8 days ago
#አፋር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
19 days ago
Made In #Afar #MashaAllah #አፋር እያመረተ ነው 🤙 🏜 🍌🍊🍍🍅 ቃልን በተግባር 🤙 🏜🍌🍊🍍🍅 #ethiopiarising #Ethiopia #Eritrea #Djibouti
22 days ago
ዜና: በ #አፋር ክልል 2 ነጥብ 8 ሚሊየን ዓመት ዕድሜ ያለው የሰው ቅሪተ አካል ተገኘ facebook.com/share/1An9f1Un…
a month ago
#በሶማሌ #አፋር እና #ኦሮሞ ህዝቦች መካከል ትኩስ አመፅና የድንበር ግጭቶችን የሚቀሰቅስ ውሳኔዎች እና የሚያስከትሉት አስከፊ መዘዞች! የሶማሌ ክልል መንግስት በቅርቡ የወሰናቸው ውሳኔዎች በሶማሌ፣ አፋር እና ኦሮሞ ማህበረሰቦች መካከል አዲስና
ዜና ትንታኔ፡ አዲሱ የ #ሶማሌ ክልል መዋቅር በክልሉ፣ #አፋር እና #ኦሮሚያ ክልሎች ከሚንቀሳቀሱ ፓርቲዎች የሰላ ቀቃወሞ ገጠመው addisstandard.com/Amharic/?p=8714
ዜና፡ የ #አፋር ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በይፋዊ የፌስቡክ ገጹ ላይ የተለቀቀው መረጃ “ወደ ጠላት በኮበለለ የኮሚኒኬሽን ባለሙያ” የተሰራጨ ነው ሲል ገለፀ መግለጫው ተቋሙን እንደማይወክልም አስታውቋል። addisstandard.com/Amharic/?p=8644
2 months ago
ዜና: በ #አፋር ክልል ከባድ ነፋስ ቀላቅሎ በጣለው ዝናብ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ ከ50 በላይ ሰዎች ላይ ከባድ እና ቀላል ጉዳት ደረሰ facebook.com/10007604890447…
ኢትዮጵያ #አፋር የሰው ልጅ መገናኛ ብቻ ሳይሆን የግብርና ምርት የምገኝበት አከባቢም ነው።
#የኤርትራ መንግስት ተቃዋሚ የሆነው የቀይ ባህር #አፋር በሰመራ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የታደሙበት ህዝባዊ ጉባኤ አካሄደ - “#በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ውጥረት በመንገሱ አፋር የጦርነት ሜዳ እንዳይሆን አስግቶናል” ብሏል addisstandard.com/Amharic/?p=8472
#አፋር 🇪🇹
3 months ago
ዓለምን ባነጋገረ አስደናቂ መልከዓ ምድራዊ አቀማመጥ የተዋበችውን አፋር ይጎብኙ! #ኢትዮጵያአየርመንገድ #ሰመራ #አፋር
ሸዋ ነው ሲሉት #አፋር ዘለቀ 💪
የትግራዩ ጄኔራል #ህወሓትን በመቃወም "አራት ክፍለ ጦር ያለው" ሠራዊት ማደራጀታቸውን ተናገሩ ህወሓትን በመቃወም የትጥቅ ትግል ውስጥ የገቡት ብርጋዴር ጄነራል ገብረእግዚአብሄር በየነ፤ በ #አፋር እና በ #ትግራይ ክልሎች ውስጥ “አራት ክፍለ ጦር”
የትግራዩ ጄኔራል #ህወሓትን በመቃወም "አራት ክፍለ ጦር ያለው" ሠራዊት ማደራጀታቸውን ተናገሩ ሠራዊቱን ያደራጁት በ #አፋር እና በ #ትግራይ ክልሎችመሆኑን ለቢቢሲ ገልጠዋል። web.facebook.com/AddisstandardA…