Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

አሳፋሪና አሳዛኝ ዜና ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት በአፍሪካ ቀዳሚ ደረጃ ያዘች በድሮን ብቻ ሳይሆን ፤ አገዛዙ በኑሮ ውድነትም ሊጨርሰን ነው። በርሀብና ድሮን ከማለቃችን በፊት በቃን ብለን መነሳት አለብን። ተነስ ! ተነሽ ! #Ethiopia #በቃን

አሳፋሪና አሳዛኝ ዜና

ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት በአፍሪካ ቀዳሚ ደረጃ ያዘች

በድሮን ብቻ ሳይሆን ፤ አገዛዙ በኑሮ ውድነትም ሊጨርሰን ነው። በርሀብና ድሮን ከማለቃችን በፊት በቃን ብለን መነሳት አለብን። 

ተነስ ! ተነሽ !

#Ethiopia #በቃን
Chalakidist (@chalakidist1) 's Twitter Profile Photo

ከረሀብ፣ ከጦርነት፣ ከስደት ፣ ከአፈና መዳን የምንችለው የፋሺስት አብይ አህመድ አገዛዝ ሲወድቅ ብቻ ነው! #በቃን #አብይ አህመድ ይውረድ!

Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

መንግስት በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ስም 80 ሺ ብር ተበድሯል! ☆ለአብይ እና ሽመልስ ቤተመንግስት መገንቢያ ☆ለከባድ መሳሪያና ድሮን መግዣ ☆ለባለስልጣና የውጪ አገር ሕክምናና መዝናኛ ☆በውጪ ባንኮች የሚቀመጥ የባልስጣን ሐብት #በቃን ለለውጥ ተነሱ!

መንግስት በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ስም 80 ሺ ብር ተበድሯል!

☆ለአብይ እና ሽመልስ ቤተመንግስት መገንቢያ
☆ለከባድ መሳሪያና ድሮን መግዣ
☆ለባለስልጣና የውጪ አገር ሕክምናና መዝናኛ
☆በውጪ ባንኮች የሚቀመጥ የባልስጣን ሐብት

#በቃን ለለውጥ ተነሱ!
Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

ተነስ ... ተነሽ ... በቃን አዲስ አበቤ መነሳት ካለብህ ሰዓቱ አሁን ነው! አንድ በአንድ በተረኞች ተጨፍጭፈህ ከማለቅህ በፊት ተነስ! ተነሽ ! #Ethiopia #በቃን

ተነስ ... ተነሽ ... በቃን

አዲስ አበቤ መነሳት ካለብህ ሰዓቱ አሁን ነው! አንድ በአንድ በተረኞች ተጨፍጭፈህ ከማለቅህ በፊት ተነስ! ተነሽ !

#Ethiopia #በቃን
Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

የጨለማው ዘመን ማብቂያ ላይ ነን፥ የጨለማው ዘመን ማብቂያ መሆኑ የሐኪሞች አመፅ አንዱ ምልክት ነው። ሁላችንም የዘረኛው፣ ነፍሰ ገዳዩና የተረኛው አብይ አህመድ አገዛዝ እንዲያበቃ በአንድነት እንነሳ። #በቃን ሰፊው ሕዝብ ያሸንፋል!

የጨለማው ዘመን ማብቂያ ላይ ነን፥

የጨለማው ዘመን ማብቂያ መሆኑ የሐኪሞች አመፅ አንዱ ምልክት ነው። ሁላችንም የዘረኛው፣ ነፍሰ ገዳዩና የተረኛው አብይ አህመድ አገዛዝ እንዲያበቃ በአንድነት እንነሳ። #በቃን

ሰፊው ሕዝብ ያሸንፋል!
Abebe Omega (@abebehagos244) 's Twitter Profile Photo

ሕዝባዊ አመፅ በኢትዮጵያ በሐኪሞች የተጀመረው አመፅ መምህራን ተቀላቅለውታል፤ የአገዛዙ በትር ወደ ሁሉም አካል መምጣቱ ስለማይቀር፤ ቀድመን ሁላችንም ሕዝባዊ አብዮቱን እንቀላቀል! የሐኪሞችና መምህራን ጥያቄ የእኔም ጥያቄ ነው! #በቃን

ሕዝባዊ አመፅ በኢትዮጵያ

በሐኪሞች የተጀመረው አመፅ መምህራን ተቀላቅለውታል፤ የአገዛዙ በትር ወደ ሁሉም አካል መምጣቱ ስለማይቀር፤ ቀድመን ሁላችንም ሕዝባዊ አብዮቱን እንቀላቀል!

የሐኪሞችና መምህራን ጥያቄ የእኔም ጥያቄ ነው! #በቃን
Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

ሕዝባዊ አመፅ በኢትዮጵያ በሐኪሞች የተጀመረው አመፅ መምህራን ተቀላቅለውታል፤ የአገዛዙ በትር ወደ ሁሉም አካል መምጣቱ ስለማይቀር፤ ቀድመን ሁላችንም ሕዝባዊ አብዮቱን እንቀላቀል! የሐኪሞችና መምህራን ጥያቄ የእኔም ጥያቄ ነው! #በቃን #Ethiopia

ሕዝባዊ አመፅ በኢትዮጵያ

በሐኪሞች የተጀመረው አመፅ መምህራን ተቀላቅለውታል፤ የአገዛዙ በትር ወደ ሁሉም አካል መምጣቱ ስለማይቀር፤ ቀድመን ሁላችንም ሕዝባዊ አብዮቱን እንቀላቀል!

