ማርያም እናቴ የነብሴ መዳኛዬ (@simert1) 's Twitter Profile
ማርያም እናቴ የነብሴ መዳኛዬ

@simert1

በሞት ጥላ መካከል እንኳን ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም በትርህም ምርኩዝህ እነርሱ ያፆናኑኛል( መዝ32:4)
የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው ፡፡
አምላክ ሆይ እወድሃለሁ ❤ እግዚአብሔር ፍቅር ነው

ID: 3307720536

calendar_today06-08-2015 12:14:02

2,2K Tweet

14,14K Takipçi

8,8K Takip Edilen

አምላኬ ሆይ ንፁህ ልብንፍጠርልኝ (@sdgr03xjazqilcb) 's Twitter Profile Photo

#የልቤ የንግስት ድንግል ማርያም እናቴ #የልቤ ማረፊያ የዘላለም ቤቴ አንቺው ነሽ #ድንግል እመቤቴ ሰላሜ ነሽ ድንግል ማርያም

#የልቤ የንግስት ድንግል ማርያም እናቴ
#የልቤ ማረፊያ የዘላለም ቤቴ አንቺው ነሽ
#ድንግል እመቤቴ  ሰላሜ ነሽ ድንግል ማርያም
ወጋሕታ_፲፮_፳፩✝️⛪🕊️ (@maerg1621) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለእናታችን ለቅድሰት ኪዳነ ምህርት ዓመታዊ ከብር በዓል በሰላም በጤና አደረስን አደረሳችሁ!! ለተጨነቃችሁ ለተቸገራችሁ የቃል ኪዳንዋ እመቤት እምዬ ኪዳነ ምህርት እናቴ ትድረስላችሁ ።#አሜን #Ethiopian #Orthodox

እንኳን ለእናታችን ለቅድሰት ኪዳነ ምህርት ዓመታዊ ከብር በዓል በሰላም በጤና አደረስን አደረሳችሁ!!
ለተጨነቃችሁ 
ለተቸገራችሁ 
የቃል ኪዳንዋ እመቤት
 እምዬ ኪዳነ ምህርት
 እናቴ ትድረስላችሁ ።#አሜን #Ethiopian #Orthodox
Madanit Dibaba♥ (@dibabamadanit) 's Twitter Profile Photo

💚መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል የደስታ ሕይወትን ያድለን ለተጨነቃችሁ ሁሉ ጭንቀታችሁን አስወግዶ ደስታን ያብስራችሁ!!💛 የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በረከት ረድኤቱ ምልጃውና ጥበቃው አይለየን አሜን፫❤ 💚የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት .....

💚መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል የደስታ ሕይወትን ያድለን ለተጨነቃችሁ ሁሉ ጭንቀታችሁን አስወግዶ ደስታን ያብስራችሁ!!💛 የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል በረከት ረድኤቱ ምልጃውና ጥበቃው አይለየን አሜን፫❤ 💚የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት .....
ወጋሕታ_፲፮_፳፩✝️⛪🕊️ (@maerg1621) 's Twitter Profile Photo

19 ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ ከሀዘን መከራ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን!! #አሜን #ሰናይ_ቀን #Ethiopia #Orthodox

19 ቅዱስ ገብርኤል በእለተ ቀኑ ከሀዘን መከራ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን!!  #አሜን #ሰናይ_ቀን  #Ethiopia #Orthodox
ወጋሕታ_፲፮_፳፩✝️⛪🕊️ (@maerg1621) 's Twitter Profile Photo

የፀሃይ መውጫ ምስራቅ ሆነሽ ፤ ታላቁን ብርሃን አይንብሽ አትጨልምም ህይወታችን ልጅሽ እስከአለ ፀሃያችን፤ የፍቅር እናት የሰላም ከሁላችን ጋር ትሁን ።#አሜን #Ethiopian #orthodox

የፀሃይ መውጫ ምስራቅ ሆነሽ ፤
ታላቁን ብርሃን አይንብሽ 
አትጨልምም ህይወታችን 
ልጅሽ እስከአለ ፀሃያችን፤
የፍቅር እናት የሰላም ከሁላችን ጋር ትሁን ።#አሜን #Ethiopian #orthodox
Madanit Dibaba♥ (@dibabamadanit) 's Twitter Profile Photo

ውበት ነሽ ለቤቴ ለኑሮዬ ፋና ድንግል ሆይ አትለይኝ ብቻዬን ነኝና በምልጃዋ ያመናችሁ የእናትነት ፍቅሯ የገባችሁ የጭንቅ አማላጇ አለሁ ትበላችሁ~💚💛❤ #የፍቅር_እናት_በፍቅር_ታውለን~🙏

