K Tweet

1,1K Takipçi

147 Takip Edilen

መቲ Meti Shewaye Yilma, Gwiza (@metishewyilma) 's Twitter Profile Photo

የአእላፋት ሳምንት 2018 ከታኅሣሥ 17 – 23 በግዮን ሆቴል ተከፈተ። ብዙ የሚያስተምር፣ አይን ልቦናን የሚከፍት፣ ለጥያቄዎች መልስ ማግኛ የሚያመላክት ግሩም ዝግጅት ነው። አያምልጣችሁ ስለ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

የአእላፋት ሳምንት 2018 ከታኅሣሥ 17 – 23 በግዮን ሆቴል ተከፈተ። ብዙ የሚያስተምር፣ አይን ልቦናን የሚከፍት፣ ለጥያቄዎች መልስ ማግኛ የሚያመላክት ግሩም ዝግጅት ነው።  አያምልጣችሁ
ስለ ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
✞ Soስna (እሙ🖤)🇺🇸 (@emuye06) 's Twitter Profile Photo

"ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን" የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ዋዜማ በአእላፋት ዝማሬ ደምቋል:: መስቀል አደባባይ 1/6/2026 🙏🏽✝️❤️

✞ Soስna (እሙ🖤)🇺🇸 (@emuye06) 's Twitter Profile Photo

የአእላፋት ዝማሬ በሰላም ተጠናቋል:: መስቀል አደባባይ ታህሳስ 28 2018 (1/6/2026) #Ethiopia #Orthodox #Genna #Christmas

የአእላፋት ዝማሬ በሰላም ተጠናቋል::

መስቀል አደባባይ ታህሳስ 28 2018 (1/6/2026) 

#Ethiopia #Orthodox #Genna #Christmas
✞ Soስna (እሙ🖤)🇺🇸 (@emuye06) 's Twitter Profile Photo

የአእላፋት ዝማሬ! መስቀል አደባባይ:: ታህሳስ 28/ 2018 (1/6/2026) ❤️✝️🙏🏽 #Ethiopia #Orthodox #Genna #Christmas

𝐂𝐡𝐢𝐫𝐬𝐭𝐢𝐚𝐧 𝐀𝐛𝐫𝐡𝐚𝐦 (@theabrham33) 's Twitter Profile Photo

"መላዕክት አጠፉ፥ጴጥሮስ ተሳሳተ፥ይሁዳም ካደ፥ሐዋርያት ተበተኑ፥አብርሃም ጌታውን በደለ ተብሎ ተጽፏል፥የዳዊት ሀጢያት ተነግሯል‼️ "አዛኝቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ግን ይሄን ሀጢያት ሰራች ተብሎ አልተጻፈም የለም‼️

"መላዕክት አጠፉ፥ጴጥሮስ ተሳሳተ፥ይሁዳም ካደ፥ሐዋርያት ተበተኑ፥አብርሃም ጌታውን በደለ ተብሎ ተጽፏል፥የዳዊት ሀጢያት ተነግሯል‼️

"አዛኝቱ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ግን ይሄን ሀጢያት ሰራች ተብሎ አልተጻፈም የለም‼️
Fantahun Wakie ፋንታሁን ዋቄ (@fwakie) 's Twitter Profile Photo

♦️ ካልተመለስን እንጠፋለን! ጥይት ያልበገረው ትውልድ በወረቀት ተሸንፏል! youtu.be/LrEkAsYVoqc?si… via YouTube

ጉራማይሌ (@ejig_ayehu) 's Twitter Profile Photo

... ከምኒልክ በቀር በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ በአውሮፓዊያን አዕምሮ ላይ የበዛ ፍርሃት እና ጥርጣሬ ያሳደረ ጥቁር ሰው የለም... . ምኒልክ! , አባቴ! , #ዓድዋ_ይከበር_ይዘከር_ለዘላለም!

