tamirat tilahun (@tamirattilahun3) 's Twitter Profile Photo

Samuel Abera Hollachis 5 #ሚሊዮን ሕዝብ 🇪🇹 ውስጥ የ 1 ክፍለ ከተማ ሕዝብ ማለት ነውኮ! 🇪🇷 የነፃ ሐገርና የሐገር መሪ ተብለህ፣ ተግዬ ነፃ አወጣሁት ያልከውን ሕዝብህና ሐገርህን አለማሳደግ፣ አለመመገብ፣ ቀለም አለመቀባት፣ ውሃ አለማጠጣት፣ አለማስተማር እንዴት ይከብዳል?🤣

፲ሃዐBA @/𝕏 (@iyoba4u) 's Twitter Profile Photo

በፊት በፊት #ሚሊዮን'ን ነበር የምናውቀው አሁን ግን #ቢሊዮን ሆኖ የተከሰተበት ሁኔታ ነው የገጠመን ... 🤔

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼 (@tigismartvibes) 's Twitter Profile Photo

🤔#Ethiopia #መፈናቀልን_በሚመለከት እኔኮ እስካሁን አንድ ሰው አፈናቅዬ አላውቅም ሲል ምን ማለቱ ነው ግን ❓ 🧐ምናልባት አንድ ሳይሆን☝️ #ሚሊዮን ህዝብ አፈናቅያለሁ ለማለት ፈልጎ ይሆን ??? ወይስ የናንተ የኢትዮጵያዊያኖች ጥፋት ነው ምክንያቱም

፲ሃዐBA @/𝕏 (@iyoba4u) 's Twitter Profile Photo

ከጥቂት ዓመታት በፊት #ሚሊዮን ነበር መጠሪያው፣ አሁን ሚን በቢ ተክቶ ስሙን ቀይሮ #ቢሊዮን ሆኖ መቷል ... 🤔

𝓣𝓲𝓰𝓲 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽 𝓥𝓲𝓫𝓮𝓼 (@tigismartvibes) 's Twitter Profile Photo

"2️⃣0️⃣0️⃣ 😳#ሚሊዮን ብር ጉቦ ካልከፈልክ እስከ እስርና ግድያ የሚደርስ ጥቃት እናደርስብሃለን ብለውኛል”😳😳😳 👇እውነቱን ለመናገር እኔ ዛሬ ገና ነው ያየሁዋቸው ግን የሚሉትን ሰምቼ ማመን አቅቶኛል😱 እንደገባኝ ከሆነ ዶ/ር ፍሰሀ እሸቱ ይባላሉ

ኢትዮጵያውያን🇪🇹🇪🇷 (@ethiopiansone) 's Twitter Profile Photo

🚨የ19 #ሚሊዮን ብር ባሱን ስም ማን አሉት?? . . #ሿሿ_ባስ 🤭😅 Seyoum Teshome የመንግስት ባለ ስለስልጣናት እንደ ገዢ ሳይሆኑ እንደ ሻጭ ነው የሚከራከሩት😂😄

🚨የ19 #ሚሊዮን ብር ባሱን ስም ማን አሉት??
.
.
#ሿሿ_ባስ 🤭😅

<a href="/seyoum_teshome/">Seyoum Teshome</a> የመንግስት ባለ ስለስልጣናት እንደ ገዢ ሳይሆኑ እንደ ሻጭ ነው የሚከራከሩት😂😄
Apps News + (@lappsnews) 's Twitter Profile Photo

..3. 1 ሚልዮን ሰራዊት ይዞ ተመታ። "መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 14:9 #ኢትዮጵያዊውም ዝሪ #አንድ #ሚሊዮን ሰዎችና ሦስት መቶ ሰረገሎች ይዞ ወጣባቸው ወደ መሪሳም መጣ።...12 እግዚአብሔርም በአሳና በይሁዳ ፊት ኢትዮጵያውያንን መታ ኢትዮጵያውያንም ሸሹ..4

ጋዜጠኛ ማክቤል ነኝ Emirates Dubai (Makbel) (@mekenjoy) 's Twitter Profile Photo

"በአዲስ አበባ የገነባነውን #ኃይሌ ግራንድ ሆቴላችንን ለማስመረቅ ሁለት #ሚሊዮን ብር ለድግስ ከምናወጣ እና ጣጣ ከምናበዛ ብሩን ለተማሪዎች #ደብተር መግዣ አውለነዋል!" © ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ

"በአዲስ አበባ የገነባነውን #ኃይሌ ግራንድ ሆቴላችንን ለማስመረቅ ሁለት #ሚሊዮን ብር ለድግስ ከምናወጣ እና ጣጣ ከምናበዛ ብሩን ለተማሪዎች #ደብተር መግዣ አውለነዋል!"

© ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