ውበት ነሽ ለቤቴ ለኑሮዬ ፋና
ድንግል ሆይ አትለይኝ ብቻዬን ነኝና

በምልጃዋ ያመናችሁ የእናትነት ፍቅሯ የገባችሁ የጭንቅ አማላጇ አለሁ ትበላችሁ~💚💛❤ #የፍቅር_እናት_በፍቅር_ታውለን~🙏
የማርያም ፍቅር ልዩ ነው ኃይልን በሚሰጠኝ በክስቶስ ሁሉን እችላለሁ (@sara63342941) 's Twitter Profile Photo

አቤቱ_ፈጥነኽ_ሰማኝ_ነፍሴ_አልቃለች_ፊትኽን_ከእኔ_አትመለስ_ጒድጓድም_እንደሚወርዱ_አልኹን_አንተን_ታምኛለኹና_በማለዳ_ምህረትኽ_አሰማኝ_አቤቱ_ነፍሴን_ወዳነተ_አንሥቻለኽና_የምኼድበትን_መንገድ_አስታወቀኝ #መዝ_.፻፵፪፥ ፯ - ፰ ; 142 ፥7_ 8

አቤቱ_ፈጥነኽ_ሰማኝ_ነፍሴ_አልቃለች_ፊትኽን_ከእኔ_አትመለስ_ጒድጓድም_እንደሚወርዱ_አልኹን_አንተን_ታምኛለኹና_በማለዳ_ምህረትኽ_አሰማኝ_አቤቱ_ነፍሴን_ወዳነተ_አንሥቻለኽና_የምኼድበትን_መንገድ_አስታወቀኝ
#መዝ_.፻፵፪፥ ፯ - ፰ ; 142 ፥7_ 8
የማርያም ፍቅር ልዩ ነው ኃይልን በሚሰጠኝ በክስቶስ ሁሉን እችላለሁ (@sara63342941) 's Twitter Profile Photo

እስከ ሞት ድርስ #የወደደን_የድንግል ማርያም ልጅ የቸሩ መድኅኒአለም ይቅርታና ምህረት ይብዛላችው ። የቸሩ መድኀኒአለም ፍቅር ይብዛልን ፥ ማዳንህን የሚወዱ ሁልጊዜ #እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይብሉ ። ቸር ያውለን🙏

እስከ ሞት ድርስ #የወደደን_የድንግል ማርያም ልጅ የቸሩ መድኅኒአለም ይቅርታና ምህረት ይብዛላችው ። የቸሩ መድኀኒአለም ፍቅር ይብዛልን ፥ ማዳንህን የሚወዱ ሁልጊዜ #እግዚአብሔር ታላቅ ነው ይብሉ ። ቸር ያውለን🙏
ወጋሕታ_፲፮_፳፩✝️⛪🕊️ (@maerg1621) 's Twitter Profile Photo

ቸሩ መድሃኔ ዓለም ፣ጠማማንልባችን ያቅናልን ጎደሎ ቤታችንን ይሙላልን ቸርነቱንና ፍቅሩን ያብዛልን ከዲያብሎስ ሴራ ይጠብቀን ከመከራ ነፍስና ስጋ ይሰውረን ለንስሃ ሞት ያብቃን በጭንቀታችን ሁሉ ደርሶ አለሁ ይበለን #አሜን #የምህርት_ቀን_ይሁንልን

ቸሩ መድሃኔ ዓለም ፣ጠማማንልባችን ያቅናልን ጎደሎ ቤታችንን ይሙላልን ቸርነቱንና ፍቅሩን ያብዛልን ከዲያብሎስ ሴራ ይጠብቀን ከመከራ ነፍስና ስጋ ይሰውረን ለንስሃ ሞት ያብቃን በጭንቀታችን ሁሉ ደርሶ አለሁ ይበለን #አሜን #የምህርት_ቀን_ይሁንልን
የማርያም ፍቅር ልዩ ነው ኃይልን በሚሰጠኝ በክስቶስ ሁሉን እችላለሁ (@sara63342941) 's Twitter Profile Photo

ሳይታሰብ እንዲህ ወጥቶ መቅረትም አለ😭 #እኛ ኢትዮጵያዊያን ነገ ለማንኖረባት መሬት ግን እርስ በእራሳችን እንበላላለን 🇪🇹😭#አስተውል_ወገኔ 😭 ወዳጅ ዘመዶቻችውን ላጡ ሁሉ መፅናናትን ይስጥልን 😭 ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይብቀን

ሳይታሰብ እንዲህ ወጥቶ መቅረትም አለ😭
#እኛ ኢትዮጵያዊያን ነገ ለማንኖረባት መሬት ግን እርስ በእራሳችን እንበላላለን 🇪🇹😭#አስተውል_ወገኔ 😭
ወዳጅ ዘመዶቻችውን ላጡ ሁሉ መፅናናትን ይስጥልን 😭 
ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይብቀን