Tariku Gankisi (Dishtagina) (@tariku_gankisi) 's Twitter Profile
Tariku Gankisi (Dishtagina)

@tariku_gankisi

Musician |Farmer| Proudly Ethiopian| Patriotic Citizen| ዲሽታግና| አዳም ወንድሜ|Ethiopiaye 🇪🇹 in my heart ❤

ID: 1384961003767599105

calendar_today21-04-2021 20:03:44

179 Tweet

8,8K Takipçi

1 Takip Edilen

Tariku Gankisi (Dishtagina) (@tariku_gankisi) 's Twitter Profile Photo

ለመላው የዕስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! መልካም በዓል ከወዳጅ ዘመድ ጋር ይሁንልዎ!!

ለመላው የዕስልምና ዕምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! 
መልካም በዓል ከወዳጅ ዘመድ ጋር ይሁንልዎ!!
Tariku Gankisi (Dishtagina) (@tariku_gankisi) 's Twitter Profile Photo

I am deeply saddened to learn the passing of our own Hirut Bekele. I would like to pass my condolences to all Ethiopians and her loved ones. May your soul rest in enteral peace Hirute! RIP

እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ ። በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩት ሀይማኖታዊ በዓላት መካከል የኢድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል አንዱ ነው፡፡ መልካም በዓል ይሁንልን።

እንኳን ለ1444ኛው የኢድ አል አድሃ በዓል አደረሳችሁ ።

በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩት ሀይማኖታዊ በዓላት መካከል የኢድ አል አድሃ /አረፋ/ በዓል አንዱ ነው፡፡ 

መልካም በዓል ይሁንልን።
Tariku Gankisi (Dishtagina) (@tariku_gankisi) 's Twitter Profile Photo

As the New Year dawns, I send my warmest wishes for a year of profound blessings, unity, & lasting peace. May the coming days be marked by the end of all conflicts & the beginning of a harmonious era where every citizen can thrive in tranquility. Happy New Year, Ethiopia! 🇪🇹✨🕊️

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለ1498ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) በአል አደረሳችሁ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ ወገኖቻችን በሙሉ እንኳን ለ1498ኛው የነብዩ መሀመድ ልደት (መውሊድ) በአል አደረሳችሁ!
Tariku Gankisi (Dishtagina) (@tariku_gankisi) 's Twitter Profile Photo

እምናከብርህ አንጋፋው አስፋው መሸሻ እግዚአብሄር አምላክ ነብስህን ከደጋጎች ጎን ያሳርፋት ለወዳጅ ለዘመድ ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጥ 🙏🏾🕊️

እምናከብርህ አንጋፋው አስፋው መሸሻ እግዚአብሄር አምላክ ነብስህን ከደጋጎች ጎን ያሳርፋት ለወዳጅ ለዘመድ ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጥ 🙏🏾🕊️
Tariku Gankisi (Dishtagina) (@tariku_gankisi) 's Twitter Profile Photo

I am deeply saddened by the passing the legendary musician Getachew Kasa! I would like to pass my deepest condolences to his family and friends. የጋሽ ጌታቸው ካሳን ነፍስ ይማር🙏🏿 የብዙሃን እናት መጠጊያ የምንላት እማማ ናትና አገሬን አትንኳት RIP Gashe!

I am deeply saddened by the passing the legendary musician Getachew Kasa! I would like to pass my deepest condolences to his family and friends.

የጋሽ ጌታቸው ካሳን ነፍስ ይማር🙏🏿

የብዙሃን እናት
መጠጊያ የምንላት
እማማ ናትና
አገሬን አትንኳት

RIP Gashe!
Tariku Gankisi (Dishtagina) (@tariku_gankisi) 's Twitter Profile Photo

•መልካም የ128ኛ አድዋ ድል በዓል • Happy 128th Anniversary of ADWA Victory 💚💛❤️ የተሰጠኝ ሒወት ዛሬ በነፃነት፤ ሰው ተከፍሎበታል ከደም እና ካጥንት ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር፤ ትናገር አድዋ ትናገር ትመስክር #adwa128 #victoryadwa

•መልካም የ128ኛ አድዋ ድል በዓል •
Happy 128th Anniversary of ADWA Victory
💚💛❤️

የተሰጠኝ ሒወት ዛሬ በነፃነት፤
ሰው ተከፍሎበታል ከደም እና ካጥንት
ስንት ወገን ወደቀ በነፃነት ምድር፤
ትናገር አድዋ ትናገር ትመስክር

#adwa128 #victoryadwa
Tariku Gankisi (Dishtagina) (@tariku_gankisi) 's Twitter Profile Photo

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል! Wishing you a blessed Eid-ul-Fitr.

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አልፈጥር  በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም በዓል!

Wishing you a blessed Eid-ul-Fitr.
Tariku Gankisi (Dishtagina) (@tariku_gankisi) 's Twitter Profile Photo

ተወዳጁ፤ የሙዚቃው ንጉስ፤ ድምጻዊ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ አለም በሞት ተለየ። ነፍስህን በገነት ያኑርልን። May your soul rest in complete eternal peace Mule!

ተወዳጁ፤ የሙዚቃው ንጉስ፤ ድምጻዊ ሙሉቀን መለሰ ከዚህ አለም በሞት ተለየ።
ነፍስህን በገነት ያኑርልን። 

May your soul rest in complete eternal peace Mule!
Tariku Gankisi (Dishtagina) (@tariku_gankisi) 's Twitter Profile Photo

መልካም የትንሳኤ በዓል ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች። በዓሉን የሰላም፣ የመረዳዳትና የፍቅር ያድርገው። Happy Easter all Ethiopians around the world!

መልካም የትንሳኤ በዓል ለመላው የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች። በዓሉን የሰላም፣ የመረዳዳትና የፍቅር ያድርገው።

Happy Easter all Ethiopians around the world!
Tariku Gankisi (Dishtagina) (@tariku_gankisi) 's Twitter Profile Photo

ሰሞኑን በደቡቡ የሀገራችን ክፍል (ጎፋ) በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ ህይወታቸውን ባጡ እና ጉዳት በደረሰባቸው ኢትዮጲያውያን ወገኖቻችን የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅኩ በደረሰውም አደጋ ቤተሰቦቻቸውን ላጡ ወገኖች በሙሉ ከልብ መፅናናትን እመኛለሁ

Tariku Gankisi (Dishtagina) (@tariku_gankisi) 's Twitter Profile Photo

I am absolutely honoured to receive the peace award yesterday! Thank you so much for those who organised and voted for me. My music will always promote peace and unity around the world. May God give ultimate peace to our Ethiopia. #peace #PeaceAndLove #unity #Ethiopia

I am absolutely honoured to receive the peace award yesterday! Thank you so much for those who organised and voted for me. My music will always promote peace and unity around the world. 
May God give ultimate peace to our Ethiopia.

#peace #PeaceAndLove #unity #Ethiopia