Tigistu A.A (@tigistuaa1) 's Twitter Profile
Tigistu A.A

@tigistuaa1

ID: 1301617167704653826

calendar_today03-09-2020 20:25:18

1,1K Tweet

83 Takipçi

192 Takip Edilen

Tigistu A.A (@tigistuaa1) 's Twitter Profile Photo

፩ አማራ ነኝ ባይ - መዥገሮች ግን ምንም አይነት የአማራነት ስነ ልቦና የሌላቸውና ከጥቅማቸው ጉዳታቸው እያመዘነ የመጣ ከሀዲና ጎጠኛ የሆኑ ዲያስፓራዎች ከህልውናው ትግል፣ ጥቅምና $$ ኢጎዋቸው በልጦባቸው፣ ትግሉን እየጎዱ ነው እነማን? ለምን?....

Sociaልዬ🦋🔥💚💛💔 (@social_bfly07) 's Twitter Profile Photo

ጠላት አማራን እሚጠላው የጎጃም የወሎ የጎንደር ወይም የሸዋ አማራ ብሎ አይደለም ጠላት “አማራ” ስለሆንን ብቻነው ከመጣንበት ሳይሆን በማንነታችን ነው እምንሰቃየው ስለዚህ ጎጠኞች በሙሉ ያለው አራት ሳይሆን አንድ “አማራ”ነው #ድል_ለአማራ #ድል_ለፋኖ

Tigistu A.A (@tigistuaa1) 's Twitter Profile Photo

፩ መልካም አዲስ አመት የአማራ ህመም ሕመሜ ብላችሁ ከቤተሰብ ከወገን ተለይታችሁ እንቁጣጣሽን በዱር በገደሉ ለምታከብሩ ፋኖዎች በሙሉ! መልካም አዲስ አመት በልማት ስም ከመኖሪያ ቀዬያችሁ ለተበተናችሁ አዲስ አበቤዎች በሙሉ! የድል....ይሁንልን!

፩

መልካም አዲስ አመት የአማራ ህመም ሕመሜ ብላችሁ ከቤተሰብ ከወገን ተለይታችሁ እንቁጣጣሽን በዱር በገደሉ ለምታከብሩ ፋኖዎች በሙሉ!

መልካም አዲስ አመት በልማት ስም ከመኖሪያ ቀዬያችሁ ለተበተናችሁ አዲስ አበቤዎች በሙሉ!

የድል....ይሁንልን!
Tigistu A.A (@tigistuaa1) 's Twitter Profile Photo

፩ ትንሽ አይሰቀጥጥህም/ሽም? አማራ ምን በድሎህ ነው? በግፍ በማንነቷ የተገደለችውን የህፃን አይሻን የፕሮፋይል ስምህ አድርገህ ሌት ተቀን በውሸት ፋኖዎችን ለመከፋፈል ላይ ታች ማለትህ/ሽ ሌላ አይሻዎችን ሌላ ህፃናትን ለማስገደል ይመስላል #FANO

Tigistu A.A (@tigistuaa1) 's Twitter Profile Photo

፩ #ፈረንሳይ #ፒያሳ #አራትኪሎ #ቄራ #ቤላ #ፊትበር #ካሳንችስ #ቤላ #ሺሰማንያ #አቧሬ #ቀበና #ተክለሀይማኖት #አፊንጮበር #ሰንጋተራ #ሜክሲኮ #ልደታ .... ወዘተ #AddisAbebe #AddisAbaba #Ethiopia

፩

#ፈረንሳይ #ፒያሳ #አራትኪሎ #ቄራ #ቤላ #ፊትበር #ካሳንችስ #ቤላ #ሺሰማንያ #አቧሬ #ቀበና #ተክለሀይማኖት #አፊንጮበር #ሰንጋተራ #ሜክሲኮ #ልደታ .... ወዘተ

#AddisAbebe #AddisAbaba #Ethiopia
Sociaልዬ🦋🔥💚💛💔 (@social_bfly07) 's Twitter Profile Photo

As an Amhara who was born & raised in A.A, my focus,is on the Amhara people as a whole, not just by location.Our cause should center on all Amhara who are suffering,regardless of whether they are from Gonder,Gojjam,Wollo or Shewa. #ድል_ለፋኖ #ድል_ለአማራ #አላም_ለኢትዬዽያ

Tigistu A.A (@tigistuaa1) 's Twitter Profile Photo

Minalachew Simachew Meaza Mohammed ከውጭ ሁናችሁ በጎጥ በከፈላችሁት ግሩፕ፣ የአሳፈናችሗቸው ፋኖዎች (እነ ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናው etc.) እንዲፈቱ ትእዛዝ ብትሰሰጡና ፋኖዎቹም ወደ ስራቸው ቶሎ እንዲመለሱ ብታደርጉ?

Mizanu M. ⚖️ (@tabor97) 's Twitter Profile Photo

ጋዜጠኛ ዓባይ ዘውዱ ከቂሊንጦ ማ/ቤት ከፃፈው የተወሰደ “አንድ አለመሆናችን ወይም መበተናችን ለአገዛዙ እድሜ መራዘም ብሎም በአማራ ላይ ለሚፈጽመው ግፍ እና በደል ተጠናክሮ እንዲቀጥል አድርጎታል፤ አማራንም ሁለንተናዊ ለሆነ ማህበራዊ፣

Mizanu M. ⚖️ (@tabor97) 's Twitter Profile Photo

16) በተለይ ደግሞ የምትኖሩበት ሀገር ህግና ስርዓት ሰላማዊ በሆነ መልኩ ተቃውሟችሁን መግለጽ እንድትችሉ የሚፈቅድላችሁ የአማራ ተወላጅ የሆናችሁና የአማራ ጉዳይ ያገባናል የምትሉ ዲያስፖራዎች የኦህዴድ መራሹ የብልጽግና አገዛዝ፦ ከእግረኛ ተዋጊው

Tigistu A.A (@tigistuaa1) 's Twitter Profile Photo

፩ በትግል ላይ ያለን ፋኖን ማገት እና እንዲሁም ለአንዱ ወግኖ በትግል ላይ ያሉ አርበኞችን፣ ለስልጣን ወይም ለጥቅም $$፣ አይን ባወጣ ውሸት ስማቸውን ማጥፋት፣ የአማራን ሕዝብ የናቀና፣ ስቃዩምንም የሚያራዝም ግፍ ነው። Minalachew Simachew Meaza Mohammed

Berhanemeskel Nega (@berhanenega) 's Twitter Profile Photo

“An infant who had just been baptized survived, while seven of his relatives,”including his parents were massacred in Abiy Ahmed’s drone attack as they were returning home from a church service on 19 February 2024. Abiy was rewarded by the IMF and the donor community for this and

Orthodoxy Daily News (@orthodoxynews) 's Twitter Profile Photo

Genocide is currently being committed in the Amhara region of Ethiopia by the Abiy Ahmed regime, and it is unfortunate that the international community is not paying attention. Churches are being destroyed, and innocent Christians and Amharas are being massacred in drone attacks.

Edna Alemayehu|ኤድና አለማየሁ (@ednaalemayehu) 's Twitter Profile Photo

Kazanchis is gone. My grandfather's house was demolished this morning. Kazanchis, where my grandfather married my grandma. Where my mom was born. Where my Dad asked for my mother's hand in marriage. Where I sat on my grandpa's lap listening to his stories. Legendary Kaza is gone.