Senait Senay, PhD (@senaitsenay) 's Twitter Profile
Senait Senay, PhD

@senaitsenay

ሠናይት | سی نیت | 紗娜愛 | RT≠ Endorsement | Follow @GPEthiopia, even better donate |
Stop #AmharaGenocide | #AbrahamAccords will work, stay the course.

ID: 74724872

calendar_today16-09-2009 13:03:25

22,22K Tweet

42,42K Takipçi

2,2K Takip Edilen

ሃይ…Fano Amhara (@bakostruth) 's Twitter Profile Photo

ከወራት በፊት በቀጠናችን ተገኝቶ የህልውና ትግላችንን የተመለከተው ጋዜጠኛ ሮበን የተለያዩ የፈረንሳይ ከተሞች የፎቶ ኢግዚቢሽን ላይ እያቀረበ ሲሆን የሱን ዘገባ መሰረት አድርጎ የፈረንሳዩ Liberation ጋዜጣ ይህንን ሀተታ አውጥቷል።

ከወራት በፊት በቀጠናችን ተገኝቶ የህልውና ትግላችንን የተመለከተው ጋዜጠኛ ሮበን የተለያዩ የፈረንሳይ ከተሞች የፎቶ ኢግዚቢሽን ላይ እያቀረበ ሲሆን የሱን ዘገባ መሰረት አድርጎ የፈረንሳዩ Liberation ጋዜጣ ይህንን ሀተታ አውጥቷል።
Senait Senay, PhD (@senaitsenay) 's Twitter Profile Photo

A very fair assessment of the situation. There are groups that separately try to support one or the other division, rather than collectively pushing all Amhara Fano Forces that founded AFNF. AFNF Fanos are still working on ironing out differences and none of the 4 commands

ትዝብቱ🔔 (@geteriew1) 's Twitter Profile Photo

#Tweedlledee_Tweedleum ➽(ከአርበኛ ተስፋማርያም ታፈሰ) 🔷በአማራ የህልውና ትግል ውስጥ በጠላትነት የፈረጅነው የመጀመሪያው አሰላለፍ የአማራን ህልውና የሚክደውን ኃይል ነው። ይህ ኃይል ታላቁን የአማራን ህዝብ የግዛት አንድነት የሚክድ አማራ የሚባል

#Tweedlledee_Tweedleum
➽(ከአርበኛ ተስፋማርያም ታፈሰ)
🔷በአማራ የህልውና ትግል ውስጥ በጠላትነት የፈረጅነው የመጀመሪያው አሰላለፍ የአማራን ህልውና የሚክደውን ኃይል ነው። ይህ ኃይል ታላቁን የአማራን ህዝብ የግዛት አንድነት የሚክድ አማራ የሚባል
Senait Senay, PhD (@senaitsenay) 's Twitter Profile Photo

ዝም ብሎ ውጊያ አይደለም። እነዚህ ባይማረኩ ኖሮ፤ ስንት የገደብዬ አይነት ጭፍጨፋዎችን ይፈጽሙ ነበር! በ ፋኖ ደረጀ በላይ እና ፋኖ ተሾመ አበባው እና ኃይሎቻቸው (ከጎንደር ጠቅላይ ግዛት እዝ ) ለተሰራው ህዝብን የማዳን ስራ፤ ከፍተኛ ምስጋና

አማራ ዛሬ (@amharazare) 's Twitter Profile Photo

There is only one thing worse than fighting with allies and that is fighting without them. —Winston Churchill እናተ አታስፈልጉኝም ለሚሉ ሁሉ አድርሱልኝ🙏

Senait Senay, PhD (@senaitsenay) 's Twitter Profile Photo

Marketing done right! Ryanair But.... what were they thinking...? It's not like the cams in sport and music events are a well kept secret? Or is that ... that feeling.. it won't happen to them? Also ... it is crazy why some random very usual stuff like this goes viral for no