... ከምኒልክ በቀር በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ በአውሮፓዊያን  አዕምሮ ላይ የበዛ ፍርሃት እና ጥርጣሬ ያሳደረ ጥቁር ሰው የለም...
.
ምኒልክ!
,
አባቴ!
,
#ዓድዋ_ይከበር_ይዘከር_ለዘላለም!
Mereja Media (@merejamedia) 's Twitter Profile Photo

አሳዛኝ ዜና በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ሽርካ ወረዳ በጃዊ ቀበሌ 21 ኦርቶዶክሳውያን በታጣቂዎች ተጨፍጭፈዋል። በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ሽርካ ወረዳ በጃዊ ቀበሌ በታጣቂዎች ጥቃት የካቲት 19 ለ 20 አጥቢያ አንድ ካህን፣ ሁለት ሴቶች እና

አሳዛኝ ዜና

በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ሽርካ ወረዳ  በጃዊ ቀበሌ 21  ኦርቶዶክሳውያን በታጣቂዎች ተጨፍጭፈዋል።

በምሥራቅ አርሲ ሀገረ ስብከት ሽርካ ወረዳ  በጃዊ ቀበሌ በታጣቂዎች ጥቃት የካቲት 19 ለ 20 አጥቢያ  አንድ ካህን፣  ሁለት ሴቶች እና
Mule FeTg (ኃይለ ሥላሴ) (@mulefetg) 's Twitter Profile Photo

" ወስልተህ የቀረ ግን ኃላ ትጣላኛለህ። አልተውህም። #ማርያምን ለዚህ አማላጅ የለኝም። "

" ወስልተህ የቀረ ግን ኃላ ትጣላኛለህ። አልተውህም። #ማርያምን ለዚህ አማላጅ የለኝም። "
Fantahun Wakie ፋንታሁን ዋቄ (@fwakie) 's Twitter Profile Photo

ክርስቶስ በድሙ ዋጅቶና አንድ አድርጎ ጠብቁልኝ በሎ ያስረከባቸውን የጥምቀት ልጆች ዘርኞችና ምንደኞች ተካፍለው ሲያፋጁ፣ ሲጨፈጭፉ፣ ሲያፈናቅሉ፣ በኑፋቄ ከመንግሥተ እግዚአብሒረ ሲለዩ --- ለጥ በለው የተኙትን #ፓትሪያሪክ ከእንቅልፋቸው

Eyerusalem Tesemma (@queen_of_shewa) 's Twitter Profile Photo

በአገዛዙ ታፍና እስር ላይ የምትገኘው ጀግናዋ እህታችን ጋዜጠኛ ገነት አስማማው በጠና ታማለች። ሁላችንም ህክምና እንድታገኝ ድምፅ ልንሆናት እና በምንችለው ሁሉ ከጎኗ ቆመን ልናግዛት ይገባል።

በአገዛዙ ታፍና እስር ላይ የምትገኘው ጀግናዋ እህታችን ጋዜጠኛ ገነት አስማማው በጠና ታማለች። ሁላችንም ህክምና እንድታገኝ ድምፅ ልንሆናት እና በምንችለው ሁሉ ከጎኗ ቆመን ልናግዛት ይገባል።
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

"ያልተማሩ ቄሶች ቅዳሴ ቀድሰው ሲጨርሱ፦አሃዱን ረሳናት እንጂ ጥሩ አድርገን ቀድሰናል አሉ።አድዋን ያል ምኒልክ ለማክበር መሞከር ቅዳሴን ያለ አሃዱ እንደ መቀደስ ነው።" ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ #ኢትዮጵያ #Ethiopia

"ያልተማሩ ቄሶች ቅዳሴ ቀድሰው ሲጨርሱ፦አሃዱን ረሳናት እንጂ ጥሩ አድርገን ቀድሰናል አሉ።አድዋን ያል ምኒልክ ለማክበር መሞከር ቅዳሴን ያለ አሃዱ እንደ መቀደስ ነው።"

ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ
#ኢትዮጵያ #Ethiopia