Bereket Teketel 💚💛❤️ (@ingenioussight) 's Twitter Profile
Bereket Teketel 💚💛❤️

@ingenioussight

"The Lord is my shepherd" Psalm 23:-1

Christian|Married|Technology|Coding|Movies|Music|History|የብስራተገብርኤል ሰፈር ልጅ😉

Brisk|HMIS|ERP|DICOM|HL7|AI

ID: 260696870

calendar_today04-03-2011 12:01:52

16,16K Tweet

2,2K Takipçi

1,1K Takip Edilen

Ruhama (@ruhama_m_belay) 's Twitter Profile Photo

ሀገርህን ከወደድክ then for obvious reasons you stand with the church! የኢየሱስ ተከታይ ነኝ ካልክ then as a Christian you should know that ሰዎችን በዘር ከፋፍሎ ማባላት የእሱ መንገድ እንዳልሆነ መልካም እሁድ!

Phጨ (@kyisfa) 's Twitter Profile Photo

ይሄ በሄድክበት ሁሉ ይከተልሃል:: የንፁሃን ደም አንተ እና ሽመልስ ባሰማራችኃቸው ውሾች ፈሷል Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Shimelis Abdisa

Meklit (@nechabeba) 's Twitter Profile Photo

እግዚአብሔር ሁሌም ይመሰገናል ሰው ሲያመሰግን ቆይ እንጂ ምን አይታቹ አትቸኩሉ አትበሉ እግዚአብሔርን ለማመስገን ቀጠሮ የለምና በምስጋና ውስጥ ነው ድል አለ

Senait Senay, PhD (@senaitsenay) 's Twitter Profile Photo

The EOTC request was: 1. መንግስት ከአጉል እልኸኝነት ወጥቶ ከህገ ወጦቹ ግለሰቦች ጋር በመተባበር በአደባባይ እየፈጸመ ያለውን የህግ ጥሰት ዛሬን ጨምሮ በቀጣዩቹ ሁለት ቀናት ውስጥ እንዲያቆም እና ህግና ስርአትን እንዲያስከብር 2. በኃይል

Massimo (@rainmaker1973) 's Twitter Profile Photo

These flamingos are not fighting and that is not blood. Milk secretion in flamingos takes place in the lining of their upper digestive tract, so that red liquid is crop milk, regurgitated in order to feed the young chick [video: buff.ly/37el5AX]

Teddy Afro (@teddyafromuzika) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለ 127ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ የሚል መልዕክቴን ሳስተላልፍ በታላቅ ብሔራዊ ኩራት ነው::

እንኳን ለ 127ኛው የአድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ የሚል መልዕክቴን ሳስተላልፍ በታላቅ ብሔራዊ ኩራት ነው::
Alemayehu Gemeda (@alemayehugk) 's Twitter Profile Photo

ማንኛውም የሀገር መሪ ከትችት ነፃ አይደለም፤ ነገር ግን የዓድዋን ድል ከአጼ ምኒልክ ለመነጠል መሞከር፣ ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሴን ከአፍሪካ ህብረት፣ መንግስቱን ከመሰረተ ትምህርት፣ መለስን ከአባይ ግድብ፣ ዐቢይን ከፓርኮች ለመለየት እንደሞከር ነው።

Bob Marley (@bobmarley) 's Twitter Profile Photo

Today we celebration Ethiopian 🇪🇹 Emperor Menelik II’s victory over Italian colonial forces at the Battle of Adwa, 2 March 1896. The decisive victory helped keep Ethiopia as 1 of only 2 African nations (alongside Liberia) never to be colonized. #RASTAFARI #Ethiopia #AfricaUnite

Today we celebration Ethiopian 🇪🇹 Emperor Menelik II’s victory over Italian colonial forces at the Battle of Adwa, 2 March 1896. The decisive victory helped keep Ethiopia as 1 of only 2 African nations (alongside Liberia) never to be colonized. #RASTAFARI #Ethiopia #AfricaUnite
ቤተማርያም (@beteberhanu) 's Twitter Profile Photo

እንደምን ዋላችሁ Tweeps ሰሞኑን በነገርኳችሁ መሠረት ደ/ብርሃን የተፈናቃዮች መጠለያ ያሉ ሰዎች ያሉበት ሁኔታ በጣም አሳሳቢ ነው። መጠለያዎቹ በመሙላታቸው ምክንያት ከተማ አስተዳደሩ ተጨማሪ ተፈናቃዮችን መቀበል እንደማይችል አሳውቋል።

እንደምን ዋላችሁ Tweeps
ሰሞኑን በነገርኳችሁ መሠረት ደ/ብርሃን የተፈናቃዮች መጠለያ ያሉ ሰዎች ያሉበት ሁኔታ በጣም አሳሳቢ ነው። መጠለያዎቹ በመሙላታቸው ምክንያት ከተማ አስተዳደሩ  ተጨማሪ ተፈናቃዮችን መቀበል እንደማይችል አሳውቋል።
Bereket Teketel 💚💛❤️ (@ingenioussight) 's Twitter Profile Photo

Johnny Harris put together just another masterful informative narrative documentary How "The USA Loves To Meddle In Other Countries" youtube.com/watch?v=_wIOqH…