Yetinayet Niguse (@yetinayetniguse) 's Twitter Profile Photo

መቼ ይሆን እርስ በእርስ የሚስማሙት ግን?? ከአሁን በኋላ በዘመነ ካሴና መሰሎቹ ለሚመራዉ ቡድን ዶላር አንልክም!! #ፅንፈኝነት_ይዉደም

መቼ ይሆን እርስ በእርስ የሚስማሙት ግን?? ከአሁን በኋላ በዘመነ ካሴና መሰሎቹ ለሚመራዉ ቡድን ዶላር አንልክም!!
#ፅንፈኝነት_ይዉደም
kalkidan tadesse (@kalkida37009634) 's Twitter Profile Photo

የፋኖ የፎቶ ፖለቲካ ፀረ ትምህርት የሆነው የመሃይሞች ስብስብ ፋኖ #ፅንፈኝነት_ይዉደም

🇪🇹Semira Jamal🇪🇹 (@semibintjemal3) 's Twitter Profile Photo

6ያልተማረ መማር የማይፈቅደው ቡድን ፋኖ በክልሉ ከ350 ሺህ በላይ የ6ተኛ እና የ8ተኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተና የደረሱ ቢሆንም የጽንፈኛው ቡድን እድሉን ያሳጣቸው ከግማሽ በላይ እንደሚሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ፡ #ፅንፈኝነት_ይዉደም

6ያልተማረ መማር የማይፈቅደው ቡድን ፋኖ
በክልሉ ከ350 ሺህ በላይ የ6ተኛ እና የ8ተኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተና የደረሱ ቢሆንም የጽንፈኛው ቡድን እድሉን ያሳጣቸው ከግማሽ በላይ እንደሚሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ፡
#ፅንፈኝነት_ይዉደም
Kedir Mustefa🇪🇹 (@kedirmustefa279) 's Twitter Profile Photo

ፋኖ ትምህርት ጠል የትውልድ ነቀርሳ ነው! በፅንፈኛው ቡድን ከ5000 በላይ ትምህርት ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ ሆነዋል፤ በክልልሉ በተለያዩ አካባቢዎች ትምህርት ቤቶች በቡድኑ ኢላማ ይደረጋሉ ወድመዋል ፈርሰውማል፡፡#ፅንፈኝነት_ይዉደም

ፋኖ ትምህርት ጠል የትውልድ ነቀርሳ ነው!
በፅንፈኛው ቡድን ከ5000 በላይ ትምህርት ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ ሆነዋል፤ በክልልሉ በተለያዩ አካባቢዎች ትምህርት ቤቶች በቡድኑ ኢላማ ይደረጋሉ ወድመዋል ፈርሰውማል፡፡#ፅንፈኝነት_ይዉደም
Kedir Mustefa🇪🇹 (@kedirmustefa279) 's Twitter Profile Photo

‼️‼️*ፋኖ ፀረ ትውልድ ነው ስንል በምክንያት ነው*‼️‼️ *5.5 ሚሊዮን ተማሪዎችን የገደለዉ ትግል* በክልሉ 7ሚሊየን ተማሪዎች ይመዘገባሉ ተብሎ ቢጠበቅም እስካሁን ግን 1.5 ሚሊየን ተማሪ ብቻ ነው የተመዘገበው፡፡ #ፅንፈኝነት_ይዉደም

Kedir Mustefa🇪🇹 (@kedirmustefa279) 's Twitter Profile Photo

‼️‼️የዘመነ ካሴ ታጣቂዎች ሁለት መምህራንን በአሰቃቂ ሁኔታ ጎጃም ላይ ገደሉ።‼️‼️ #ፅንፈኝነት_ይዉደም

Kedir Mustefa🇪🇹 (@kedirmustefa279) 's Twitter Profile Photo

ያልተማረው ፋኖ ትውልድን እያጠፋ ነው! በአማራ ክልል ከ5000 በላይ ትምህርት ቤቶች በፋኖ ሀይሎች ወድመዋል፤ በዚህ ምክንያት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህት ገበታ ውጪ ሆነዋል። #ፅንፈኝነት_ይዉደም

ያልተማረው ፋኖ ትውልድን እያጠፋ ነው! በአማራ ክልል ከ5000 በላይ ትምህርት ቤቶች በፋኖ ሀይሎች ወድመዋል፤ በዚህ ምክንያት በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህት ገበታ ውጪ ሆነዋል። #ፅንፈኝነት_ይዉደም