Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile
Fuad

@fuye____

اهدنا الصراط المستقيم ቀጥተኛውን መንገድ ምራን

ID: 1706009943122354176

linkhttp://instagram.com/Fuye____ calendar_today24-09-2023 18:18:05

84 Tweet

178 Takipçi

142 Takip Edilen

| Mıstık | 🍁 (@awela_jr) 's Twitter Profile Photo

የአሏህ መልክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል: "ጎረቤቱ እየተራበ መሆኑን እያወቀ ለራሱ ጠግቦ ያደረ ሰው በኔ አላመነም። #ረመዳን_13

Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile Photo

የሞከርነው ነገር ሁሉ አልሳካ ሲለን እስኪ መለስ ብለን ራሳችንን እንፈትሽ ተውበትና ኢስቲክፋር ሳናደርግ አቅልለን የተውናቸው ወንጀሎቻችን ዋነኛው ምክኛት ሊሆኑ ይችላሉ::

Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile Photo

رَبِّ فَلَا تَجْعَلْنِي فِي الْقَوْمِ الظَّالِمِينَ «ጌታዬ ሆይ! በበደለኞች ሕዝቦች ውስጥ አታድርገኝ።››

Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile Photo

ረሱል(ﷺ) እንዲህ ብለዋል:- “ፆምና ቁርኣን የቅያማ ቀን ለአላህ ባሪያ ዋስ ይሆናሉ::

Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile Photo

ኢብኑል ጀውዝይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል፡፡ ~በአላህ ይሁንብኝ የቀብር ባለቤቶች እስቲ የሆነ ነገር ተመኙ ቢባሉ ከረመዷን አንድ ቀን ማግኘትን በተመኙ ነበር፡፡

Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile Photo

አላህ የጀማ ሰላትን ይወዳል አደራችሁን ከረመዳን በኋላም ከጀማ ሰላት አትጥፉ::

Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile Photo

ውዷ እህቴ ሆይ ቆንጆ በመሆን እና በማማለል መካከል ልዩነት አለ፡፡ ቆንጆ መሆን ሀጥያት አደለም ግን በአደባባይ ሰውን ማማለል ሀጥያት ነው::

Arifedin (@aarif4747) 's Twitter Profile Photo

ኢብኑ ባዝ رحمه الله እንዲህ ብለዋል፡- ሂጃብ ግዴታ አይደለም ያለች ሴት ከሀዲ (ካፊራ)ነች።(አል-ፈታዋ 8487) 🖊️ሂጃብ ደግሞ ማለት ጭንቅላት ላይ ጣል ምትደረግ ብጣሽ ጨርቅ ብቻ አይደለችም። ሸሪዓው ያዘዘውን ባንተገብር እንኩዋን አናስተባብል።

Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile Photo

በጣም ለምትወደው ሙስሊም ላልሆነው ወዳጅህ ከእስልምና በላይ ምን ልትመኝለት ትችላለህ ?

Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile Photo

መኖር ብዙ ነገር ያስተምርሀል '' ፈጣሪዬ ለምን ትፈትነኛለህ ሳይሆን ማለት ያለብህ በፈታናዎች ሁሉ አበርታኝ '' ማለት ነው!!

Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile Photo

አላህ ሀሳቡንና ልቡን የሚመለከት መሆኑን በአእምሮው ውስጥ ያለ ሰው በድብቅም ሆነ በግልፅ በሚሰራው ስራ ላይ ከመሳሳት አላህ ይጠብቀዋል።

Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile Photo

ሰላትን የተውክ ሆይ! ግን ምን አታሎህ ይሆን የሰማያትና የምድር ፈጣሪ ከሆነው አላህ ጋር መገናኘትን የጠላሃው!?

Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ህዝብ ምንያህል short memorie እንደሆነ የምናውቀ የልጅ Heaven ጉዳይ ረስተው Jon Daniel ከአውሮፕላን አልወርድ አለ ብለው ትልቅ issue አድርገን እያወራን ነው::

Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile Photo

ጾም ፍቺን እና አረፋን ያለምንም ልዩነት አንድ ሆነን እንዳከበርነው ሁሉ መውሊድንም በአንድነት ስለ ቢደአነቱ አውቀን ብንተዋው!!

Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile Photo

ኢማሙ ማሊክ እንዲህ ይላሉ፦ {ዲን ውስጥ ቢድዓ ፈጥሮ መልካም ነገር ናት ብሎ የሚያስባት ሰው "በእርግጥም ሙሐመድ መልዕክቱን በማስተላለፍ ላይ አታሎናል" እያለ ነው}

Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile Photo

ዱዓችንን ሰምቶ ፈጣን መልስ አላገኘንም ይሆናል _ነገርግን ወንጀላችንንም አይቶ ቶሎ አልቀጣንም የኔ ሩህሩህ ጌታ፡፡ ትንሽ እናስተውል

Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile Photo

ሚስት እርጋታም እርካታም ነች ስታያት አይንህ ያርፋል ስታስባት ውስጥህ ይረጋጋል::

Fuad (@fuye____) 's Twitter Profile Photo

ህይወትህን መቀየር ፈልገህ ከየት መጀመር እንዳለብህ ግራከገባህ ከሰላትህ ጀምር . . . ሰላትህ ሲስተካከል ሃያትህም ይስተካከላል