ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) 's Twitter Profile
ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1)

@shegerfm

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 ሬዲዮ መስከረም 23፣2000 ስራ የጀመረ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ የግል ሬዲዮ ጣቢያ ነው፡፡
Sheger 102.1 FM is the first private radio station in Ethiopia on Air Since Oct 4,2007

ID: 108890126

linkhttps://bit.ly/33KMCqz calendar_today27-01-2010 09:43:52

23,23K Tweet

423,423K Followers

18 Following

ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) 's Twitter Profile Photo

#ሸገር_ስፖርት የእነ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ክስ በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ላይ.. ኮሚቴው በፍርድ ቤት በድጋሚ እግድ ተጣለበት! youtu.be/T6V1SB9os0I

ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) 's Twitter Profile Photo

መስከረም 9፣2017 ለመሆኑ ኢትዮጵያ ከጂቡቲ #ወደብ በተጨማሪ አማራጭ ወደቦችን ማፈላለጓ የሚያመጣላት ጥቅም ምን ይሆን? ለገበሬው፣ ለነጋዴው፣ ለአስመጪው ለላኪው ለገዢው እና ለሻጩስ ጥቅሙ ምን ይሆን? tinyurl.com/2sreffrw

ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) 's Twitter Profile Photo

መስከረም 10፣2017 የአፍሪካ አንድነት ድርጅት የተመሰረተበት ታሪካዊው ስፍራ እድሳት ተደርጎለት ለህዝብ ክፍት ሊሆን ነው፡፡ tinyurl.com/u2tw2wr6 #AU #Ethiopia

ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) 's Twitter Profile Photo

መስከረም 10፣2017 በ-#ዶሮ_መኖ ላይ የቫት ክፍያ በመጨመሩ እና በሌሎችም ምክንያቶች በዘርፉ የተሰማሩ አምራቾች ኪሳራ እንደገጠማቸው እና ከገበያም እየወጡ መሆኑ ተነገረ። tinyurl.com/2ywdunw8 ፍቅሩ አምባቸው

ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) 's Twitter Profile Photo

መስከረም 10፣2017 #ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ለማሸማገል በምታደርገው ጥረት ቱርክ በቅድሚያ ሁለቱን ሀገራት በተናጠል ልታነጋግር ነው፡፡ ማማ ነጥብ እስኪመጡ ድረስ በተናጠል እያነጋገርን እንቀጥላለን ብለዋል፡፡ tinyurl.com/yxvdzf43 #Somalia

ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) 's Twitter Profile Photo

መስከረም 10፣2017 በኢትዮጵያ የፀረ ኤች አይቪ ኤድስ መድሃኒት ተጠቃሚዎች እና የኤች አይቪ ኤድስ ቫይረስ ተጠቂዎች የሚያገኙትን አገልግሎት የተሻለ ለማድረግ ስምምነት ተደረገ፡፡ tinyurl.com/28h7mv7h በረከት አካሉ

ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) 's Twitter Profile Photo

መስከረም 10፣2017 የደቡብ ኦሞ ዞን ዋና ከተማ የሆነችው #ኦሞራቴ በ-#ቱርካና_ሐይቅ የመዋጥ አደጋ ተጋርጦበታል ተባለ፡፡ tinyurl.com/yeyuusrk ያሬድ እንዳሻው

ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) 's Twitter Profile Photo

መስከረም 11፣2017 ለማህበረሰብ በጎ ሰርተዋል፣ በቢዝነስ ስራ ፈጠራ በስፖርትና ኪነ ጥበብ የተሻለ ፈፅመዋል በሚል መስፈርት በየዓመቱ እጩዎችን የሚያስታውሰው የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ከወዲሁ ስንዱ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ tinyurl.com/5h56zbjn

ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) 's Twitter Profile Photo

መስከረም 11፣2017 በኢትዮጵያ የሰላሙ ነገር መልክ ሊይዝ አልቻለም፡፡ ነፍጥ አንግበው ከመንግስት ጋር የሚዋጉ ታጣቂ ቡድኖች አሉ፡፡ youtu.be/lR2pxQmsVoY ያሬድ እንዳሻው

ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) 's Twitter Profile Photo

መስከረም 11፣2017 ባልሰሩት ጥፋት ጥፋተኛ ተብለው፣ ተፈርዶቦዎት አምስትም ፣አስርም ፣ሃያም ዓመት ከታሰሩ በኋላ ነፃ ቢባሉ ምን ያደርጋሉ? ለጠፋው ጊዜዬ፣ ለባከነው እድሜዬ፣ ለደረሰብኝ በደል ካሳ ይከፈለኝ ይላሉ?ህግስ አለ? youtu.be/QGrSP6DmB_Q

ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) 's Twitter Profile Photo

መስከረም 11፣2017 የብር የውጪ ሀገር ገንዘቦችን የመግዛት አቅሙ በፍጥነት መቀጠሉ የዋጋ ግሽበቱን አሁን ካለበት የ10 በመቶ ጭማሪ ሊያስከትል እንደሚችል ፣የሀገርንም እድገት ሊገታ እንደሚችል ጥናት አሳይቷል youtu.be/bo_vZmZgLqk #Ethiopia #Inflation

ሸገር 102.1(SHEGERFM 102.1) (@shegerfm) 's Twitter Profile Photo

#ትዘታ_ዘ_አራዳ ''የጥንታዊ የኢትዮጵያ ረቂቅ ድፕሎማሲያዊ ስልጣን እና ኃይል'' በሚል ርዕስ በአየለ በክሪ(ዶ/ር) የተፃፈ ፅሑፍ በተፈሪ አለሙ… መስከረም 11፣2017 youtu.be/573KS5yYR9Q