@afar_bin67223
ID: 1833692879077728256
calendar_today11-09-2024 02:24:13
7 Tweet
25 Takipçi
652 Takip Edilen
a year ago
በአፋር ክልል በተለያዩ ዞኖች እየለማ የሚገኝ የማሽላ ምርት አሁናዊ ገጽታ በምስል፦
10 months ago
" ለዘመናት ስር ሰድዶ የቆየውን የተረጂነት አስተሳሰብ አስወግደን ምርትና ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናችንን በማረጋገጥ ልመናንና ተረጂነትን የሚፀየፍ ማህበረሰብ ለመፍጠር እየሠራን ነው። " ክቡር ርዕሰ መስተዳድር ሀጂ Awel Arba
Agricultural productivity showcase in Afar የግብርና ምርታማነት ማሳያ በአፋር
ክልላችን በየትኛውም መመዘኛ የተመቸ እንዲሆን መስራት ማለት ህዝባችንን ማክበር እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን ፡፡ ይህ ደግሞ ለአማራጭ የምንተወው አይደለም፡፡ (ክቡር ፕሬዝዳንት ሃጂ አወል አርባ ኡንዴ)
ሀገርን ከማዳን እስከ ከተረጂነት የመላቀቅ መካከል ያለው ሂደት አልጋ በአልጋ ሆኖ ሳይሆን ተግዳሮቶች ወደ መልካም እድል የመቀየር ብልሀት፣ አርቆ የማሰብ፣ ቁርጠኝነት እና የጠንካራ አመራር ሰጭነት ውጤት ነው ። ''ፕሬዚዳንት ሃጂ አወል አርባ''
9 months ago
😁