Getinet Dereje (@getinet_dereje) 's Twitter Profile
Getinet Dereje

@getinet_dereje

ውድ🇪🇹 ነህና አትነስ
ኩሩ🇪🇹 ነህና አትርከስ
አንተ ነህና
የሰው ዘር መነሻው በሥጋና በነፍስ

ከሠመመንህ ንቃ ከመኝታህ ተነስ
ታሪክህ ወደ ክብሩ እንዲመለስ

🇪🇹ሠንደቅ ዓላማህን እንደካባ ልበስ
እምዬ ኢትዮጵያ በልብህ ዙፋን ትንገስ!

ID: 1371778716586668036

calendar_today16-03-2021 11:02:56

2,2K Tweet

902 Takipçi

866 Takip Edilen