A chief amongst sinners ☦️ 🩺 (@drsolmd) 's Twitter Profile Photo

የህወሃት ድጋፊዎች be like, “መንደባለል በአዲስ መልክ ጀምረናል" #እንበርተንከባላይ #TourDeFools #የሊጥሌባ #ShamelessTPLFMinions

A chief amongst sinners ☦️ 🩺 (@drsolmd) 's Twitter Profile Photo

The coalition between TPLF and OLF is the beginning of the end of Abiy Ahmed እያለ የደሰኮረው Awol Allo ትዝ አለኝ! ይህ ልጅ ሲያሟርት እኮ አይጣል ነው! #የሊጥሌባ ደጋፊ!

A chief amongst sinners ☦️ 🩺 (@drsolmd) 's Twitter Profile Photo

የሊጥ ሌባ: ባንዳና አሸባሪ ድርጅት ደጋፊም ተደጋፊም ከመሆን ይሰውራችሁ! ተደጋፊ: ጅሎቹ የኦነግ ደጋፊዎች ናቸው! #የሊጥሌባ

A chief amongst sinners ☦️ 🩺 (@drsolmd) 's Twitter Profile Photo

ከትግራይ ህዝብ ነፃአውጭ ግንባር ያገኘነው ጥቅም ቢኖር አንድነት ምን ያክል እንደሚጠቅመና እንደሚያስፈልገን ብቻ ነው! ከፋፍለው በመግዛት ድፍን ፫ አስርት አመታት አሰቃዩን! አገር ሰርቃችሁም ሰው አልሆናችሁ: እንኳን ሊጥ ሰርቃችሁ! #የሊጥሌባ

A chief amongst sinners ☦️ 🩺 (@drsolmd) 's Twitter Profile Photo

ወይ የእናቶቻችን ጣጣ ድሮ ከቤት ሲወጡ ቁም ሳጥን መቆለፍ ነው እንዳይረሱ የሚጠነቀቁት! የዘንድሮውስ የባሰ ነው! ቡሃቃ በምን ይቆለፋል?! ቡሃቃዎችን ያንቀጠቀጠ ትውልድ! #የሊጥሌባ

A chief amongst sinners ☦️ 🩺 (@drsolmd) 's Twitter Profile Photo

ሊጥ መስረቅን እንዲህ እንደ ባህል ለተከታዮቻቸው ያስተምሩብን?! ;-) ቡሃቃዎችን ያንቀጠቀጠ ትውልድ! 😂 #የሊጥሌባ