ቀይ ቀበሮ (@rahelasefa11) 's Twitter Profile
ቀይ ቀበሮ

@rahelasefa11

📖🔎🔬
Never apologize for being you

ID: 1181058549725532162

calendar_today07-10-2019 04:08:27

8,8K Tweet

5,5K Takipçi

1,1K Takip Edilen

ቀይ ቀበሮ (@rahelasefa11) 's Twitter Profile Photo

በአዲሱ አመት በስጋም በነብስም ለቆሰለዉ ህዝባችን ምህረት ፣ የተስፋ ጭላጭል ፣ ፍቅር ፣ መተሳሰብ ፣ ያላብስለኝ 🙏🙏

በአዲሱ አመት 

በስጋም በነብስም ለቆሰለዉ ህዝባችን ምህረት ፣ የተስፋ ጭላጭል ፣ ፍቅር ፣ መተሳሰብ ፣  ያላብስለኝ 🙏🙏
ምህረት (@mehpersie) 's Twitter Profile Photo

‘ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ እንዳለ አልሰማንም፣ አላየንምም፣ አባቶቻችንም አልነገሩንም’ ሰዓታት ዘሌሊት

‘ከአንተ በቀር ሌላ አምላክ እንዳለ አልሰማንም፣ አላየንምም፣ አባቶቻችንም አልነገሩንም’

ሰዓታት ዘሌሊት
ምህረት (@mehpersie) 's Twitter Profile Photo

እነሆ በትዕግሥት የጸኑትን ብፁዓን እንላቸዋለን ኢዮብ እንደ ታገሠ ሰምታችኋል ጌታም እንደ ፈጸመለት አይታችኋል። ጌታ እጅግ የሚምር የሚራራም ነውና። የያዕቆብ መልዕክት 5

እነሆ በትዕግሥት የጸኑትን ብፁዓን እንላቸዋለን ኢዮብ እንደ ታገሠ ሰምታችኋል ጌታም እንደ ፈጸመለት አይታችኋል።

ጌታ እጅግ የሚምር የሚራራም ነውና።

የያዕቆብ መልዕክት 5
አጋፋሪ (@tesafari) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን። ዳቦ፣በአዋዜ እንጀራና ሙዚቃ ደግሞ ቁንድፍቲ ካለ ሁሉም አለ። መቼም ዘንድሮ አገሩ እሳት እየነደደበት ነውና ብዙ ነገር ተጫጭኖናል። ልቦና ይስጣችሁ ይስጠን። መልካም የመስቀል በዓል! 🥰

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን።

ዳቦ፣በአዋዜ እንጀራና ሙዚቃ ደግሞ ቁንድፍቲ ካለ ሁሉም አለ።

መቼም ዘንድሮ አገሩ እሳት እየነደደበት ነውና ብዙ ነገር ተጫጭኖናል።

 ልቦና ይስጣችሁ ይስጠን።

መልካም የመስቀል በዓል!
🥰
ቀይ ቀበሮ (@rahelasefa11) 's Twitter Profile Photo

ከSouth Korea ማንኛዉንም አይነት original and authentic እቃ ማስመጣት የምትፈልጉ ሰዎች አናግሩኝ 🙌🏻

Horn Review (@hornreview) 's Twitter Profile Photo

📢 Upcoming #ArdaTalk | Public Lecture Horn Review and the Institute for African Affairs (Institute of Foreign Affairs - IFA) invites you to an illuminating conversation with Professor Bahru Zewde, a towering figure in Ethiopian historiography & African scholarship - to explore the interwoven arc of

📢 Upcoming #ArdaTalk | Public Lecture

Horn Review and the Institute for African Affairs (<a href="/ifa_ethiopia/">Institute of Foreign Affairs - IFA</a>) invites you to an illuminating conversation with Professor Bahru Zewde, a towering figure in Ethiopian historiography &amp; African scholarship - to explore the interwoven arc of