Soleyana Shimeles | ሶልያና (@soli_gm) 's Twitter Profile
Soleyana Shimeles | ሶልያና

@soli_gm

"Tizita " - the song
መርሳት የአላህ ፀጋ ነው
የሰው ልጅ ልቡ ስፍር ነው

ID: 89951255

calendar_today14-11-2009 14:58:50

6,6K Tweet

57,57K Followers

1,1K Following

Events Ethiopia (@eventsethiopia) 's Twitter Profile Photo

ከርሠ ግጥም- የሦስት ግጥሞች ምልከታ 📅 June 22 2024 at 4:30 PM 📍 ወመዘክር ቅዳሜ ሰኔ 15፣ 2016 ተናጋሪ : ይኩኖ አምላክ መዝገቡ ሠዓት : ከቀኑ 10፡30 እስከ 12፡00 ብቅ በሉ። @eventsethiopia linktr.ee/eventsethiopia

ከርሠ ግጥም- የሦስት ግጥሞች ምልከታ
📅 June 22 2024 at 4:30 PM
📍  ወመዘክር

 ቅዳሜ ሰኔ 15፣ 2016

ተናጋሪ : ይኩኖ አምላክ መዝገቡ
ሠዓት : ከቀኑ 10፡30 እስከ 12፡00
ብቅ በሉ።

@eventsethiopia
linktr.ee/eventsethiopia
Ethiopian National Archive and Library Agency (@wemezekr) 's Twitter Profile Photo

የፊታችን ቅዳሜ! ✨✨ ሀምሌ 13 ቀን ከቀኑ 10፡00-12፡00 ሰአት 2ኛው የወር ወንበር ፕሮግራም በወመዘክር ይካሄዳል፡፡ በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ ይህንን ቅፅ ይሙሉ 👉🏾 bit.ly/3S45QS2 #Wemezekr #archives #Ethiopia #Adamreta #books

የፊታችን ቅዳሜ!
✨✨  
ሀምሌ 13 ቀን ከቀኑ 10፡00-12፡00 ሰአት 2ኛው የወር ወንበር ፕሮግራም በወመዘክር ይካሄዳል፡፡
በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ ይህንን ቅፅ ይሙሉ 👉🏾 bit.ly/3S45QS2
#Wemezekr #archives #Ethiopia #Adamreta #books
Great Ethiopian Run (@greatethrun) 's Twitter Profile Photo

Tamirat Tola secures gold for Ethiopia! 🏅🇪🇹 What a thrilling marathon! ✨ Our hearts are filled with pride for this incredible athlete.🎉 #Ethiopianathlete #Olympics #Greatethiopianrun

Tamirat Tola secures gold for Ethiopia! 🏅🇪🇹

What a thrilling marathon! ✨

Our hearts are filled with pride for this incredible athlete.🎉

#Ethiopianathlete #Olympics #Greatethiopianrun
Soleyana Shimeles | ሶልያና (@soli_gm) 's Twitter Profile Photo

Poet and Painter Kebedech Tekeleab will have her apperance at the National archives and library, Ethiopian National Archive and Library Agency , the coming Satudary. Come and listen to the inspiring and legendary artist. #Ethiopia

Wazema Radio | ዋዜማ ሬዲዮ (@wazemaradio) 's Twitter Profile Photo

ገና በወጣትነት ዕድሜያቸው በፖለቲካዊ አመለካከታቸው ብርቱ ደጋፊም ተቺም የተረፉት እንድርያስ እሸቴ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። በምሁራዊ ብስለታቸው አንቱታን ያተረፉት እንድርያስ ዛሬ ሀገሪቱ ለተጋፈጠችው ችግር

ገና በወጣትነት ዕድሜያቸው በፖለቲካዊ አመለካከታቸው ብርቱ ደጋፊም ተቺም የተረፉት እንድርያስ እሸቴ ነሐሴ 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል። በምሁራዊ ብስለታቸው አንቱታን ያተረፉት እንድርያስ ዛሬ ሀገሪቱ ለተጋፈጠችው ችግር
Ethiopian National Archive and Library Agency (@wemezekr) 's Twitter Profile Photo

በመጪው ቅዳሜ መስከረም 11 ቀን በ3ኛው የወር ወንበር ዝግጅት ቦ-ታ (አንድምታ) - ከሥርዓተ ትምህርት እስከ ሥርዓተ መንግሥት በሚል ርእስ ከኢትዮጵያ ፍልስፍና አንጻር እንቃኛለን። የሚገኙ ከሆነ ይህንን ቅፅ በመሙላት ይመዝገቡ 👉🏾bit.ly/3XuWUHa