የሐኪሞችና መምህራን ጥያቄ የእኔም ጥያቄ ነው! #በቃን

#Ethiopia
Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ጤና ባለሙያዎች ጥያቄ የኔም ጥያቄ ነው! ኢትዮጵያዊያን ሆይ ለወገኖቻችን ጥያቄ በአንድነት እንነሳ! #Ethiopia #በቃን amharic.borkena.com/2025/05/17/አትነሳሞይ-አትነሳሞይ፤-የትግል-መዝሙር/ via AZEZA news borkena

Girma Mengesha🌳 (@girmamengesha11) 's Twitter Profile Photo

ሀገር ሰላም የምትሆነዉ እንደ እናንተ አይነት አረም ሲነቀል ነዉ። #በቃን #PeaceForEthiopia #EthiopiaPrevail

Girma Mengesha🌳 (@girmamengesha11) 's Twitter Profile Photo

Betegbar BBC News Africa Bureau of African Affairs UN Genocide Prevention Amnesty International Secretary Marco Rubio President Donald J. Trump ሀገር ሰላም የምትሆነዉ እንደ ሸኔ እና ጁንታዉ አይነት አረም ሲነቀል ነዉ።ህዝብ የውሸት ፕሮፖጋንዳችሁን ያውቃል አትድከሙ #ሞት_ለፅንፈኝነት #በቃን #PeaceForEthiopia #EthiopiaPrevail

Girma Mengesha🌳 (@girmamengesha11) 's Twitter Profile Photo

ቢልቢሎ ሀገር ሰላም የምትሆነዉ እንደ ሸኔ፣ፋኖ እና TPLF አይነት አረም ሲነቀል ነዉ።#ሞት_ለፅንፈኝነት #በቃን #PeaceForEthiopia #EthiopiaPrevail

Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

አዲስ የተገነባው መከላከያ ነው ፤ ወገኖቼ መከራችን ገና እየመጣ ነው፤ ስንት ትውልድ እስኪጠፋ እንጠብቅ ...? #በቃን #Ethiopia #ENDF

Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

🚨#ሕዝባዊ_ቁጣ_ወደ_ሕዝባዊ_አመፅ በአዲስ አበባና በመላው ኢትዮጵያ የሕዝብ ቁጣ ወደ ሕዝባዊ አመፅ ተቀይሯል። ወጣቶች መንገድ እንዲዘጉ ፣ ሁሉም ሰው ለሰላማዊ ትግሉ እንዲዘጋጅ ጥሪ ቀርቧል‼️ #Ethiopia #በቃን

🚨#ሕዝባዊ_ቁጣ_ወደ_ሕዝባዊ_አመፅ

በአዲስ አበባና በመላው ኢትዮጵያ የሕዝብ ቁጣ ወደ ሕዝባዊ አመፅ ተቀይሯል። ወጣቶች መንገድ እንዲዘጉ ፣ ሁሉም ሰው ለሰላማዊ ትግሉ እንዲዘጋጅ ጥሪ ቀርቧል‼️

#Ethiopia #በቃን
ኤልሳቤት 🇪🇹 የኢትዮጵያ ካድሬ 👉 በአገር መከላከያ አልደራደርም❗️ (@eisayohan) 's Twitter Profile Photo

@Gebre__ ሸበላው እሺ አሁን ደግሞ ወደ ዓይማኖት አዋቂነት እሺ ሁለተኛ አጀንዳች ነው ምነው የ 3 ቀኑ ፉከራ አዛኝ መስላች የሰራችውት ድራማ አበቃ እውነቱ ይውጣ ሲባል ድንጋጤ ደግሞ ልጂቷን ልትገሏት ነበር ከዛ መንግስት ገደለ ልትሉ #በቃን የህግ የበላይነት ይከበር

Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

ሕዝባዊ አመፅ በአዲስ አበባ ሊነሳ ነው በማይታወቅ ሐይል ቅስቀሳ እየተካሄደ እንደሆነና በብዙ መቶ ሺህዎች የሚቆጠር ሕዝብ የሚካፈልበት እንቅስቃሴ ተጀምሯል። የሕዝባዊው አመፅ አካል ይሁኑ! #Ethiopia #በቃን

ሕዝባዊ አመፅ በአዲስ አበባ ሊነሳ ነው

በማይታወቅ ሐይል ቅስቀሳ እየተካሄደ እንደሆነና በብዙ መቶ ሺህዎች የሚቆጠር ሕዝብ የሚካፈልበት እንቅስቃሴ ተጀምሯል።

የሕዝባዊው አመፅ አካል ይሁኑ! 

#Ethiopia #በቃን