Marketing done right! <a href="/Ryanair/">Ryanair</a> 

But.... what were they thinking...? It's not like the cams in sport and music events are a well kept secret? Or is that ... that feeling.. it won't happen to them?
Also ... it is crazy why some random very usual stuff like this goes viral for no
Eyerusalem Tesemma (@queen_of_shewa) 's Twitter Profile Photo

Ankober served as the capital of the Shoan kings during Ethiopia's medieval era. It was the seat of power for Shoan rulers of the Solomonic dynasty, including Sebestiyanos, Negasi Kristos, Sahle Selassie, and King of kings Menelik II before he relocated the capital to Entoto.

Ankober served as the capital of the Shoan kings during Ethiopia's medieval era. It was the seat of power for Shoan rulers of the Solomonic dynasty, including Sebestiyanos, Negasi Kristos, Sahle Selassie, and King of kings Menelik II before he relocated the capital to Entoto.
Mereja TV (@merejatv) 's Twitter Profile Photo

በጎጃም ቀጠና ግዙፍ የከተማ ኦፕሬሽኖች የቀጠሉ ሲሆን የተጠኑ የፖሊስ፣ የአድማብተና፣ የከንቲባ ሹመኞች ላይ እርምጃ ተወስዷል ...... የተለያዩ የግ ንባር አውደውጊያዎች ተጠናክረው ቀጥለዋል። ...... በርካታ የግንባር መረጃዎች ይዘናል ያድምጡት

Eyerusalem Tesemma (@queen_of_shewa) 's Twitter Profile Photo

የአማራ ክፍለሃገራዊ ማንነት እና የህልውና ትግል፣ መልካም አጋጣሚነት እና ተግዳሮት በሚል ርዕስ የተዘጋጀው 4ኛው የአማራ ሳይንሳዊ ኮንፈረንስ በመጪው ቅዳሚ በzoom ይካሄዳል ማንም እንዳይቀር። journalofamhara.org/post/4ኛው-የአማራ-ሳይንሳዊ-ኮንፍራንስ

የአማራ ክፍለሃገራዊ ማንነት እና የህልውና ትግል፣ መልካም አጋጣሚነት እና ተግዳሮት በሚል ርዕስ የተዘጋጀው 4ኛው የአማራ ሳይንሳዊ ኮንፈረንስ በመጪው ቅዳሚ በzoom ይካሄዳል ማንም እንዳይቀር።
journalofamhara.org/post/4ኛው-የአማራ-ሳይንሳዊ-ኮንፍራንስ
Mesganaw K Endalk (@mesgan27) 's Twitter Profile Photo

ለአንድ አመት ከመንፈቅ ታስሮ የነበረው የዶ/ር ቴዎድሮስ ኃ/ማርያም መፅሐፍ ከእስር ተፈትቶ ለዶ/ር ቴዎድሮስ ቤተሰቦች ተሰጠ። በአገዛዙ የግፍ እስር ቤት የሚገኘው የዶ/ር ቴዎድሮስ ኃ/ማርያም መፅሐፍ የሆነው "አማራነት ለሀገር የተከፈለ መስዋዕትነት

ለአንድ አመት ከመንፈቅ ታስሮ የነበረው የዶ/ር ቴዎድሮስ ኃ/ማርያም መፅሐፍ ከእስር ተፈትቶ ለዶ/ር ቴዎድሮስ ቤተሰቦች ተሰጠ። 

በአገዛዙ የግፍ እስር ቤት የሚገኘው የዶ/ር ቴዎድሮስ ኃ/ማርያም መፅሐፍ የሆነው "አማራነት ለሀገር የተከፈለ መስዋዕትነት
Eleni (@inlightofa) 's Twitter Profile Photo

Ethiopian accounts are being hacked in order to intimidate outspoken people. This could be a coordinated attack between Egypt and Iran in relation to the GERD! X Support Israel ישראל Elon Musk