በመጪው ቅዳሜ መስከረም 11 ቀን በ3ኛው የወር ወንበር ዝግጅት ቦ-ታ (አንድምታ) - ከሥርዓተ ትምህርት እስከ ሥርዓተ መንግሥት በሚል ርእስ ከኢትዮጵያ ፍልስፍና አንጻር እንቃኛለን።
የሚገኙ ከሆነ ይህንን ቅፅ በመሙላት ይመዝገቡ 👉🏾bit.ly/3XuWUHa
Ethiopian National Archive and Library Agency (@wemezekr) 's Twitter Profile Photo

በየወሩ በወመዘክር የሚዘጋጀውን የወር ወንበር ዝግጅት 4ኛውን ፕሮግራም ይዘን ቀርበናል፡፡ አርዕስት - ሳይንስን መሐዘብ ተናጋሪ- ኤምሬትስ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ *በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ እዚህ ቅፅ ላይ ይመዝገቡ bit.ly/3YsizBy #Wemezekr

በየወሩ በወመዘክር  የሚዘጋጀውን የወር ወንበር ዝግጅት 4ኛውን ፕሮግራም ይዘን ቀርበናል፡፡
አርዕስት - ሳይንስን መሐዘብ
ተናጋሪ- ኤምሬትስ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ
*በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ እዚህ ቅፅ ላይ ይመዝገቡ bit.ly/3YsizBy #Wemezekr
Ethiopian National Archive and Library Agency (@wemezekr) 's Twitter Profile Photo

👉የፊታችን ቅዳሜ በወመዘክር የወር ወንበር ፕሮግራም ይካሄዳል። በዝግጅቱ የሳይንስ ተመራማሪው ኢምሬትስ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ‘ሳይንስን መኸዘብ’ በሚል ርዕስ የውይይት ሃሳብ ያቀርባሉ። በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ ይመዝገቡ bit.ly/3YsizBy 🙏

5ኛው የወር ወንበር ዝግጅት የፊታችን ቅዳሜ፤ ህዳር 28 ቀን በወመዘክር! የእለቱ ተናጋሪ፡- በቀለ መኮንን (ረ/ፕሮፍ) (ሠዓሊ፣ ቀራፂ እና ገጣሚ) በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ ይህንን ቅፅ በመሙላት ይመዝገቡ 👉bit.ly/3B9fmOk #Wemezekr #BekeleMekonnen

5ኛው የወር ወንበር ዝግጅት የፊታችን ቅዳሜ፤ ህዳር 28 ቀን በወመዘክር!
የእለቱ ተናጋሪ፡- በቀለ መኮንን (ረ/ፕሮፍ) 
(ሠዓሊ፣ ቀራፂ እና ገጣሚ)
በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ ይህንን ቅፅ በመሙላት ይመዝገቡ 👉bit.ly/3B9fmOk #Wemezekr #BekeleMekonnen
Ethiopian National Archive and Library Agency (@wemezekr) 's Twitter Profile Photo

👉🏿ነገ በወመዘክር አየቀርም! በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ ይህንን ቅፅ በመሙላት ይመዝገቡ፡፡ 👇🏿 bit.ly/3B9fmOk #Archives #Ethiopia #Wemezekr #Bekelemekonnen

👉🏿ነገ በወመዘክር አየቀርም!
    በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ ይህንን ቅፅ በመሙላት ይመዝገቡ፡፡  👇🏿  bit.ly/3B9fmOk   #Archives #Ethiopia #Wemezekr #Bekelemekonnen
Ethiopian National Archive and Library Agency (@wemezekr) 's Twitter Profile Photo

6ኛው የወር ወንበር ዝግጅት የፊታችን ቅዳሜ፤ ታህሳስ 19 ቀን በወመዘክር! የእለቱ ተናጋሪ፡- ይኩኖአምላክ መዝገቡ በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ ይህንን ቅፅ በመሙላት ይመዝገቡ፡፡ bit.ly/3BFVvGS 🙏 #Wemezekr #Ethiopia

6ኛው የወር ወንበር ዝግጅት የፊታችን ቅዳሜ፤ ታህሳስ 19 ቀን በወመዘክር!
የእለቱ ተናጋሪ፡- ይኩኖአምላክ መዝገቡ
በዝግጅቱ ላይ የሚገኙ ከሆነ ይህንን ቅፅ በመሙላት ይመዝገቡ፡፡
bit.ly/3BFVvGS  🙏
#Wemezekr #Ethiopia
W. Temesgen (@jeberara1) 's Twitter Profile Photo

A new wave of atheist feminists is emerging in Ethiopia, challenging both religious and patriarchal norms. ማሽአላህ 🙏🙏🙏