I am Fano.Amhara.(@tesfaye80411752) 's Twitter Profileg
I am Fano.Amhara.

@tesfaye80411752

I have twomaster's degrees.When we pointed out the theft, we were harmed by the company,When we took the case to
,Buying court justice with money is a crime.

ID:1554146004491960320

calendar_today01-08-2022 16:44:31

10,7K Tweets

216 Followers

114 Following

NISIR International Broadcasting Corporation(@NISIRInternati1) 's Twitter Profile Photo

ወሎ ቤተ አምሐራ! አንድ ሆኗል።

የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ
*ዋና አዛዥ ዋርካው ምሬ ወዳጆ፣
* ምክትል አዛዥ ኮረኔል ፈንታሁን ሙሃቤ ሆነው ተመርጠዋል። ሙሉ ዝርዝሩን በቀጣይ እዙ በሚለቀው መረጃ ይዘን እንመለሳለን።

አባት ልጁን በማስቀደም ታላቅነትን

ወሎ ቤተ አምሐራ! አንድ ሆኗል። የአማራ ፋኖ ወሎ ዕዝ *ዋና አዛዥ ዋርካው ምሬ ወዳጆ፣ * ምክትል አዛዥ ኮረኔል ፈንታሁን ሙሃቤ ሆነው ተመርጠዋል። ሙሉ ዝርዝሩን በቀጣይ እዙ በሚለቀው መረጃ ይዘን እንመለሳለን። አባት ልጁን በማስቀደም ታላቅነትን
account_circle
I am Fano.Amhara.(@tesfaye80411752) 's Twitter Profile Photo

መሰባሰብ፣ማሰባሰብ ለማሸነፍ፣መሰባሰብ ለውጤት አማራ ሰብሰብ ካለ አሸነፈ። Zemedkun Bekele

account_circle
ዳዊት አምሓራ 👑(@dawit_Adane_21) 's Twitter Profile Photo

🚨 😁

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 ድምፅ መስማት
በደል ነው🤷‍♂️የሱን ድምፅ በስማሁቁጥር
የስነ ልቦና ጥቃት እየደርስብኝ ነው😂

እኔም እንደ ቴዲ ይሄን የበሻሻ ጋላ ድምፅ
በካድሬውቹ ሲዘዋውር በስማሁ ቁጥር
የስነልቦና ጥቃት እየደርስብኝ ነው

account_circle
Sami-Amhara-ሳሚ-ዓምኃራ(@samibebi1) 's Twitter Profile Photo

ይህን ፎቶ በተደጋጋሚ ቀኑን ሙሉ ሳየው ዋልኩኝ

ሳየው ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው
የንጉሥ ሰሎሞን ዝነኛ አባባል ትዝ ይለኛል “ለሁሉም ጊዜ አለው ከሰማይ በታችም ላለው ሥራ ጊዜ አለው፣ለማጣትም፣ለማግኘትም፣ለመወደድም፣ለመጠላትም ጊዜ አለ

ይህን ፎቶ በተደጋጋሚ ቀኑን ሙሉ ሳየው ዋልኩኝ ሳየው ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የሚገኘው የንጉሥ ሰሎሞን ዝነኛ አባባል ትዝ ይለኛል “ለሁሉም ጊዜ አለው ከሰማይ በታችም ላለው ሥራ ጊዜ አለው፣ለማጣትም፣ለማግኘትም፣ለመወደድም፣ለመጠላትም ጊዜ አለ
account_circle
Gee(@GEwnetou) 's Twitter Profile Photo

ጀግናም ሰው ነው
ስሜት አለው።
ወርካው ኮሎኔል ያሰባችሁትን እግዚአብሄር ( አላህ) ይርዳችሁ
በሕይወት ኖራችሁ የለፋችሁበትን የአማራ ነጻነት ለማየት ያብቃችሁ
አማራ ያሸንፋል።

account_circle
Rama ቶራ🍃♎️(@YekunoAmlak12) 's Twitter Profile Photo

እንብርክክ ሲያንሳቸው ነው ....!

የፋሽሽቱ ተላላኪ ካድሬ ሞቱም ኑሮውም ውርደት ነው።

account_circle
I am Fano.Amhara.(@tesfaye80411752) 's Twitter Profile Photo

በደሀ ቆጥቦ 20/80 ና 40/60 በሰራው ኮንዶሚኒየም ስጦታ ማቀርሸት።
ያቅለሸልሸኛል ። Zemedkun Bekele

tiktok.com/@mrpromotion1/…

account_circle
I am Fano.Amhara.(@tesfaye80411752) 's Twitter Profile Photo

የአዲስ አበባ ህዝብ ሆይ በየመንገዱየ ካድሬወችን ሸራ ሱቅ የሚሸጣቸውን እቃ ባለመግዛት ትግላችን ይጀምራል።

account_circle