Beyene (@beyene1_beyene) 's Twitter Profile
Beyene

@beyene1_beyene

Trust/th

ID: 1161550312924164097

calendar_today14-08-2019 08:09:09

23 Tweet

36 Takipçi

47 Takip Edilen

Beyene (@beyene1_beyene) 's Twitter Profile Photo

State Violence and Repression on Gurage People (By Wokiyanda) A well articulated analysis of Gurage politics. So long I know it is the first in its kind and should be appreciated. 🎩off Wokiyanda! Enjoy your reading m.facebook.com/story.php?stor…

Beyene (@beyene1_beyene) 's Twitter Profile Photo

ጉቦን እንደ ዲፕሎማሲ! ጉራጌ ዞን ውስጥ በመንግሥት በጀት ለሚዘረጋ የመብራት መሰረተ ልማት ሕዝቡ ገንዘብ በማዋጣት ለሠሪዎቹ ጉቦ እንዲከፍል ይገደዳል። ጉዳይን በ"ዲፕሎማሲ" መጨረስ የሚል የዳቦ ስምም ሰጥተውታል! The new normal!

Beyene (@beyene1_beyene) 's Twitter Profile Photo

ያለፈውን የፖለቲካ ውንብድና ወደ ጎን በማድረግ ስለ አካባቢው የሚመለከተው ሁሉ ከማገዝ ውጪ አማራጭ የለውም። በእርግጥ የምራቸውን ነው ወይ? ለሚለው ጥያቄ መልሱን ያሉትን ሲተገብሩ ማወቅ ይቻላል m.facebook.com/story.php?stor…

Beyene (@beyene1_beyene) 's Twitter Profile Photo

ሕዝቤ እየተበታተነ "የመደመር ትውልድ" ... "የእኔ" ትውልድ ብለው አቆለጳጵሰው ደግሞ ወደ ባሕር ሊያሰምጡን ይሁን ሊያስዋኙን ... አይ #ETV

ሕዝቤ እየተበታተነ "የመደመር ትውልድ" ...
"የእኔ" ትውልድ ብለው አቆለጳጵሰው ደግሞ ወደ ባሕር ሊያሰምጡን ይሁን ሊያስዋኙን ...
አይ #ETV
Beyene (@beyene1_beyene) 's Twitter Profile Photo

የ"ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል" ሹመኞች የሕግ የበላይነት የማረጋገጥ ሥራ እንደሚሠሩ ተናግረው ነበር። ዛሬ የጎጎት ፓርቲ ጽ/ቤት ምክትል ኃላፊን አቶ መላኩ ሳህሌን ከሥራ ሲወጣ ማሰራቸው ተሰምቷል። እነዚህ ሹመኞች በግድ "አለቃችሁ ነን" ያሉ ናቸው!!

እንዲህ "ሱሪ በአንገት" አይነት ትዕዛዝ ከሚያወጣ መሥሪያ ቤት ጋር እንዴት መግባባት ይቻላል? አተት እንኳን እንዲህ ፋታ የሚያሳጣ አይመስለኝም። በዚያ ላይ ስታንዳርዱ አልተብራራም።

It is sad to hear about the passing of Birhan, a lawyer who defended unlawfully arrested people at different times. Losing a dedicated person for HR like him has a collective impact. Rest in peace.